"ነብይ ዳጊ ለዮኒ አዲስ ስም አወጣለት"መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Komentáře • 117

  • @zelalemtesfaye-official8856

    OMG ዳጊዬ አንተ ትለያለህ አባቴ ድንቅ ቃል ነው ❤❤ ዮንያችን መቀጠል ብቻ ነው❤

  • @sanageta6417
    @sanageta6417 Před 2 lety +10

    ዮኒ የዘመኑ ነህምያ እኛም ብለናል ዘመናቸው ይባረክ ቅዱሳን በሙሉ 📖📖📖📖📖📖📖📖📖❤❤❤

  • @omtomt3648
    @omtomt3648 Před 2 lety +3

    ዋዉ እግዚአብሔርን የምገልጸው ቃል የለኝም ስለ ሁሉ ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 2 lety

    ዮንዬ የኔ አንደኛ እወድሀለው ፀጋው ይብዛልህ እውነትም ነህምያ ዳግዬ ተባረክ 🙏

  • @zedzed8080
    @zedzed8080 Před 2 lety

    ዳጊ ተባረክልኝ እውነት ለመናገር አንተም ናዝሬት ትልቅ መነቃቃትን ፈጥረክ ነበር ጌታን ያገኘውት ባተነው

  • @wibit1239
    @wibit1239 Před 2 lety

    ዳጊዬ ስወድህ በልጅነቴ ነው የማወቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @munahami8691
    @munahami8691 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁህ:: ዘመንህ ይለምልም

  • @user-bn6jg8ox8p
    @user-bn6jg8ox8p Před 2 lety +6

    ሀሌሉያ ክብር ለኣምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @user-ti7cy9ju9i
    @user-ti7cy9ju9i Před 2 lety +1

    የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @bruokjgfgh4087
    @bruokjgfgh4087 Před 2 lety

    አሜን 💓💓💓አሜን 💓💓💓🙏🙏🙏🙏

  • @terefechabebe
    @terefechabebe Před 2 lety +1

    ዳጊዬ ተባረክ

  • @mezemur8352
    @mezemur8352 Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ሰው ዳጊ ተባረክ

  • @maranat7829
    @maranat7829 Před 2 lety +5

    የእግዚአብሔር ሰዉ ዳጊ ጌታ ድንቅ ነው ክብር ለአብ ክብር ለዎልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን:: ዮንያችን እንቀጥላለን ውንም እንቀጥላለን 🙏🙏💚💛❤

  • @user-ti7cy9ju9i
    @user-ti7cy9ju9i Před 2 lety +2

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። ❤❤❤❤❤❤❤❤📖📖📖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @robelkasahun4712
    @robelkasahun4712 Před 2 lety

    Amen dagyeee beruke hunlge!!!🙏🙏🙏🙏

  • @bute5158
    @bute5158 Před 2 lety

    የሚገርም አገላለፅ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @maranataadmasu5854
    @maranataadmasu5854 Před 2 lety +8

    ዮንዬ ጌታ አብስቶ ይባርክህ

  • @adman492
    @adman492 Před 2 lety

    ነብይ ዳጊ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው እንወድሀለን በሳውዝ አፍሪካ በነበረች እንድ አጥቢያ ላይ ሲያገለግል ተካፍዬ እግዚአብሔር በእርሱ ሆኖ በቤተክርስቲያን ውስጥ በሶዶም ልምምድ ውስጥ የነበሩትን ቪዲዮ ቀረፃውን አስቁሞ ወደ ዘጠኝ የሚጠጉ ሰዎችን ነፃ ሲያወጣ አይቻለሁኝ ነብይ ዳጊ እውነተኛ የእግዚአብሔር ነብይ የተወደደ ትሁት ሰው ነው ጌታ ይባርክህ የወንጌልን ሀይል በትክክል ከገለጡ እንቁ ሰዎች አንዱ አንተ ነህ ተባረክ!!

  • @user-pw6tl5nf3o
    @user-pw6tl5nf3o Před 2 lety +6

    ጌታ ይክበር አሜንንንን

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před rokem

    God bless you more Prophet Dagi!

  • @skydubai4748
    @skydubai4748 Před 2 lety

    Wowowowowo Amennn Batikikil Zamaniki Yibarakiln Yoniyee

  • @dawitmihret9757
    @dawitmihret9757 Před 2 lety

    Golden speech God bless you man of God

  • @ivomobile6626
    @ivomobile6626 Před 2 lety +9

    ክበር ሁሉ ለ አየሱስ ይሁን 🥰🥰🙏

  • @liyaroba3441
    @liyaroba3441 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen @

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 Před 2 lety

    Amen eyesuse geta naw Amen tebarekuuuu ♥️♥️

  • @gudinaediti2240
    @gudinaediti2240 Před 2 lety +1

    አሜንንን 👏አሜንንን 👏አሜንንን 👏አሜንንን 👏አሜንንን 👏🙏🥰🌾🙌🏿🌾🙌🏿🌾🙌🏿🥰

  • @hanaesheetu9104
    @hanaesheetu9104 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏

  • @hanaesheetu9104
    @hanaesheetu9104 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 2 lety +1

    የዘመናችን ነህምያ ዮኒቲ 😘😘😘😘😘

  • @samraabarra3940
    @samraabarra3940 Před 2 lety

    Amen ylemilem

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN Před 2 lety +1

    በጣም የምወደው ነበይ ተባረክልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @agelgay.birhan.niguse
    @agelgay.birhan.niguse Před 2 lety

    ዋው ውልካም የጌታ ሰው ዮኒ ተባርክል ፀጋ ያብዛላቹ እየሱሰ ፍቅር ነው አሜን ዋው የምገርም ተበታው አዋጀ ነው

  • @JOSHUA_4950
    @JOSHUA_4950 Před 2 lety

    Yoniiiii hulem tebarek...ketil weyim ketil..

  • @user-rj1go6zw6e
    @user-rj1go6zw6e Před 7 měsíci

    ዳግ ተባረክ

  • @yigeremuyoelyoola5282

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PROPHET DAGIM::

  • @misramisra3998
    @misramisra3998 Před 2 lety

    Amena 🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @mimikubrat2371
    @mimikubrat2371 Před 2 lety

    Amen amen 🙏🤲

  • @asnqachibayyisa2526
    @asnqachibayyisa2526 Před rokem

    Amen amen

  • @terefechabebe
    @terefechabebe Před 2 lety +5

    #መልካም ወጣት ከመቀጠል ውጭ አማራጭ የለውም . . .ይቀጥላል ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @putgodfirst3651
    @putgodfirst3651 Před 2 lety +3

    YES! የፈረሰው የኢትዮፕያ ክትር ይገነባል በዮኒ(ነህሚያችን) ።
    ጸጋህ ይብዛ ያባተ ሊጅ። ከመከተል ለላ አማራች የለም።
    blessining!

  • @ghinahamdan5702
    @ghinahamdan5702 Před 2 lety +1

    ወንድም ያአባቴ ልጅ የተናገርካቸዉ ቃላቶች በእዉነት ገራሚ አስተማሪ ቀስቃሽ ናቸዉ አንደብ ከተፈወሰ ሰዉ እንዲ አይነት ቃላት ይወጣሉ ሰዉንም ያፅናናሉ

  • @user-kn3tm6xr3h
    @user-kn3tm6xr3h Před 2 lety +1

    ነህሚያ ይገባዋል ዮኒ በእርግጥም የፈረሰውን ቅጥር የምትሰራ ጀግና የማትበገር የክርስቶስ ወታደር ነህ እንወድካለን ነፍ አመት ኑርልን

  • @berkasafa4819
    @berkasafa4819 Před 2 lety

    አሜን

  • @tesfaneshtefer7374
    @tesfaneshtefer7374 Před 2 lety +2

    ልዩ ነው ጌታ ስም ይባርክ ለላ ቃላት የለምና

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i Před 2 lety +3

    ኢየሱስ ጌታ አሜን

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d Před 2 lety +2

    እውነትም የዘመኑ ነህምያ ምንም የማይገድበው ዮኒዬ አንተ ዝም ብለህ ወደ ፊት ወደ ፊት ሃያሉ ካንተ ጋራ ነው ስወድህ

  • @rahelzelalem914
    @rahelzelalem914 Před 2 lety

    ይገባዋል መሪያችን ዘመንክ ይባረከ ዮኒዬ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 2 lety +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ትባርክህ ❤❤️❤

  • @tirezayoutube2441
    @tirezayoutube2441 Před 2 lety

    Geta yibarikachu yoniye ante telayale

  • @msisegaga1144
    @msisegaga1144 Před 2 lety +5

    ትክክል አሁንም እንደ አንተ ያለውን ኣብዘን yoni ባንቴን ያለውን የእግዚአብሔር ቃል በጣም ይደንቃል አለው እሽ ኑርልኝ ለዘላለም

  • @elsaqueen826
    @elsaqueen826 Před 2 lety

    ዋው አሜን አሜን

  • @zertihunlemma6577
    @zertihunlemma6577 Před 2 lety +2

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ!!!

  • @bethelihemreta3465
    @bethelihemreta3465 Před 2 lety +1

    ዳጊዬ ከነቤተሰብህ የተወደድክ ስው ነህ ብርክ በል ከሂወት ጋር

  • @mercyawash166
    @mercyawash166 Před 2 lety +1

    ዳጊ ዬ የፍቅር እግዚአብሔር አምላክ ዘንህን ይባርክ!

  • @samrisimret4988
    @samrisimret4988 Před 2 lety

    Wawww des yemel melikit tebarekk 🥰🥰🥰

  • @ethiopiancomandospecialfor1426

    ምን አይነት ነብይ ነው ዳጊ ጌታ ይባርክህ በእውነት..

  • @tarekegn4315
    @tarekegn4315 Před 2 lety +1

    WOW OMG
    GOD BLESS YOU DAGY AMEZING SPEECH

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን ተባረኩ ዮኒዬ ብዛልን ገና ትቀጥላለህ ወይ ደሞ እንቀጣጠላለን

  • @meserti4993
    @meserti4993 Před 2 lety

    Tabarkuu 💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o Před 2 lety

    በዮኒ ስም ተስማምቻለው የዘመናችን ነህሚያ

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 Před 2 lety

    Yesssssse haleluyaaaaaaa🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ💕💕💕💕💕💕💕

  • @solomonsadebo2266
    @solomonsadebo2266 Před 2 lety

    wowow amen amen amen amen yen geta abizeto yibarikacheu!!!!

  • @dagiman2497
    @dagiman2497 Před 2 lety +1

    Geta ybarkih dagi

  • @ghinahamdan5702
    @ghinahamdan5702 Před 2 lety +1

    ወንጌል ማንበብ ጥበብና እዉቀት የተሞላበት ንግግር ከልባችን እንድናወጣ ይጠቅመናል ስለዚ ወንድም እህቶች ከመክሰስ ከመተቸት ወንጌል አንብብ

  • @salameeyesusenewsalameeyes2430

    Betam yemigermi Ababel new wuha wusti dinga Ale wwwwwwww

  • @worikneshbissa2512
    @worikneshbissa2512 Před 2 lety +1

    AMENN!!😊🙏

  • @tamirathaile447
    @tamirathaile447 Před 2 lety +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን❤❤❤

  • @Merii25
    @Merii25 Před 2 lety

    ኣይጠጣም Waww 🙌🙌 feeling Strong i myself
    God bless you Brithern 🙏

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Před 2 lety +1

    Sewodachew❣️💌💌😭😭😭😭emba tenanakegn💌❣️❣️❣️

  • @yabiiii311
    @yabiiii311 Před 2 lety +1

    ከፊትህ ያየሁት ደስታ የሚገርም ነው
    ጌታ አብዝቶ ይብርክህ

  • @tigistdenke6589
    @tigistdenke6589 Před 2 lety

    Yoni 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před 2 lety

    Exactly ‘yezemenu Nehmiya’

  • @Smart-wn5uu
    @Smart-wn5uu Před 2 lety +1

    አሜንንን

  • @mazamaza5313
    @mazamaza5313 Před 2 lety +1

    Amen Amen

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s Před 2 lety

    Well come baba 🙌

  • @balanishsimone2988
    @balanishsimone2988 Před 2 lety

    Yonta Egzabri Yibariki

  • @astertafer4059
    @astertafer4059 Před 2 lety +1

    አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🤲

  • @elizabethnigussie2007
    @elizabethnigussie2007 Před 2 lety

    የዘመኑ ነሕሚያ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Před 2 lety

    Melkam wetat for ever.

  • @mademade4846
    @mademade4846 Před 2 lety +2

    በትክክል ነብይ ዳጊ እውነት የዘመኑ ነእምያ ዮዬ 1 gaaa ገና ሲኦል ባዶ ይቀራታል ዮዬ ሳትወድ በግድ ትቀጥላለክ ይህን ስልክ ከልቤ እኛ ስ በሰው ሀገር በራሳችን ላይ የምንሰማው ህያው ቃል ከውስጥክ የሚወጣው ህያው ቃል ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ ዘልቆ የሚሰራ መሆኑ እኛ ምስክሮች ነን ዮዬ አንተን ያስጀመረክ ሰው ስላይደለ ብቻ ይብዛልክ ፀጋው

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety +1

    Thanks so much ✅ 🤝🏽

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 Před 2 lety +1

    Wow. glory to God 👏👏👏

  • @user-tr5dp5mk8t
    @user-tr5dp5mk8t Před 2 lety +1

    ነብይ ደጊ አላረጀህም እኔ እንኳን ከ3 አመቴ ጀምሬ ነው አዳማ ቁጥር ሁለት ሙሉ ወንጌል ሳትወጣ ነው ማውቅህ አሁንም አታረጅ ደሞ ስወድህ አንተን ብቻ ነው ማስታውሰው አንኛ ነህ 😍😍🙏እኔ እንኳን አርጅቻለሁ 😂

  • @jolycell332
    @jolycell332 Před 2 lety

    wowo amen amen 😍💞💞💞💞💞🥰🥰👌💋😭

  • @abenezerteshome9345
    @abenezerteshome9345 Před 2 lety +1

    wow dagi dnk melkt
    sxotachn nachu hulachehum

  • @user-ti7cy9ju9i
    @user-ti7cy9ju9i Před 2 lety

    እግዚአብሔር መልካም ነው ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MFlove-vp3ld
    @MFlove-vp3ld Před 2 lety

    Dagi geta zemanehin yebarak

  • @samuellan7943
    @samuellan7943 Před 2 lety

    ዋዉ

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 Před 2 lety

    አሜን አሜን😍😍🙏😘😘

  • @sennaaamboo2815
    @sennaaamboo2815 Před 2 lety

    Ameen ameen amen toniye tabarek

  • @NatiGirma-b3u
    @NatiGirma-b3u Před 23 dny

    ❤❤❤❤

  • @maranataadmasu5854
    @maranataadmasu5854 Před 2 lety +1

    ዎው ዎው

  • @asnqachibayyisa2526
    @asnqachibayyisa2526 Před rokem

    100/100

  • @user-ny9ic7ez7i
    @user-ny9ic7ez7i Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hskslshsjdk7578
    @hskslshsjdk7578 Před 2 lety

    💖💖💖💖💖💖

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 lety

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @shitayeabebe2732
    @shitayeabebe2732 Před 2 lety

    Waw migarim mali'ikt naw

  • @owenmatobobo7093
    @owenmatobobo7093 Před 2 lety +1

    1 ney ashanaf

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před 2 lety

    ሴጣንከመጮሕኢየሱስከጌትነቱአላስቀረም😍😍