በኢትዮጵያ የተሰራ መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024
  • #fana_tv #fana_digital | በኢትዮጵያ የተሰራ መኖ ማቀነባበሪያ ማሽን

Komentáře • 11

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 Před rokem +1

    በጣም የሚያበረታታ ነው በርቱ!!!!

  • @abichuethio
    @abichuethio Před rokem +1

    መልካም ጂምር። በርታ

  • @bute5158
    @bute5158 Před rokem +1

    የሚደነቅ ነው ወጣቶች ንቁ ፈጠራ አድርጉ ትችላላችሁ ዩትዩብ ላይ ስልክ ላይ አትለጠፉ እድሜአችሁ ካለፈ ትፀፀታላችሁ ትጉና ስሩ

  • @Gyohans-nh4ph
    @Gyohans-nh4ph Před 2 měsíci

    የ ፍሩት እና ቨጂቴብል ማድረቅያ ማሽን ዋጋው እስከ ስንት ነው የ ቴምፕረቸር ጌጁስ እንዴት ነው ኣንድ ቪድዮ ብትሰሩልን

  • @Hkim185
    @Hkim185 Před rokem

    እኔ አንድም አቃቂር የማወጣለት ነገር የለም ዋጋዉም ቆንጆ ነዉ አሁን የሚቀረዉ መንግሰት ሰፊ መሬት መኖዎቹን ገበሬዉ አርሶ የራሱን መኖ እራሱ አቀነባብሮ ከብቶቹን መግቦ ወተት በተመጣጣኝ ዋጋ ለመሸጥ የሚያሰችል ፍብሪካ ነዉ አኔ ይህንን ፍብሪካ እንዲሰሩልኝ ባዝ ሙሉ በሙሉ በfood grade stainless steel, Grade 316 stainless, on the other hand, is much more resistant to salt exposure than grade 304. ሰለዚህ ደረጃ316 እመርጥ ነበር ምንም ቀለም ያልተቀባ የዘላለም ዕቃ ነበር የማዘዉ

  • @meserettadesse6242
    @meserettadesse6242 Před měsícem

    የኑግ ጭማቂትፈልጋላቹ

  • @danielmekonnen8142
    @danielmekonnen8142 Před 8 měsíci

    ጉራ ብቻ

  • @fiker5123
    @fiker5123 Před 6 měsíci

    በባንክ ብድር ይሸጣል?

    • @robel8126
      @robel8126 Před 6 měsíci +1

      Awo yishetal

    • @fiker5123
      @fiker5123 Před 5 měsíci

      አመሠግናለሁ ። ታመቻችልኛለህ?