ዕረፍቴ ቁ-፪ አዲስ አልበም yemaleda chora የማለዳ ጮራ ዲ.ን ዘ እንዳለ ደረጄ Erfte Vol-2 Albem ENDALE Dereje

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 12. 2023
  • #zemariendale #orthodox #love
    subscribe @endueduofficial
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ
    ይህ የመ/ር ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ official ቻናል ነው
    በዚህ ቻናል የሰራኋቸውን ዝማሬዎች
    የተለያዩ የጉባኤያት ዝማሬዎች እና
    ስብከቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
    እርስዎም #subscribe በማድረግ አግልግሎቱን ይደግፉ
    እንዲሁም በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ
    እናመሰግናለን
  • Zábava

Komentáře • 15

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዝመንክን ያርዝምልህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 6 měsíci +1

    የማለዳ ጮራ የየቀን ህይዎቴ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም በዛ የአለም መዳንት መዳንአለም ዝማረህ ይቀበልልህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alem163
    @Alem163 Před 6 měsíci +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤❤❤🥰🥰🥰

  • @tigistkalkidanabebearagie822
    @tigistkalkidanabebearagie822 Před 6 měsíci +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን💕
    ለእኛ አድማጮች በነፃ ስለሆነ ያቀረብክልን የቻልነውን በፈቃድ አስተዋፅኦ እንድናደርግ አካውንትህን ብታስቀምጥ ብየ እጠይቃለሁ🙏

  • @user-md6jy3rq9s
    @user-md6jy3rq9s Před 6 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @TeheshMahari
    @TeheshMahari Před 6 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መድሃኒ ኣለም እየሱስ ክርስቶስ ምህረቱና ቸሩነቱ ይላክልን

  • @user-cd9gs7ry4u
    @user-cd9gs7ry4u Před 6 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před 6 měsíci +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @user-yn3hi8hk4m
    @user-yn3hi8hk4m Před 6 měsíci +1

    ተመስገን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ወንድሜ ተባረክ

  • @SaraGeleta
    @SaraGeleta Před 9 dny +1

    🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @ananiyatube3942
    @ananiyatube3942 Před 6 měsíci +1

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤🙏

  • @kidistabebe8673
    @kidistabebe8673 Před 4 měsíci

    How is mer