በመስቃንኛ እና ማረቅኛ ሙዚቃ የተነፋፈቁት ሁለቱ ህዝቦች በአንድነት ጨፈሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 84

  • @semiratube8648
    @semiratube8648 Před 2 lety +23

    ነኝ በአባቴ ማረቆ እና በእናቴ መስቃን አላህ ሰላሙን ያዝልቀው

    • @rewdakemal3478
      @rewdakemal3478 Před 2 lety +5

      በአላህ ግን ባባትሽ ማረቆ ከሆንሽ ይከብዳል እንኳንደሣለሽ በጣምደሥ ይላል እሺ የሁለቱም ተፈናቃዮቹ ወደ።ቀዬአነው ይመለሣሉ ግን ያረብ ሠላማቸው ያብዛልን

    • @user-ce2sw6id5j
      @user-ce2sw6id5j Před 2 lety

      አሚን ሁቢ

    • @ethiojole
      @ethiojole Před 2 lety

      አሚን

    • @sebrna
      @sebrna Před rokem

      አልሃምዱሊላህ

    • @hanankeder4586
      @hanankeder4586 Před rokem

      ልልልልልል በጣም ደስ ይብር ጎታ ያዝልቁን አሚንንን

  • @awwwktube6632
    @awwwktube6632 Před 2 lety +13

    ያቅሙ ኢናሽ ቁናንና ጌታዬ ሆይ ማረቆና መስቃ እርቅ እዳውርክልን ትግራዬ ካማራ እርቅ አውርድልን የነሱስ ከባድ ነው ሀገርን የማጥፋት ነው ጌታዬ አላሀዬ ሁላችንም አድ አድርግልን ዘረኝነትን አጥፋልን

  • @rewdakemal3478
    @rewdakemal3478 Před 2 lety +7

    አልሐምዱሊላ በጣምደሥ ይላል የሁለቱምተፈናቃዬች ወደቀዬአቸው ይመለሣሉ ግን

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 Před 2 lety

      😂😂😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤💘💘💘🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🦾🦾🦾🦾🇪🇹🇪🇹🦾💞

  • @Su4Su.T
    @Su4Su.T Před 2 lety +2

    አለሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ግን የሰፈሬ ልጆች ሁላችሁም ከዚህ ጭፈራ ያውጣችሁ ለአላህ ሰግዳችሁ የምታመሰግኑ ባሪያ አላህ ያድርጋችሁ እንዲሁም እናቶቻችን አለሀምዱሊላህ ብትሉ ከጭፈራው ይልቅ የሰፈሬ ሰውና የእርቁን ስነ ስርዓት ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @zahrayoutube5415
    @zahrayoutube5415 Před 2 lety +9

    ምነበሪ 2ረካ ሰግደው አላህ ቢያመሰግኑ

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h Před 11 měsíci

    😭😭😭😭😭 የሰፈሬ ልጆች ወላሂ መሰተፍቀር ያብዛልን መወደድ ❤❤❤❤❤

  • @user-ce2sw6id5j
    @user-ce2sw6id5j Před 2 lety +4

    አልሀምዱሊላሂ ቢለዩት ማይለይ ህዝብ ነውአላህ ሰላማችሁን ያብዛልኝ ሰላም ደስታ ጤና ፍቅር ተመኘሁላቹ ፍትህ በአለም ዳርቻ ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ዱአ እናርግ

  • @zabibaa
    @zabibaa Před 3 měsíci

    በጣም ደስይላል ፈቅረ ሁሉምነገረ ያሸንፋል

  • @fatimahsalhah8592
    @fatimahsalhah8592 Před 2 lety +2

    ማሻላህ ብያለሁ አላህ ደግፍ አቅፎ ያቆያቹ እኔ ፋጡማ ነኝ የቡታጀራ ልጅ ከዲባይ ደስ ብሎኛል አልሀምዲሊላህ

    • @user-ce2sw6id5j
      @user-ce2sw6id5j Před 2 lety

      እኔም ደስ ብሎኛል ወላሂ ከዚ በላይ ምን ሚያስደስት ነገር አለ አልሀምዱሊላህ

  • @wde6590
    @wde6590 Před 2 lety +4

    እልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለእግዚያብሔር ይሁን

  • @user-fb5wm4mt2q
    @user-fb5wm4mt2q Před 2 lety +4

    ካሜራ ማን ያበደ ነው አድናቂዊ ነኝ ላቅራቢ አምሰግን

  • @ashmaemarat5056
    @ashmaemarat5056 Před 2 lety +1

    አለህምዱሊላህ ኡፍፍፍ ሰላም ሚያክል ነገር የለም ያረቢ ሁሌም ሰላም አርግልን

  • @fnonistore9006
    @fnonistore9006 Před 2 lety +4

    ኢነሽ ቁናንነ ምዕራብ መስቃን ምስራቅ መስቃን ❤️🥰

  • @user-fo5ez3ex2k
    @user-fo5ez3ex2k Před 2 lety +2

    አልሀምዱሊላህ ያራብ እንካን ደስስስስስስስ አላችሁ አልሀምዱሊላህ ያራብ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-mi3gi9xf5m
    @user-mi3gi9xf5m Před 2 lety +5

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራቹ ውድ ቤተሠዎቻችን እዴት ናቹልኝ ከኔ አልኸምዱሊላህ ማአሻአላህ ብያለው እኔ መሥቃን ነኝ ብቻ ደሥታዬ ወላህ ምን ላርገው ያኢላሂ እሥከ መጨረሻ አድርግልን ያአረብ አሥቀናናቹኝ ግን ያለሁት አረብ ኸገር አይይይ

  • @ephremsi5743
    @ephremsi5743 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልል በጣም ደሥ ይላል በህውነት ደስ ብሎኛል !!!!!

  • @user-bn4ml1qs9y
    @user-bn4ml1qs9y Před 2 lety +4

    ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር ካለን ሁሉ በቅያችን ነው ልዩነታችን ውበታችን ነው

  • @ashumultimedia467
    @ashumultimedia467 Před 2 lety +3

    እግዚአብሄር ይመስገን 👌👌👌

  • @user-se2fy6vt1c
    @user-se2fy6vt1c Před 2 lety +4

    አላህምድሊላ😭😭😭😭

  • @saifulrana7691
    @saifulrana7691 Před rokem

    በአባቴ ማረቆ +በእናቴ መስቃን=❤

  • @sebrna
    @sebrna Před rokem

    በጣም ደሥይብር ኢናን ቁናንነ

  • @user-zj3mz1tg1o
    @user-zj3mz1tg1o Před 2 lety +2

    አልኸምዱሊላህ እስከመጨረሻም ሰላም እዲሆን ምኞታን ነው

  • @tejitube.6656
    @tejitube.6656 Před 2 lety +1

    እኛ አንድ ነን ብታጀራዬ እግዚአብሔር አገሬን ህዝቤን ጠብቅልኝ 🙏❤

  • @user-hp7cq5bg4w
    @user-hp7cq5bg4w Před 4 měsíci

    አለህ ሰለሙን የውሪድልን

  • @rehimakedir317
    @rehimakedir317 Před rokem +1

    በጣም ደስ ይብር ጎይታ ዘላቂ የሰክትንነ😍😍😍😍😍😍😍

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Před 3 měsíci

      ጎይታ ምን ማለት ነው ❤??

  • @user-ub4vi5kw6q
    @user-ub4vi5kw6q Před 2 lety +2

    Alhmdll

  • @noryams3921
    @noryams3921 Před 2 lety +2

    አሏህ ሰላሙን ሰላቂ ያድርገው

  • @mehirtloila8108
    @mehirtloila8108 Před 2 lety +1

    ዋዉ ዋዉ እንኳን ደስ አላቹ ከዚ በላይ ፍቅር ይስጠን

  • @juadsherefa3883
    @juadsherefa3883 Před 2 lety +2

    ልዩነትውበት ነው!

  • @zainbalonzo4388
    @zainbalonzo4388 Před 2 lety +2

    Wow betam dess thelalachu allah ayelyachu,

  • @ShahadHadi-gm2ub
    @ShahadHadi-gm2ub Před 11 měsíci

    Meskan.lovvvvvvv.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayattesema1595
    @hayattesema1595 Před 2 lety +1

    አልኸምዱሊላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @semasema2963
    @semasema2963 Před 2 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭💖💖💖እልልልልልልልልልልልልልልል አልሃምዱሊላህ ደስቲብሮ

  • @user-qq8mu2st1s
    @user-qq8mu2st1s Před 2 lety +2

    እልህምዱሊላሂ

  • @user-ng1tn1oi4t
    @user-ng1tn1oi4t Před 2 lety +2

    😭😭😭 አልህምዲላላሂ

  • @ethiojole
    @ethiojole Před 2 lety

    አልሀምዱሊላህ አላህ ሰላሙን ያብዛልን ከሰላም በላይ ምን አለ ከፍቅር በላ ምን አለ ❤😍🌟

  • @sharifahnakyanzi3841
    @sharifahnakyanzi3841 Před 2 lety +1

    እልህሚዱሊላሂ ያረብ

  • @mahiyoutube2243
    @mahiyoutube2243 Před 2 lety +3

    ሰላም

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ

  • @ethiobutajira8563
    @ethiobutajira8563 Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አለን

  • @nefesaoshamo6641
    @nefesaoshamo6641 Před rokem

    Ere alhamdulillha belu ye sw lij sirbewum mekera setegibem mekera

  • @fatimahsalhah8592
    @fatimahsalhah8592 Před 2 lety +1

    ማሻላህ አይለያቹ

  • @wde6590
    @wde6590 Před 2 lety +2

    ኢናሽ ቁናንነ

  • @amriashasha9108
    @amriashasha9108 Před 2 lety

    ዋው በጣም ድስ የላል አንልያየም

  • @marimamarima4951
    @marimamarima4951 Před 2 lety +1

    ሾል ጉታአግ ኔስ ባነቤእሶ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zw7ku9lm1b
    @user-zw7ku9lm1b Před rokem

    በትክክክክል እህቴ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sebrna
    @sebrna Před rokem

    አሠላሙ አለይኩም ውድና የተከከበሩኩ የመስቃን ልጆች ቤሰብ ሰክቶኝ

  • @user-pt3fr4zi2i
    @user-pt3fr4zi2i Před rokem

    ወድሜ አየውት😍😍😍😍😍😓

  • @marimamarima4951
    @marimamarima4951 Před 2 lety +1

    Allhamedulilh🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ezadinahemadin
    @ezadinahemadin Před 11 měsíci

    ❤ቀድሞውንም አንድ የነበረ ህዝብ ነው የማያውቁት ፖለቲካ ውስጥ ከተውት እንጂ

  • @moazetuobe3232
    @moazetuobe3232 Před 2 lety +1

    Ellllllllll edeti des yelale😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @uaepp8703
    @uaepp8703 Před 2 lety

    ሲያምር

  • @hayatumohamed9992
    @hayatumohamed9992 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልል አልሃምዱሊላህ

  • @bahria1927
    @bahria1927 Před 2 lety

    አልኸምዱሊላ,ዚከነዉ,ባነ,የናፈቄ,በሥደትም,ብንኸን,እልልልልልልልልል

  • @user-hj6yt2xs8g
    @user-hj6yt2xs8g Před 11 měsíci

    ረህማ አማን

  • @user-zt7be6tx5e
    @user-zt7be6tx5e Před rokem

    ❤❤
    አቁሁ

  • @nefesaoshamo6641
    @nefesaoshamo6641 Před rokem

    Dua madireg yemesil musica sitastelu

  • @FazlulFazlul-zy6pd
    @FazlulFazlul-zy6pd Před 10 měsíci

    አረ በነትህ ኡለቱኑም ሙዚቃ በያጊል ለኪሊኝ

  • @tadiman1960
    @tadiman1960 Před 2 lety

    😍

  • @user-mx7tp6ns3v
    @user-mx7tp6ns3v Před 2 lety +1

    ወላሂ ሳሥበው እኮ ሰው ሚሥኪን ነው

  • @mmohamad7692
    @mmohamad7692 Před rokem

    ሠላምአሌኩምምረጥቤተሰብአልኸምዱሊላህየመሰቃንልጅነኝደሥይላልየሰንቱደምፈሰሰአልኸምዱሊላህእልልልልልልልልልልልልል

  • @mounaalemu8227
    @mounaalemu8227 Před 2 lety +1

    Wwwwwwwwwww🙏🙏🙏👍👍👍Ayleiachwሀ ገ ሬ

  • @fatimahsalhah8592
    @fatimahsalhah8592 Před 2 lety +1

    እእልልልልልልልልልልልል ሚሊዮን ቲሪሊዮን

  • @user-hj6yt2xs8g
    @user-hj6yt2xs8g Před 11 měsíci

  • @bahria1927
    @bahria1927 Před 2 lety

    ሦሥትጌ,አዥሁንም,የደሥታ,ብዛት

  • @user-ue9ug4lt9z
    @user-ue9ug4lt9z Před 6 měsíci

    😥😥😥😥😥😥👍😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏