ኪዳነ ምሕረት በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • የእመቤታችን ቃል ኪዳን

Komentáře • 127

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 Před 2 lety +5

    መጋቤ ሐዲስ በእውነት ስለ ድንግል ሲያሰተምረ እንባዬ ነው የሚፈሰው ፀጋውን ያብዛልዎ የተዋህዶ እንቁ እድሜ ማቱሳላን ያድልልን አሜን

  • @felekechmengesha3520
    @felekechmengesha3520 Před rokem +1

    በማየዉና በምሰማዉ እጅግ አድርጌ ተደሰትኩ መንፈሳዊ ቅናትም ቀናዉ እመቤቴ ፈጣሪዬ በፈቀዱልኝና ባየሁትና በተባረኩ

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +1

    Thanks God bless you and your Everything.

  • @koigatu615
    @koigatu615 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን

  • @user-km4we8rf2q
    @user-km4we8rf2q Před 2 lety

    የእስራኤል አምላክ ስሙ ይመስገን ይህን ድንቅ እንድናይ የረዳን

  • @-fikadutube6433
    @-fikadutube6433 Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ውድና ድንቅ መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ውድ መምህራችን
    እርሶ ስለ እናታችን ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ሲያስተምሩ በእውነት ልቤ በሐሰት ይሞላል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ♥️♥️♥️

  • @SimenehBogale
    @SimenehBogale Před 2 lety

    እናታችን ኪዳነምህረት በቀደመ ቃልኪዳኗ ትጠብቀን ታስምረን አሜን!! መምህር ሮዳስ ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን!!

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እመብርሀን ትጠብቅህ ፀጋውን ክብሩን እውቀቱን ያብዛልህ ዶክተር ሮዳስ በዕድሜ ያቆይልን።

  • @user-dq5rj4tb6l
    @user-dq5rj4tb6l Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ክብርምስጋና ለቸሩ መድኃኔዓለም እናት ቅድስት ኪዳነምህረት

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤትዋ በረከትዋ ይደርብን
    መምህራችን ስላስተማሩን እመቤቴ ትጠብቅዎት🕯

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema7114 Před 2 lety +6

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @misawarku596
    @misawarku596 Před rokem

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን👏👏

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef Před 7 měsíci

    🙏አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አችን ክብር ለድንግል ማርያም ወርቃችን አሜን🙏

  • @tiblesttiblest6469
    @tiblesttiblest6469 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @girmayared3614
    @girmayared3614 Před 2 lety +1

    ቃለሕወት ያሰማልን ፍጻሜዎትን እ/አብሔር ያሰምረው

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 Před 2 lety +9

    እንኳን አደረሰችሁ አደረሰን ውድ ያታዎህዶ ልጆች ለእነታችን ለቅድስት ኪዳነናምህረት ምሕረት አመታዊ ክብረ በአል አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህረችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @romanhaile613
    @romanhaile613 Před 2 lety +1

    Aman Amen Kale hiwot Yasemalin

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን የቅድስ ኪዳንምህረት አማላጅነት አይለየን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 Před 2 lety +7

    አሜን አሜን አሜን
    መጋቤ ሐዲስ መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አብሮ አደረሰን !!!

  • @anegach9112
    @anegach9112 Před rokem

    አሜን🙏♥️
    መምህር ቃለህወት ያሰማልን በፀጋ ያንሩልን ጌታ🙏

  • @dawitfikadu3249
    @dawitfikadu3249 Před 2 lety +1

    በእውነት መምህርችን ቃለሕይወት ያሰማልን፡፡ የኪዳነ ምህረት እናትነቷ አይለየን፡፡

  • @haimanotmekonnen6914
    @haimanotmekonnen6914 Před 2 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን! ስለ ኪዳነ ምህረት ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብም

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 Před 2 lety +2

    ነፍስን የሚያለምል ትምህርት ነው እናመሰግናለን።💚💛❤🙏🙏🙏🙏

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 Před 2 lety +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን ።

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ፍቅሩ በረከቱን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን መጋቢ ሐዲሰ ዶክተር ሮዳሰ 🙏💚💛❤️

  • @mggb9549
    @mggb9549 Před 2 lety +2

    You are Amazing እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ይባርኽ።

  • @habesha9941
    @habesha9941 Před 2 lety +1

    Memhir Egziabhaire yestlin. Kali hiwot yesmalen

  • @sabatefera8158
    @sabatefera8158 Před 2 lety +2

    መጋቤ ሐዲስ መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእውነቱ ስብከትዎ አይጠገብም የነብስ ምግብ ነው::

  • @user-bo5th7ne3f
    @user-bo5th7ne3f Před rokem

    አሜን ኪዳነምህረት በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅህ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ትሁንህ አሜን።

  • @yewedswatube4705
    @yewedswatube4705 Před 2 lety +3

    Zare be Jate mekanehiwot kidanemehret 🥰Kale hiwot yasemaln 🙏

  • @marbiryemaryamenatye1967
    @marbiryemaryamenatye1967 Před 2 lety +10

    እልልልልልልል ክብረ እና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እርኩስ መንፈስ ተቃጠለ እልልልልልልል ምስጋና ከወርቅም በላይ ወርቅ ለሆነችው እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን መምህራችን ደስ የሚል ትምህርት ነው እንዴት እንደጣፈጠኝ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @misganakasa9773
    @misganakasa9773 Před 2 lety +1

    Amen kal hiwetin yasmalin

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl Před měsícem

    አሜን አሜን አሜንንእልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤በእዉነት ለመምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ስብከትዎ አይጠገብም የነብስ ምግብ ነው 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @user-pp1cc9qn6x
    @user-pp1cc9qn6x Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከቷ ይደረብን አሜን ፫ ላስተማሩን ለመምህራችን ቃለህዉትን ያሰማልን በእድሜ በጤና እማምላክ ታቆይልን ላስተማረን ለገፀፀን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜኔ ፫

  • @sama1141
    @sama1141 Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 2 lety +6

    እንቁ መምህሬ በፀጋው አብዝቶ ይስጥልን ❤🙏

  • @user-fo5tq4su1x
    @user-fo5tq4su1x Před 2 lety +2

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏
    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ንንንንንን

  • @tsehayayana2587
    @tsehayayana2587 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 Před 2 lety +6

    አሜን!
    እናታችን በቃልኪዳኗ ትጠብቀን!
    ቃለሕይወትን ያሰማልን!

  • @samuelfenta1789
    @samuelfenta1789 Před rokem

    መምህራችን በህይወት በጤና ያቆይልን ።

  • @Ase-fb4te
    @Ase-fb4te Před 2 lety

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ይሰማአልን

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před 2 lety +2

    ትክክል ብለዋል መምህር ይሄነው ሚስጥሩ ለማንም አልተሰጠችም ልጇ ለሚወደን ብቻ ነው የተሰጠችን እግዚአብሔር ይመስገን ስለወደደን 🙏❤️

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-zd6rg7cq5p
    @user-zd6rg7cq5p Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lemlemmamo1985
    @lemlemmamo1985 Před 2 lety +1

    አሜን መጋቤ ሐዲስ መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @mahibelay1765
    @mahibelay1765 Před 2 lety +1

    kale hiwot yasemalegn doketor berkteh yederben

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +2

    Amen

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před 6 měsíci

    ፀጋው ይብዛልህ መምህር ግሩም ነው

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin

  • @sosiabraham420
    @sosiabraham420 Před 2 lety +4

    ላይከ ወንጌል ሊቃውንትን በዕድሜ፣ በፀጋ ያኑርልን፣ ቃለ ሕይወት ያሠማልን፡፡ የእናታችን የአዛኝቷ ጥበቃና ምልጃ አይለይዎት፡፡ አሜን!!!

  • @mggb9549
    @mggb9549 Před 2 lety +1

    ቃለሒወት ያሰማልን ወንድሜ 🙏

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen.

  • @tigistbuta7737
    @tigistbuta7737 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን👋👋👋

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před 2 lety +1

    👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን: አሜን: አሜን: መጋቢ: ሐዲስ: ዶክተር: ሮዳስ: እንኻን: ለእመቤታችን : ለኪዳነ: ምህረት: አመታዊ: በዓል: እብሮ: አደረሰን: : ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን::

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 Před 2 lety +2

    የህይወትን ቃል ያሰማልን🙏

  • @felekechmakash6564
    @felekechmakash6564 Před 2 lety +2

    እመቤታችን እምዬ ድንግል ኪዳነ ምህረት በምህረት ቃል ኪዳኗ ትጠብቀን መጋቢ መምህራችን ዶክተር ሀዲስ ሮዳስ ኪዳነ ቃሏ ፀጋውን ታብዛልዎት ቃለ ህይወቱን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እህጉራችንን ኢትዮጵያን ሰላምና ፍቅር ያድርግልን የተዋሕዶ እምነት እና አማኞችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🌴🌻🌹🙌🙇❤️👨‍👩‍👦🇪🇹🙏🙏🙏

  • @lemlemmamo1985
    @lemlemmamo1985 Před 2 lety +1

    የግእዝ አንደበቶ በጣም ደስ ይላል

  • @bet5098
    @bet5098 Před 2 lety +1

    ሥላሴ ይመስገን

  • @tgmekuria5679
    @tgmekuria5679 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልን።

  • @nunumekonen2518
    @nunumekonen2518 Před 2 lety +1

    Kalehiywot yasemalen

  • @azebayelew2297
    @azebayelew2297 Před 2 lety +2

    amen amen amen🙏🙏🙏🙏🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💒💒💒💒💒💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @samuelgetaneh8954
    @samuelgetaneh8954 Před 2 lety +8

    መምህር ሮዳስ ሰፊ ዘመን ከድሜና ከጤና ጋር ያድልዎ ብዙ ትምህርትዎን እየተጠባቅንነው

  • @alemazalemaz480
    @alemazalemaz480 Před rokem

    Amen amen amen kalhiwt yasmaln

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902

    Achiwu Nesh Tesfawu Le Adami Cidanemiret🙏Betesdede Gize Ke Genet🙏Ellllllllllllllllll💐
    👏Enatachin Qedist Cidanemiret Hoy🙏
    Betesetesh Qal Cidan Ke Lijsh Ke Wedajsh
    Ke Cheru Medehin Alem Eyesus Cirestosga🙏
    Amalijn Astarqyn Lijsh Yiqertawun Yadileni
    Zedi Lemigneliyn Miretin Asechni Amen(3)🙏
    Yasrat Hagershn Ethiopian🇨🇬🇨🇬🇨🇬Asebyat⛪️💔

  • @MasteMaste-rv1em
    @MasteMaste-rv1em Před 5 měsíci

    ስለሁሉም ነገር ከአፅነፍ አሰከ አፅናፍ ይክበር ይመስገን

  • @hanaezra1876
    @hanaezra1876 Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሠማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ

  • @MyPhone-us2wl
    @MyPhone-us2wl Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @User-rl9vy
    @User-rl9vy Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤🙏

  • @kekebaby618
    @kekebaby618 Před 3 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን💖💖💖💖💖💖💖

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Před rokem

    Kale hewet yasemalen ❤❤❤

  • @sofanitepilupader2424
    @sofanitepilupader2424 Před 2 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ተክነህዋል 🙏
    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 2 lety +1

    እወነትነወወርቅነትእናቴአሜንአሜንአሜንንንንን

  • @user-dq5rj4tb6l
    @user-dq5rj4tb6l Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እመብርሃን

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @aewnone3890
    @aewnone3890 Před 2 lety

    የተከበሩ መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እኔ በኢትዮጵዬውይ ነቴየ እና በኦርቶዶክስ እነቴ አልደራደርም አባቴ💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የመምህር ቤተሰቦች ስለ ኢትዮጵያ ፀልይው በተረፈ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያን ሁሉ ።

  • @moniendalew5175
    @moniendalew5175 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜናጤና ይስጥህ

  • @enatederesh3186
    @enatederesh3186 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-qx7ru3ke3m
    @user-qx7ru3ke3m Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @beliasmare2685
    @beliasmare2685 Před 2 lety

    Fetari yimesgen enku yehone astemari sileseten...erejime edmena tena yadlih yagelgilot zemenh yetebareke yihun

  • @user-bx7rp2sl6f
    @user-bx7rp2sl6f Před rokem

    ❤ hulemnawah❤ werke🎉🎉🎉 Ehmbetachin eko esuan yemimetin ( 💚 yememsl ngri bmedri laye yelem🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲⛪ beka egn nesihet hoye dengile mariyam hoye desi yebelsh🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏 keberena msgana yedreseshi 😖🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️❤❤❤

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @msaeretliyan82
    @msaeretliyan82 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን

  • @Genet22gtm
    @Genet22gtm Před 6 měsíci

    Kale hiwet yasemaln

  • @HARAENTERTEMENT12
    @HARAENTERTEMENT12 Před 2 lety +1

    ❤️💛❤️💛❤️💛❤️

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 Před 2 lety +1

    Kale hewet yasemalen!!!💚💛❤

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 Před 2 lety +2

    በጣም እመቤቴ ሆይ ስምሽን ጠርቶ ያፈረ የለም

  • @abelteha685
    @abelteha685 Před 2 lety

    Elelelelelelelelelele

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +1

    EgiziAbiher yimesigen

  • @eyerusalemabera710
    @eyerusalemabera710 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @elizabethyonas1324
    @elizabethyonas1324 Před 2 lety +1

    ኧረ አስተምረነ አንጂ እታጓጓን አንዴት ደስ እንደሚል እኮ ........