ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ አንድነት ገዳም ታሪክ.avi

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 10. 2012
  • በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    በማህበረ ፍቅርተ ክርስቶስ ዘእመምዑዝ መንፈሳዊ አገልግሎት ማህበር የተዘጋጀ የገዳመ ሲሀት እመ-ምዑዝ ኪዳነምህረት ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ አንድነት ገዳም ታሪክና የአስደናቂውን ቤተመቅደስ ማለትም ለጌታ በአራቱም አቅጣጫ የሰገደውን በሰንሰልና በስሚዛ እንጨት በአንድ ቀን የተሰራውን ቤተመቅደስ የሚያሳይ ቪሲዲ

Komentáře • 244

  • @user-rw1is9sr1o
    @user-rw1is9sr1o Před 8 lety +24

    የቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ በረከትና ምልጃ አይለየን አምላኬ ቸሩ መድሀኒአለም ሆይ ለደጀ ሰላሟ እድበቃ ፍቃድህ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @rahelrahel807
    @rahelrahel807 Před 8 lety +18

    አሜን አሜን እናታችን ፍቅርተ ክርስቶ ለዚች ለተቀደሰች ቦታ ለመርገጥ ታብቃን

  • @emulili2983
    @emulili2983 Před 6 lety +1

    የእናታቺን የፍቅርተ ክርስቶስ ፀጋ በረከቶ ይደርብን በፀሎታቺሁ አስቡን ተዊህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @habtammulaw6371
    @habtammulaw6371 Před 4 lety +1

    እናታችን ፍቅርተ ክርስቶስ ለደጀሽ አብቂኝ እናቴ በምልጃሽ በጥበቃሽ አትለይኝ አሜን ፫

  • @eskeabrave2691
    @eskeabrave2691 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ! ለደጇ ያብቀኝ መድሀኒዐለም !!!

  • @yenetesfadnglnatyenetesfad5631

    የእናታችን በረከቷ ይደርብን በምልጂዋ ሀገራችን ፍቅርን ሰላምን አድነትን ታሰጥልን አሜን!!

    • @marwaaiali7715
      @marwaaiali7715 Před 6 lety

      yene Tesfa Dngl nat yene Tesfa Dngl nat

    • @ssrsghv8022
      @ssrsghv8022 Před 5 lety

      የናታታችን ፍቅርተክርስቶስእረዴትበረከቷአይለየን
      ከመከራስጋ ከመከራነፍስ ትጠብቀን
      አሜን አሜን አሜን

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 Před 5 lety +1

    የቅድስት፡ክርስቶስ፡ረድኤት፡በረከት፡ይደርበን፡አሜን፡፡አማላጅነትዋም፡አይለየን፡አሜን፡፡

  • @haymanotanbesi8768
    @haymanotanbesi8768 Před 7 lety +9

    አሜን አሜን አሜን ምልጃዋ ጸሎት ልመናዋ ይደርብን
    እኔም ምልጃሽ ከደጅሽ ያቁመኝ ወንድሜ ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማእትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
    ወስብሀት ለእግዚአብሔር
    ወወላዲቱ ድንግል ወመስቀሉ ከቡር!

  • @anaktiagamanproper1073

    የቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፡፡አምላከ ቅዱሳን ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን፡፡

  • @salmalhsm2143
    @salmalhsm2143 Před 7 lety +1

    አሜን፡በረከቷ፡ይደርብን፡እነዚህ፡መናፍቃን፡በቅዱሳን፡ላይ፡አፋቸው፡ሲከፍቱ፡በጣም፡ይገርመኛል፡ኡፍፍፍ፡ለሁላችን፡አምላካችን፡ልቧና፡ይስጠን፡አሜን

  • @samsungandroid6041
    @samsungandroid6041 Před 5 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን አሜን አሜን የቅድስት ፍቅርት ክርስቶስ ርድት በርከት ይደርብን አሜን።

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g Před 7 lety +5

    ቃለህይወት ያስማልን የቅድስተ ፍቅርተ ክርስቶስ ምልጇ በረከቷ ይደርብን ወገኖቼ እኔ ከስደት ስመለስ እንደዚህ ያለ ገዳም መኖር እግዚአብሔር መመስገንና መገልአል እንዲሆን ስራዬ አስባለሁ ጌታ ሆይ እርዳኝ

    • @marwaaiali7715
      @marwaaiali7715 Před 6 lety

      ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል

    • @Wise888
      @Wise888 Před 4 lety

      Hasabishn EGZIYABHEAR yasakalish

  • @leteberhangebreselase3333

    Amen amen amen kalehiwet yesmalna bereket rediet xolota nay kidane MHRET nay kidsti Krustos Samra yekaflena

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l Před 4 lety

    እሜን፫
    ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ ጌታ በገባላት ቃል ኪዳን ለኛም በርከቷ ይስርሰን

  • @tureymihret5128
    @tureymihret5128 Před 3 lety

    ቅድስት ፍቅርት ክርስቶስ በርከትሹ ይደርብን። እናታችን ለደጅሺ አብቂን። አሜን አሜን አሜን

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 Před 6 lety

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የእናታችን ፋቅርተ ክርስቶስ ሬዴኤት በረከታ ደርብን አምለከ ፋቅርተ ክርስቶስ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ እኔን ሃጥያተኛ ደከማ ባርያህን አስበኝ

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před 3 lety

    አባታችን አስለቀሱኝ😭😭😭
    የእናታችን የቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ረደት በረከቷ ይደርብን አሜን፫
    ደጇን ለመርገጥ ያብቃን

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu Před 4 lety

    የእናታችን በረከት በሁላችን ይደር ...አይ መታደል አይ ቅድስና ...ጌታ ሆይ እኛንም እርዳን በቅድስና አንተን ባናስደስትህ እንኳን በሃጢያት አንተን ከማሳዘን አውጣን

  • @seritu9867
    @seritu9867 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለደጅዋ ያብቃን

  • @amanuealtesfamaryam804

    amen amen amen bereketn xelotn qal kidann qdste fqrte krstos ayfeleyena lul egziabhier amlakna eyesus krstos wedi dngl maryam adiena amen betam dess ylal tarikwa

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 Před 7 lety

    Amen Amen Amen ENATE KiDEST FIKERET KERiSETOS HOYE MiIiJASH AYiLgN AMEN AMEN AMEN!!!!!
    Lewdemacen kale hiowtn yasemalin Amen!!!

  • @kalfekrsaki2947
    @kalfekrsaki2947 Před 8 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ ፡፡ፍፃማችሁን ያሳምርላችሁ ፡፡

  • @keroswald7837
    @keroswald7837 Před 6 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን የ ቅዱስታችን ፍቅርተ ክርስቶስ ጾሎት እና በርከተ አይለይን

  • @mikielekahase4574
    @mikielekahase4574 Před 8 lety +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ዕልልልልልልልልል
    ዕልልልልልልልልል
    ዕልልልልልልልልል

    • @marwaaiali7715
      @marwaaiali7715 Před 6 lety

      Mikiele Kahase

    • @YB-we4lq
      @YB-we4lq Před 6 lety

      እልልልልልልልለልልልልልምልልልልልል
      እልልልልልልል

  • @ghirmayweldeyesus1066
    @ghirmayweldeyesus1066 Před 6 lety +1

    ኣሜን እናታችን ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ሳምራ ደጅዋ ለመርገጥ ታብቃን።

    • @user-bv2tn1ot1n
      @user-bv2tn1ot1n Před 6 lety

      Ghirmay Weldeyesus
      ቅድስት ክርስቶስ ስምራ እና
      ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ። ይለያያሉ

  • @user-eg1np2td3p
    @user-eg1np2td3p Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን የናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ረድኤት በረከቷ ይደርብን አሜን

    • @marwaaiali7715
      @marwaaiali7715 Před 6 lety

      ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጾለታችሁ
      o

  • @user-ko6nq8zq6g
    @user-ko6nq8zq6g Před 5 lety

    ቃለህወት ያሰማልን የናታችን ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ እረት በረክት ይደርብን ምልጃ ጶለትሽ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @dhbnmccbbnmcc1349
    @dhbnmccbbnmcc1349 Před 8 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
    Kalehiyiwet yasemalin

  • @salamethiopian2170
    @salamethiopian2170 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    እኛም ቦታውን እንድን ረግጥ የእናታችን
    ረድኤት በረከቷ ይደርብን

  • @kudustesfay528
    @kudustesfay528 Před 5 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የ እናታችን ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ በረከት እረድኤትዋ ይደርብን በጸሎትዋ ይማረን በጸሎታቹ ለሃጥእ ወንድማቹ,,,,,,,

  • @fatfatamenamenamenkalhiwet1164

    Amen Amen Amen berktwana limenawa ayileyen

  • @dyhvfuoguho5246
    @dyhvfuoguho5246 Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልል
    ዕልልልልልልልልልል ዝምር መላክት ያሰማልን

  • @shahamsham3502
    @shahamsham3502 Před 6 lety

    ፍቅርተ ክርስቶስ ክብር። ላንቺ ይሁን። ፀሎትሽ። አይለየን አሜን።

  • @getachewmolamata7002
    @getachewmolamata7002 Před 5 lety

    Amen yenatachin kidist Fikirte kiristos bereketwa tselotuwa yideribin

  • @jemilaaki7703
    @jemilaaki7703 Před 8 lety

    እናታችን ፍቅርተ ማራያም በርከትሽ ይደርብን እናታችን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sisaymantegbosh978
    @sisaymantegbosh978 Před 8 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @salmalhsm2143
    @salmalhsm2143 Před 7 lety +1

    ወይኔ፡ደስ፡ሲል፡አሜን

    • @Love-sg9uc
      @Love-sg9uc Před 6 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @asnakechwerkagegnehu4937

    አሜን የናታችን በረከቷ በህዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን ቃለህይውት ያሰማልን

  • @user-ip4bv9kz4k
    @user-ip4bv9kz4k Před 6 lety

    እልልልልልልእልልልልልልልልእልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ባበረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-pn7oi6ii7o
    @user-pn7oi6ii7o Před 6 lety

    ያባቶቻችን. በረከት. ለእኛም. ለስደተኞች. ይደርብን. እንደት. ደስ. ትላላችሁ. እግዚአብሄር. ይመስገን

  • @mekdesdagnaw3452
    @mekdesdagnaw3452 Před 7 lety

    የእናታችን የፍቅርተ ክርስቶስ በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @fatfatamenamenamenkalhiwet1164

    Amen Amen Amen kale how st yasemalin mengestsemayat yawrsiln

  • @user-oq6hl4fb5f
    @user-oq6hl4fb5f Před 2 lety

    Ameen Ameen Ameen inate kidist fikirte kiristos bereketish yideribin inate

  • @dhbnmccbbnmcc1349
    @dhbnmccbbnmcc1349 Před 7 lety

    Amen Amen Amen Kale Hiywet Yasemalin

  • @ghfgh6508
    @ghfgh6508 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ፅሎት ምልጀዋ ልመነዋ ይደረብን

  • @user-ll9qw3st5x
    @user-ll9qw3st5x Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን
    የቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ በረከት ይደርብን ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c Před 7 lety +2

    አሜን አሜን አሜን የጻዲቊ የፍቅርተ~ክርስቶስ በረከትና እረዴቷ አይለየን ይደርብን
    ለወንድማችንም የ ድንግል ማርያም ልጅ የህይወትንም ቃል ያሰማልን♥♥♥

    • @marwaaiali7715
      @marwaaiali7715 Před 6 lety

      ኢትዮጵያ የድንግል የአስራት ሃገር ናት

  • @emebethaylegebrel935
    @emebethaylegebrel935 Před 7 lety +1

    በረከትዋ ይደርብን

  • @yaredhaile6590
    @yaredhaile6590 Před 3 lety

    Medhnitalem getachen eyesus krestos edman ena tanan yechemerelachu Amen

  • @aweertechumq2936
    @aweertechumq2936 Před 7 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አምላኪ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ አሜን አሜን አሜን።

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu Před 7 lety

    አሜን:: አባታችንንም ሰላም ጤናና እድሜ ይስጥልን። በጣም ደስ ይላል::

  • @metamenlerasnowmetamenlera6270

    ቃለ ሂወት ያሰማልኝ የእናታችን ምልጃዋ በረከትዋ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን

  • @Fffgg-lg8lu
    @Fffgg-lg8lu Před 8 lety

    ልልልልልልልልልልልልለ
    ልልልልል
    ልል
    ልልልልልልልልልዝማሬመላእክያሰማልን

  • @user-jk5xm2bq8p
    @user-jk5xm2bq8p Před 7 lety

    አሜን የናታችን የፍውርተ ማሪያም እረድኤትና በርከት ይደርብን አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን በርከትና ምልጃ አይለየን አሜን

    • @marwaaiali7715
      @marwaaiali7715 Před 6 lety

      ሠላሜ ነሽ ድንግል ዋስትናዬ

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ።ይደረብኝ

  • @shahamsham3502
    @shahamsham3502 Před 6 lety

    አባቶቻችን እድሚይልችሁን ያርዝምልን። ምርቃታችሁ። ልሁሉም።ይድርሰን አሜን አሜንአሜን

  • @salamdemoz1506
    @salamdemoz1506 Před 8 lety

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin

    • @fatimamhmdhhjuio3789
      @fatimamhmdhhjuio3789 Před 4 lety

      AMEEN AMEEN AMEEN

    • @fatimamhmdhhjuio3789
      @fatimamhmdhhjuio3789 Před 4 lety

      AMEEN AMEEN AMEEN ELElelelel ELElelelel ELElelelel ELElelelel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏🇧🇴🇧🇴

  • @gf-ik2xs
    @gf-ik2xs Před 5 lety

    አቤቶ እግዚአብሔ ለሀገሬ አብቃኝ ሀገሬም ናፈቅኝ ሀፃቱችን የማላቅቅብት የንስሀ ሞት አብቃ ፈቅእት ክርስቶስ እባክሽን ለድጅሽ አብቂኝ በዚህ ዘምን እግዚአብሔ ጋር መኑር መታድል ነው ፈጣሪ ለሀገሬ አፈር አብቃኝ

  • @mekedsabreham7089
    @mekedsabreham7089 Před 7 lety

    Amen Amen enate kidest fikeret kerisetos hoye milijash ayileyegn

  • @wOoOoOw19
    @wOoOoOw19 Před 8 lety

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN Egzihaber amlak ende enante bebetawa tagenten endinebarek yirdan

  • @mxmmxm251
    @mxmmxm251 Před 6 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @jenatdemesa6733
    @jenatdemesa6733 Před 7 lety +1

    egzabehere yemsegen bewnet betam dessss yelale berketaeshewe yederebene Amen
    kale Hiwoet yasemalen Amen

  • @tigimekonnen5859
    @tigimekonnen5859 Před 6 lety

    አሜን እግዚአብሔር ዋጋቹን ይክፈላቹ።።።እናታችን ፍቅርተ ክርስቶስ.. .በረከቷ ይደርብን።።።

  • @rahmarahma4871
    @rahmarahma4871 Před 7 lety +4

    እናታችንቅድሥትፍቅርተክርሥቶሥበርከትሽእርዴትሽይደርብንፀጋሽንናፍቅርሽይብዛልን
    የፍቅርተክርሥቶሥአምላክሀገራችንከክፉከመከራጠብቅልንአሜን(3)

  • @hanaamanuel6983
    @hanaamanuel6983 Před 8 lety

    Amen Amen Amen

  • @azebhabtezghi3092
    @azebhabtezghi3092 Před 4 lety

    የቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ በረከት ይደርብን

  • @aersamat9115
    @aersamat9115 Před 8 lety +2

    እመቤቴ ፍቅርተክርስቶስ አስቢን እናተም በምልጃዋ ታስባችሁ እእኔም አስቡኝ ለደጅዋ ታብቃኝ እፅብ ብያለሁ ከፍቅር ተማርያም

  • @amarachs6485
    @amarachs6485 Před 4 lety

    አሚን አሚን አሚን የናታች ን በረከታ ለሁላችን ይሁን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 4 lety

    በረከታችሁ ይደርብን ለደጁ ያብቃን

  • @abietuendantemanew7102

    Yekidist Fikirt Kirstos Bereketua Yideribin!

  • @kidanekmarriyam8038
    @kidanekmarriyam8038 Před 5 lety

    _ያኢናታችን ባርክት ይዳርን_አሜን_

  • @sofiyaseidmashallahi4616

    amen amen Amen

    • @fatactasoma3666
      @fatactasoma3666 Před 4 lety

      sofiya Seid Mash Allahi❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏✋✋✋✋✋✋✋✋

  • @fasikaamen8558
    @fasikaamen8558 Před 8 lety

    kaleheyewtyasemalen amen amen amen bemelejawaateleyenyekedusanamelakEthiopianyebark
    beselamwedehagerachenyemelesenAmmeeeeeeeennnnnn

  • @yemaryamgta5162
    @yemaryamgta5162 Před 8 lety

    Amen kebirna misgana
    le seraeit gata Egzabhar
    yehun amlki kenata ga yhun tebarku

  • @lovelove-cf5sk
    @lovelove-cf5sk Před 8 lety

    amenn amen amenn barekatew yederasan

  • @MH-cr9vp
    @MH-cr9vp Před 6 lety

    አሜን. ቃለ ህይወትን. ያሰማልን አሜን

  • @user-xm5ym7gy8x
    @user-xm5ym7gy8x Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @dawitkasa5632
    @dawitkasa5632 Před 4 lety

    ምልጃዋ ጸሎት ልመናዋ ይደርብን

  • @alemneshdesiye5906
    @alemneshdesiye5906 Před 8 lety

    Aman Aman Aman Aman Aman Aman Aman Kale Hiwete yasemalen Mengste Smayt yawireselene

  • @rahelgaym1652
    @rahelgaym1652 Před 7 lety

    Amen kali hiwet yaseman

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 8 lety +1

    JEGNA KEDSIT SET NAT AKORASHEN AMENNNNNNNNNNNNNN

  • @netsanettigabuu6373
    @netsanettigabuu6373 Před 6 lety

    አሜንሰለ ፍቅርተ ክርስቶስ ብሎ ይቅር ይበለን!

  • @betleymyaregela9052
    @betleymyaregela9052 Před 7 lety

    አሜንአሜንአሜን

    • @arkshjatna3863
      @arkshjatna3863 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን
      ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @aishatyaouland5793
    @aishatyaouland5793 Před 5 lety

    አሜንአሜንአሜን
    አሜንአሜንአሜን
    አሜንአሜንአሜን

  • @dyhvfuoguho5246
    @dyhvfuoguho5246 Před 6 lety

    አሜን በረከትችሁ ይደርብን

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 4 lety

    የቅድስት ፍቅርተ ክርስቶሥ ምልጃ በርከት ይደረብነ

  • @reemnaamani7674
    @reemnaamani7674 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያስማልን

  • @mulukwt
    @mulukwt Před 7 lety

    amen amen amen kalhiwt yasemalen

  • @nadeazaqxsw1454
    @nadeazaqxsw1454 Před 7 lety +1

    አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን

    • @deraderadera6858
      @deraderadera6858 Před 5 lety

      በርኩን. ይፍቱን አበተችን ከደጁዋ ይብቃንወለተመከኤል

    • @fatimamhmdhhjuio3789
      @fatimamhmdhhjuio3789 Před 4 lety

      AMEEN AMEEN AMEEN ELElelelel ELElelelel ELElelelel ELElelelel zemari malakitin yasemalin

  • @shahamsham3502
    @shahamsham3502 Před 6 lety

    እግዝያብሄር። ያስተክልክልላችሁ። ውፕድማችን።

  • @behailualmirew6280
    @behailualmirew6280 Před 6 lety

    enate fiirte kirstos!!!! yetefeweskubet kidus bota!!! EGZIABHER YIMESGEN! yihen bota keregtuk jemro hiwote tekyere!! ye nisha ena ye kidus kurban hiwotn endawek adrgognal

  • @user-hr9ve6to4n
    @user-hr9ve6to4n Před 7 lety +1

    አሜን

  • @abrhamtamene2941
    @abrhamtamene2941 Před 8 lety

    Kidst fikirt kirstos tbarkachuh ! Amen ! Botawan eski ngerun

  • @aritiethio7674
    @aritiethio7674 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን !!

  • @tigistmente4336
    @tigistmente4336 Před 8 lety

    እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሠገነ ይሁን እነቷም እግዚአብሔር ይበርከችሁ እባካችሁ ዬት አካባቢ ነው

    • @weynshetmekoya2056
      @weynshetmekoya2056 Před 7 lety +2

      Tigist Mente
      ሰሜን ወሎ መቄት ወረዳ ፍላቂት ስትደርሽ እማሙዝ ፍቅርተ ክርስቶስ ብለሽ ስትጠይቂ ያሳዩሻል
      ፍውርትየ ለደጅዋ ለቤትዋ ታብቃሽ አምላከ ቅዱሳን የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
      የቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ረድኤት በረከትዋ ይደርብን በቃልኪዳንዋ ታስምረን
      አሜን

  • @aynalemdeme2550
    @aynalemdeme2550 Před 4 lety

    ምን ልበል ቃላት የለኝም እፁብ እናቴ ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ ምልጃሽ አይለየኝ በረከትሽ ይድረሰኝ ከደጅሽ እንድመጣ ፍቀጂልኝ

  • @robeldesalgne9101
    @robeldesalgne9101 Před 6 lety

    temesgen amlakeiye ene hatsategna. eyehen qudus qal edisema yefeqeklgn amlakeiye yehen azegaje hln wedmachn enatachn kiristot samra mdjawa aleyh dqnew yeamlakach sra

  • @verhanieverhanie57
    @verhanieverhanie57 Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን ደስ ሲል

  • @HanaSelama
    @HanaSelama Před 7 lety

    እግዚአብሔር ለዚህ ታላቅ በረከት ይድረሰን

  • @minilikmekie8637
    @minilikmekie8637 Před 6 lety

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንን