በአእምሮ መንፈስ መታደስ | ክርስቲያናዊ የሕይወት ለውጥ ለማምጣት | መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • በአእምሮ መንፈስ መታደስ | ክርስቲያናዊ የሕይወት ለውጥ ለማምጣት | መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 236

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Před měsícem +2

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Eyina Enikuw wudi Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Hagerachin Ethiopian Yitebikeyin ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህረችን እረጂም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜን ሰላም ለገረችን ሰላም ለህዝበችን ሰላም ለአለም

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh4640 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን!!!መምህራችን አባታችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ❤መድሀኒአለም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን ❤❤❤

  • @thhghh745
    @thhghh745 Před měsícem +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብጸሎት አስቡኝ ትንሽ አሞኛል ጽጌ ማርያም❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před měsícem +1

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před měsícem +26

    እንኳን ለዐፀ መስቀል ወራዊ መታሰቢያና ለሐዋርያው ቅዱስ ናትናኤል ዓመታዊ የዕረፍት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ: አደረሰን አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ይህወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እኛንም በቃሉ ጠንክረን ፀንተን እንድንኖር ፈጣርያችን ይርዳን

    • @user-iv6zs6fp3m
      @user-iv6zs6fp3m Před měsícem +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የመስቀሉ ጌታ አገራችንን ይታደግልን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před měsícem

      አሜንአሜነአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልንአባታችን፣

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před měsícem

      አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን🎉🎉

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před měsícem

      ​@@user-iv6zs6fp3mአሜን፫

    • @LawayishiAkililu
      @LawayishiAkililu Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @kidistkahssai9912
    @kidistkahssai9912 Před měsícem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እባታችን🙏🏽 ወለተ ማርያም ወልደ አማኑኤል እና ውሂበ ሥላሴ ብለው በፀሎት ያስቡን🙏🏽 እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-uv9ko9ew2r
    @user-uv9ko9ew2r Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ና ጤናን ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመንዎን የረዝምልን

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq Před měsícem +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @user-ld8ki4ez8l
    @user-ld8ki4ez8l Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለሀገራችን ለአለማችን ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před měsícem +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን አሜን አሜን!!

  • @user-km8iz3ee9e
    @user-km8iz3ee9e Před měsícem +1

    Amen amen amen abatachn burakiwet ydresen❤❤❤❤

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n Před měsícem +1

    🌿🌿🤲አሜን አሜን አሜን🤲🌿🌿✝️ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር ❤አስካለማርያም በፀሎት አስቡኝ🙏🏼✝️💚💛❤️

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወትን ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️🙏

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @user-ns3vb7hu2p
    @user-ns3vb7hu2p Před měsícem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @Rgebray
    @Rgebray Před měsícem +1

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️አሜን✝️🙏✝️ 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Před měsícem +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ይህችን ይባርኩን መምህር❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sp8er8hd6k
    @user-sp8er8hd6k Před měsícem +1

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen!!!

  • @firehiwotfhabte
    @firehiwotfhabte Před měsícem +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @alemteshome7320
    @alemteshome7320 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-uv9ko9ew2r
    @user-uv9ko9ew2r Před měsícem +1

    እህተ ገብርኤል እበለላሁ እባክዎ በፀሎቶዎ አስቡኝ

  • @Rgebray
    @Rgebray Před měsícem +2

    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏 ቅዱስ አሐዱ አምላክ ረቂቅ ፍቅር ርህሩህ ቸር ታላቅ ባለጸጋ ክብር ክብር ክብር ምስጋና💖 ይሁን ይድረስ ለዘለዓለም✝️ አሜን✝️አሜን✝️አሜን🙏 ወላዲተ አምላክ ቅድስት✝️ ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናቴ በህልሜ በማርያም 💖ስለው አንዱን ተወኝ ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ አርበኛ✝️🙏 የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንቁ💖 ሊቅ እግዚአብሔር ፀጋውን✝️ ጥበቡን ያብዛሎት እመቤቴ ትጠብቆት ቃለ ህይወት✝️🙏 ያሰማልን የአገልግሎት 🙏✝️ ዋጋሆን በቀለመወርቁ ✝️💖ይመዝግበው ረጅም እድሜ✝️ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን✝️ አሜን✝️አሜን✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před měsícem +13

    መምህራችን እንኳን መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ይሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @aynalemh9590
    @aynalemh9590 Před měsícem +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @shemlesbaba5369
    @shemlesbaba5369 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen ❤

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před měsícem

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret6041 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-ey8el2qw3l
    @user-ey8el2qw3l Před měsícem +1

    Amen Amen Amen ❤️❤️❤️

  • @SelamLife-sz6yl
    @SelamLife-sz6yl Před měsícem +1

    አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-kb3lv3kt6g
    @user-kb3lv3kt6g Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወአት ያሰማልን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsícem +1

    መምህር ዘበነ ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቆት❤❤❤

  • @user-ln9cv2oi6d
    @user-ln9cv2oi6d Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-nq8lj5kw3r
    @user-nq8lj5kw3r Před měsícem +1

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜንየሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን ክብር ምስጋና ለሀያሉ እግህአብሄር ይሁን የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤ ላይ ንገስ ❤❤❤🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sabahabte8948
    @sabahabte8948 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰሙልን አባታችን መምህራችን

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 Před měsícem +1

    Memhr kal hiwot yasemalen edmenatena yibarkot cheru medehanialem 🙏🙏🙏

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @aylachakoyisha4540
    @aylachakoyisha4540 Před měsícem +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Před měsícem

    አሜን: ክብር ምስጋና:ከዘላለም: እስከ: ለዘላለም: ለእመቤታችን: ለቅድስት: ድንግል: ማርያም: ልጅ: ለጌታችን፣ ለመድኃኒታችን: ለእየሱስ: ክርስቶስ: ይሁን:❤❤❤ አባታችን: በእውነት: የህይወት: ቃልን: ያሰማልን ፣ ቸሩ: አምላካችን: የሰማነውን: በልባችን: ያኑርልን: አሜን: ❤❤❤

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    ስህነ ማርያም ነኝ አባቴ የቸገረ ጭንቅ ውስጥ ገብቻለሁ ፀልዪልኝ እያልኩ ብዙ ጊዜ ስፅፍልሆት ነበር ። እግዚአብሔር ይመስገን ከክፉ ሰውሮኛል 🙏🙏🙏 መድሐንያለም መጨረሻውን ያሳምርልሽ በሉኝ በፀሎትዎ አስቡኝ ።🙏🙏🙏

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @raweyaalmagshali7894
    @raweyaalmagshali7894 Před měsícem +1

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን ቃል ህይወት ያስማልን እሜን

  • @user-du4bw9nx3e
    @user-du4bw9nx3e Před měsícem +1

    Amen Amen Amen qale hiwot yasimalin memeharchin IGIZIHABER yeminismawan bilibonchin yasdiribn ❤❤❤

  • @monaseyd5020
    @monaseyd5020 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 Před měsícem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @helenmorris7673
    @helenmorris7673 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን። ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን አደረሰን ለቅድሰት ኤሊኒ ከብረ በዓል ከክፋ ሁሉ ነገር በምልጅዋ ተሰውረን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን የልቦናችንን መሻት ትሰጠን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት ወደ ልጅሸ አማልጅን ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂልን እማምላክ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏❤🙏❤🙏🙏❤🙏❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏🙏❤

  • @taiba8635
    @taiba8635 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ፈጣሪ ይጠብቅልን አባቴ 🙏✝️⛪️❤️

  • @zebibanegash4576
    @zebibanegash4576 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ኪዳን እባላለሁ በስደት ነው ሚኖረው አባታችን

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před měsícem +1

    አሜን መምህሬ ቃለሂውት ያሰማልን መምህረ በጣም ከብዶኝል በፀሎት አስቡኝ እህት ሜካኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን. መምህርራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን.

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 Před měsícem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን!

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን የሰማነውን ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያኑርልን ያቆይልን አሜን አሜንአሜን❤

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 Před měsícem +1

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤መምህራችን አባታችን ቃለሕወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot yesemalene

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🎉🎉❤❤❤

  • @martahaile5136
    @martahaile5136 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @habtamumuche7672
    @habtamumuche7672 Před měsícem +1

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4d Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን!አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ እን ፍፁም መለወጥ አልቻልኩም እድሜዬ በከንቱ ነው ያለቀው የትላንትናው ቦታ ላይ ነው ያለሁት እግሬን ልቦናዬን አይምሮዬን ከሀጥያት ከዝሙት ከሀሜት ከክፋት መንደር መንቀል መመለስ ተስኖኝ ይሔው ዛሬም አለሁ እንዳደፍኩ ሳልለወጥ እሱ በቸርነቱ የመመለሻ እድሜን ይጨምርልኛል እኔ ግን ጭራሽ ብሶብኝ በሀጥያት ባህር ተዘፍቄ አለሁ ለምን አልለወጥም ብዬ ሁሌ እራሴን እጠይቃለሁ አባታችን ለምን ይሆን ልቤ በቃለ እግዚአብሔር ያልተሰበረው ግራ ገብቶኝ አለሁ አባቴ እባኮትን በፀሎቶት እስቡኝ የሊዲያን ልቦና የከፈተ ጌታ የተዘጋውን ልቤን ይከፍትልኝ ዘንድ አስቡኝ በፀሎቶተ የሱ ማደሪያው ያረገኝ ዘንድ እባኮትን
    መረዓተ ሥላሤ እያሉ እህት ወንድሞቼ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እናንተም አስቦች በፀሎታችሁ እባካችሁ🙏🙏

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 Před měsícem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @etagu
    @etagu Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před měsícem

    ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 እንቁ መምህራችን🙏🙏 🙏ልቦና ማስተዋሉን ያድለን መምህሬ (እግዚአብሔር )አምላክ🙏🙏🙏

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh Před měsícem +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 Před měsícem +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን!🙏🙏🙏

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před měsícem +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን

  • @user-zl1fh6un3n
    @user-zl1fh6un3n Před měsícem +1

    አሜን
    አሜን አሜን
    🤲👏🙏

  • @user-qw2mv5bo6e
    @user-qw2mv5bo6e Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህርየ ❤❤❤

  • @user-zl1fh6un3n
    @user-zl1fh6un3n Před měsícem +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን ❤️🙏

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q Před měsícem

    በመለኮት እናት በድንግል ማርያም አማላጅነት በሰማይቱ በሊቀ ቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅናት ይቅር ይበለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን 🤲🤲🤲

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE Před měsícem

    መምህራችን፡ቃለህይወት፡ያሰማልን፡በእድሜ፡በጤና፡ይጠብቆት፡የአገልግሎት፡ዘመኖን፡ይባርክሎት፡የኛ፡ብርቱ፡ቅን፡አስተዋይ፡ትሁን፡አባት፡አስተማሪ።

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před měsícem +1

    አሜን እግዛብሔር ይመስገን🙏

  • @bw.ketema4803
    @bw.ketema4803 Před měsícem +1

    አሜን

  • @user-fn2zj8go4y
    @user-fn2zj8go4y Před měsícem +1

    ቃለህይወትያሠማልንአባታችን❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችንእቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před měsícem +1

    Amen Amen Amen memeherachn kale hiwotn yesemaln❤❤❤❤❤

  • @hareggebre
    @hareggebre Před měsícem +1

    አሜን ፫ የነገ ሰው ይበለን 🙏🙏🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን🙏🙏✝️💒❤️❤️❤️

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Před měsícem +1

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-kd3lo6by4v
    @user-kd3lo6by4v Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቃለህወት ያስማልን አባታችን

  • @Samuelgirma-dq2me
    @Samuelgirma-dq2me Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልህይወትያሰማልንበእድሜ በፀጋ ያኑርልነኝ!!!

  • @zinashalemayhu5961
    @zinashalemayhu5961 Před měsícem +1

    አሜን አሜን አሜን ይበለን

  • @user-zp3zz3yz9n
    @user-zp3zz3yz9n Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 Před měsícem +1

    ❤❤❤Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.