"ጴጥሮስ ያችን ሰዓት በፈለገ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት" ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • "ጴጥሮስ ያችን ሰዓት በፈለገ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት" ZwT || ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)
    #MKZwT#ዜማወጥበብዘማኅበረቅዱሳን#Mahiberekidusan
    Subscribe: www.youtube.co...
    Telegram: t.me/+5e0PniMW...

Komentáře • 6

  • @shamshantos
    @shamshantos Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meronyhannes155
    @meronyhannes155 Před rokem +4

    እሰይ እንኳን ለዚህ አበቃን በራሳችን ጥሩ ነገር ለመስራት የሃይማኖት አርበኞችን ለማስታወስ አበቃን።

  • @tgsmartt
    @tgsmartt Před rokem

    በጣም ያሰተምራል እግዛብሄር ይመሰገን ሰላየሃችሁ አባቴ ሁሌም በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @bini1623
    @bini1623 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን ትልቅ ትምርት ነው በአሁን ዘመን ይህን. ማወቅ

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ክርስቶስ ኢየሱስ መስለው ዛሬም ድረስ ስለ እውነት መስዋዕትነት የከፈሉት ያሉትን የቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ አምላክ ይክፈላቸው ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያን ትንሣኤዋን ያቅርብላት ይብላን ባንዳ ሆነን የእናት ጡት ነካሽ ለሆን አስራት ሃገሮን መሬቷ ላይ የሚበቅል እህሎን ውሃዋን እየበላን እየጠጣን እረመጥ የሆንባት ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም በንስሐ ትመልሰን የማንመለሰውንም እንደ ንጉሥ ፈርዖን ከንሰራዊቱ እንደ ሰጠመ በባእር የረገጥንባት መሬት ተከፍታ ታጥራን ክብሮን ትግለጽ አስራት ሃገሮን ክብሮን እናንተም በርቱልን

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Před rokem +1

    😭😭😭😭