Selam Yehunie Belay high school Graduation ceremony / ሰላም ይሁኔ በላይ ምርቃት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 1,2K

  • @merifikadu7086
    @merifikadu7086 Před 5 lety +8

    ደስ ይላል በጣም ባል ሚስቱን ሲያደንቅ ልጆች እርስ በርስ ሲወዳደሱ ማየት በጣም ያስቀናል አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቃቹ ወልደው ከብደው ደሞ ሰርግቸውን ያብላቹ

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 Před 5 lety +2

    ይሁኔ ትዳርህ አሁንም ይለምልም አምሳያ ልጆችህ ያሳሳሉ እግዝያብሄር ብርክ ያርግልህ ወደ መዝሙር ለፈጣሪ ክብር ያሸጋግርህ መዳን በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ብቻ ነው ጌታን የግል አዳኝህ አድርገህ ተቀበል።

  • @user-tz3vk9dv2i
    @user-tz3vk9dv2i Před 7 lety +6

    እንዲህ ነው እናትና አባት በተለይ ልጁ ከአባቱ ጋር እንዴት ደስ ይላል ዋውውውውው እግዚአብሄር ፍፃሜቸውን ያሳምርላችሁ

  • @kalikidaneyihayes3595
    @kalikidaneyihayes3595 Před 8 lety +32

    በጣም ከምናውቃቸው አርቲስቶቾ ውሥጥ ሁልጊዜም ደስተኛ ሆኖ ለልጆቹም ለሚስቱም ተናግሮ የማይጠግብ ቢኖሮ ይሁኔ ነው እግዚአብሄር የመረጣቸው ሁሉም አንድ ናቸው እህት ወንድም ነው የሚመስሉት ለሚያቸው ፡፡መጨረሻችሁን እግዚአብሄር ያሳምርላችሀ ፡፡

  • @aysheshimmekuriaw8265
    @aysheshimmekuriaw8265 Před 3 lety +3

    ውድ ኢትዮጵያዊ ይሁኔ በላይ ምርጥ አባት ፣ ድንቅ ድምፃዊና የስኬት ተምሳሌት ኩሩ ኢትዮጵያዊ መሆንህን ስገልጽል በደስታ ነው በርታልኝ ወንድሜ።

  • @hsgghs6270
    @hsgghs6270 Před 5 lety +3

    እንዲህ ነው መልካም ቤተሰብ በጣም ደስ ይላል አርቲስት ይሁኔ በላይ ወንድማችን እንኳን ልጆችህን ለዚ ቁምነገር አበቃልህ ላንተና ለባለቤትህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-oh7xd4pv5s
    @user-oh7xd4pv5s Před 8 lety +9

    የሐገር የእምዬ ኢትዮጲያ ብርቅዬ ልጅ ይሁኔ እንኳን ደስ አለህ በየደቂቃው ከአፍህ የማትነጥለው ልዑል እግዚአብሔር ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክልህ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @meronkibakidus7902
    @meronkibakidus7902 Před 8 lety +1

    ብዙ ጊዜ የሚገርመኝ እግዚአብሄርን የማየው በመንፈሳዊ ቦታ ሳየሆን አለማዊ ቦታ ላይ ነው በናተ ላይ ያለ እምላክ በሁሉም ቤት ይግባ ውበት የሰጣችሁ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @misshagre9469
    @misshagre9469 Před 8 lety +81

    ወይ ካለው ተጠጋ ወይ ካለው ተወለዲ አሉ ፈጣሪ ሆይ ሁላቺንንም ከስደት አውተህ በእኩል አኑርን

  • @sefinewadane487
    @sefinewadane487 Před 7 lety +2

    እውነት እልህ አለሁ ይሁኔ በላይ !! በጣም እወድህ አለሁ ፡፡ ከምንም በላይ ደስ ያላችሁኝ ያገርህን ልጆች ሁሉንም ሰብስበህ በማየቴ ኮርቻለሁ በርታልኝ ወንድሜ እግዚያብሄር እንዲህ አንድነታችሁን አይነይብን ፡፡

  • @man5490
    @man5490 Před 5 lety +5

    I feel cery proud and joyful to see a wonderful ethiopian family. Congratulations may God continue to bless all of you.

  • @Hulgaga.Betamo
    @Hulgaga.Betamo Před 6 lety +2

    አቤት ማማር እፍፍፍፍ ሥታሥቀኑ የይሁኔን በላይ ሙዚቃ አባቴ ይወደው ነበር እግዚአብሄር ከአይን ያውጣችሁ ዎዉዉዉዉዉ

  • @foziyaabdurohman9650
    @foziyaabdurohman9650 Před 7 lety +201

    የኔም እናትና አባት ለግራጅዩሽን ተዘጋጅተው እየጠበቁኝ ነው የ5አመት አመትየሩዝመቀቀል ድግሪየን ይዥልገባነው

  • @ebuyeasefa7772
    @ebuyeasefa7772 Před 5 lety +1

    የልጆችህን ሥርአትና በሀል አክባሪነት ሣላደንቅ አላልፍም ይሄ ደሞ እናትና አባት የከፈላቹት መሥዋእትነት ውጤት ነው እሥከመጨረሻው በልጆቻቹ ደሥ ይበላቹ ከፍ ይበሉ

  • @habetamtam7754
    @habetamtam7754 Před 6 lety +3

    እንኳን ደስ አላችሁ የራሴን ህይወት ዳስብ እናንተን ምሳሌ በመውስድ ነው ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @danielk.4183
    @danielk.4183 Před 2 lety +2

    ይሁኔ በላይ ጨዋና ኩሩ ኢትዮጵያዊ !!! እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ከዚህ በበለጠ ለመደሰት ያብቃችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ።

  • @alemnibret4111
    @alemnibret4111 Před 8 lety +4

    እኔ ግን ይህን ፕሮግራም ስከታተለው ከደስታዬ ብዛት ሳላቀው እምባዬ ሁሉ እየወረደ ነበር uffffffffffffffff እንዴት ደስ ይላል የወለዱት ሲባረክ አሁንም መረሻቸውን ያሳምርላችሁ

  • @user-op7wu5wx1z
    @user-op7wu5wx1z Před 8 lety +1

    እንኳዋን ደስ አላችሁ
    ለአባት እና ለእናት
    ጥራችሁ ግራችሁ
    ለዚህ አድርሳችሁ
    እግዚአብሔር አምላክ
    መጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ
    እኔ የምለው በቋንቋ ዙሪያ
    ትልቅ ችግር ያለው ወላጆች ላይ ነው
    በተለይ አሜሪካ የምትኖሩ
    ልጆች እኮ
    የወላጆቻቸውን ውርስ ነው የሚወርሱት እንግዘኛንም
    እንዲሚያወሩት ለአማርኛውም ቦታ ከሰጡት የማይቻል ነገር የለም
    ስለዚህ አማርኛን በደንብ አስተምሯቸው ።

  • @tesgemariyamgeni9763
    @tesgemariyamgeni9763 Před 8 lety +50

    የኔ ቆንጆ ሲያምሩ ልጆችክ.. እግዚአብሔር ይጠብቅልህ

  • @djfjdgjd6623
    @djfjdgjd6623 Před 8 lety

    ይሁኔ በላይ ከነ ባልተቤትህ እኳን ደስ አለህ ልጆችህ በጣም ጎበዞች ናቸው እዳተ በሙዚቃ ህይወታቸውን ያላስደሰቱ በትምህርታቸው እደዚህ ውጤት ያኮሩህ ባልተቤትህ ስደት አገር ስንኖር ስትል ውስጤን በጣም ነው የተሰማኝ እያለቀስኩ ነው ያዳመኩት ስሙኳ የማያምር ስደት አይኑ ይጥፋ እደዝህ ያሉ ጎበዝ ልጆች እያሉን በስደት አገር መባላቸው አሁንም ያሳዝናል

  • @ተመስገንጌታሆይ

    የእናት ቤት እንጀራ የናፈቀው እንደ እኔ💔💔💔💔

  • @emmushet
    @emmushet Před 8 lety +1

    ወይ ጉድ….. ቁርጥ አባቷን!! እንኳን ለዚህ
    አበቃችሁ፡፡ በጣም ደስ ይላል!! Beautiful family.......

  • @fafimahamde8981
    @fafimahamde8981 Před 8 lety +6

    ይሁኔ እንኩን ደስ አለህ። ከባለቤትህ ከልጆችህ ጋር በጣም ደስ ትላላችሁ
    ሰላሙን ያብዛላችሁ

  • @seadatadesse8334
    @seadatadesse8334 Před 8 lety

    እንኳን ደሰ አላችሁ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ወድ ልጂህ የሀገሩን ጭፈራ እዲህ በመጫወቱ በጣም ተገርሜለሁ ደሰታችሁ ይብዛ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 5 lety +8

    ዩህንየ እዴት ላርግህ ዋጥ ባደርጋችሁ
    አጠቅሙኝም ትእይንት ያውጣችሁ
    በተለይ ወንድየው ልጅህ ሲያምር
    እዲህ ፍቅር ያለው ቤተሰብ አይቼ አላውቅም

  • @tigtig5021
    @tigtig5021 Před 8 lety +1

    እንኳን ደስ ያላችሁ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ብዝት ይበል የተውኩትን ትምህርት ልቀጠል ነው በቃ የለፍበትን ፍሬ ማገኝት እንዴት ደስ ይላል
    ደስ የሚልዩ ልጆች መልካሙን ሁሉ ለናተ እመኝላችኃለሁ

  • @user-yn6kr7mp1s
    @user-yn6kr7mp1s Před 8 lety +39

    ሀይ አንቺአለም እስኪ ልጠይቅሽ ለምንድን እኔን የ ሀረብ ገረድ ያረግሽው ውይይ ኑሮ ያለው ሞልቶለት ይደግሳል ብቻ አልሀምዱሊላህ አለኩሉአል

    • @ሀበሻሀበሻ-ፈ4ዀ
      @ሀበሻሀበሻ-ፈ4ዀ Před 8 lety

      አብሽሪ ማር ያለውም ይሞታል የሌለውም ይሞታል አፈር በመብላት እኩልነን

    • @user-yn6kr7mp1s
      @user-yn6kr7mp1s Před 8 lety

      +pearlcherry djandal ልክ ነሽ እህቴ ጀዛከላ ያ ሩሂ

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Před 8 lety

      Be Thankful to God.

    • @sweetlove7952
      @sweetlove7952 Před 5 lety

      kkkkk

    • @mbastudents1963
      @mbastudents1963 Před 4 lety

      ayezoshe lehulum giz alm anchim edhi bagershe yemsgana giz yenorseal

  • @user-wv7wh7kk4q
    @user-wv7wh7kk4q Před 4 lety

    ከምርም ደስታም ያስለቅሳል እውነት በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል ይሁኔ እንኮንም ለዝህ ትልቅ ክብር አበቃህ አላህ ይጠብቃችሁ ሰላምየ እወድሽ አለሁ

  • @taddymeless9019
    @taddymeless9019 Před 8 lety +6

    የምወዲህ ዘፍኝ ይሄ ። እንኮን ደስ ያለህ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ wow i like it

    • @tegestbedaso5041
      @tegestbedaso5041 Před 8 lety

      taddy meless uvv n1

    • @user-gg9fd7ws2z
      @user-gg9fd7ws2z Před 7 lety +1

      taddy meless ወይኔ ፊቅር አባቱን መሳይ ከተወለደ አይቀር እደዚህ ነዉ ሴት እናቷን ወድ አባቱን ሰላም ሁኑባላችሁበት ግን አማርኛ አይችሉምደ

  • @MeMe-cg7xg
    @MeMe-cg7xg Před 5 lety +1

    ይሁኔ ተባረክ ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅር እንደስምህ ፍቅርነህ

  • @meske2042
    @meske2042 Před 8 lety +10

    በጣም ደስ ይላል
    እግዚአብሔር ከእናንተ
    ጋር ይሁን መልካሙን
    ሁሉ ተመኘሁላችሁ

  • @galove1313
    @galove1313 Před 7 lety

    ይሁኔ ቁዋንቁዋ ማንነት ነው ለምድን ነው ልጆችህ አማርኛ የማያወሩት በእውነት እናት አባተች ተብየ አናደዳችሁኝ በሻቃ ሁሉ

    • @HayatIbrahimaagom
      @HayatIbrahimaagom Před 7 lety

      erget sew konkwawn mastemar alebet enem endanchew asteyayet nebereg legoch kemwlede befit gen kewldsh behwala endemtasbiw kelal aydelem betley besew ager setnori. selzih atfred yfredbhal teblwal

    • @negatwaneheh6516
      @negatwaneheh6516 Před 7 lety

      Hayat Ibrahimää.göm

  • @musae899
    @musae899 Před 8 lety +3

    እንኳን ደሥ አላችሁ ባላችሁበት ሠላሙን ሁሉ ተመኘሁ ኑሩልን የኢትዮ ፈርጦች

  • @emudem7109
    @emudem7109 Před 8 lety

    በጣም ነው የምወደህ ይሆኔ ባንተ ዘፈን ነው ያደኩት እየሠማሁ በጣም ብዙ ትዘታወች አሉኝ እናም በጣም አከበረሀለሁ
    የወይን ወዳማዶ ሁኖ
    የወይን ሰማሁት ሰሜን
    የወይን ምን ነከቶብኝ
    ይሆን እህት ወንደሜን

  • @user-db1jz3vp8k
    @user-db1jz3vp8k Před 8 lety +10

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ስትሉ ♥ ፍቅርዬ ወድጀክ አለው ከሰይፉ ጋ መደወሌ አይቀርም

  • @bezamengsha8181
    @bezamengsha8181 Před 5 lety +1

    እድግ በሉ ምርጥ ሠዉ ምርጥ ይወልዳል ፍቅር ሠላም ከናተጋር ይሁን ሥማቹሕም ተመራጭ ነዉ። እኪ አሜሪካ ዉሠዱኝ

  • @user-ec9sx1rz5o
    @user-ec9sx1rz5o Před 7 lety +11

    በጣም ታምራላችሁ ግን አንድ አስተያየት ልስጥህ ለምድነው ባለቤትህ እና ልጆችህ ማተብ የማያደርጉት ???

  • @user-qh1lc6fu8x
    @user-qh1lc6fu8x Před 7 lety +1

    በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ በመቀጠል ልጆችህን አማርኛ አስተምራቸው እናንተን ያስደሰተ አምላክ እኛንም ከስደት መልሶ ያስደስተን መቸ ይሆን እንድህ ከእናትና አባቴ ጋር የምሆነው

  • @honeylove6285
    @honeylove6285 Před 8 lety +5

    በቅድሚያ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ሲቀጥል ይሁኔ አንተ ሃገር ወዳድ ልጆችህ አማርኛ አይችሉም እንዴ?? በሃይሌ የሳቅነው ባንተ እንዲደገም አንፈልግም ያገር ልጅ ♥♥♥

    • @kkrebethAregahane
      @kkrebethAregahane Před 8 lety +2

      Honey Love you are absolutely right I don't understand why his children can't speak their own mother tongue I believe it's the fault of the parents shame on them.

    • @thigisttilahun2429
      @thigisttilahun2429 Před 7 lety +1

      Honey Love m

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Před 4 lety

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ያላል አሜሪካን ነው እምትኖሩት አይደል በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁንም እቆጆ ደረጃ ያዲርስላችሁ

  • @user-ez2yl9kb8k
    @user-ez2yl9kb8k Před 7 lety +6

    ማሻ አላህ ደስ ይላል የሁኒዬ እንደሁ በጣም ምወድክ ኢትዮጵያ ወዳጅ እንደሁ የልጆቹ ነገር ያሳስባል አማርኛ አለማወቃቸሁ ከቻልክ አማርኛም ዲሽከረን ቀቅለክም ሆነ አጠጣቸሁ ለምሳሌ በቦታው እኔ ብኖር ልጆችክ በእንግሊዘኛ አጠነው ይገሉኝ ነበር

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 Před 7 lety

      እናቴ ኖሪልኝ ዘላለም ያላቺ ህይወቴ ባዶ ናት
      ክክክክክክክክክ
      እንደ ሻሼ

    • @enanikatema9501
      @enanikatema9501 Před 7 lety

      እናቴ ኖሪልኝ ዘላለም ያላቺ ህይወቴ ባዶ ናት kkkkkkkkkkkk

    • @user-mh8zt7el3s
      @user-mh8zt7el3s Před 5 lety

      አረ ይችላል ወንድየዉ በአማረኛ ዘፍኖ ያቃል እህቶቼ

  • @HanaHana-eh9fc
    @HanaHana-eh9fc Před 8 lety

    ዋዉ ስታምሩ እግዚሃቤር ይባርካችሁ ይሁኔ ከነ ሙሉ ቤተሰብክ ጤናህን ይስጥክ በጣም እወድሃለሁ በጣምም አድናቂህ ነኝ ይሄ ነዉ ባህልን ማሳየት ዉይ ወልዶ የልጅን ደስታ እንደማይት ምን የሚያስደስት ንግር አለ አቦ ምችት ይበላችሁ ፍቅርየ ዉድድድድድ ሳረግህ እኮ ምርጥ ልጅ

  • @brtuknefikre9551
    @brtuknefikre9551 Před 8 lety +120

    እባክህ። እኔም እመዳምዬ ቤት እየተመርቅሁ ነው በሽንት ቤት አጠባ።

  • @sabilabilaal4710
    @sabilabilaal4710 Před 8 lety

    ማሽ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @selamawitvathi7114
    @selamawitvathi7114 Před 8 lety +10

    ዋዉ ሥታምሩ ኢትዮጵያዊ ማለት ይህ ነዉ

    • @hellohello2507
      @hellohello2507 Před 8 lety +1

      wawww

    • @ayeshaayesha1040
      @ayeshaayesha1040 Před 7 lety +1

      Selamawit Vathi ኢቲዩባነውወይሥሌላሀገራአገራችንኢቲዩቦክሆነያምራልማሻአላህብያለሁታምራላችሁ

    • @Salim-nu5eq
      @Salim-nu5eq Před 5 lety

      Rwe

    • @fikiramentaju1038
      @fikiramentaju1038 Před 5 lety

      እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ እድሜናጤና ይሰጥችሁ

  • @birtukanaltaye3311
    @birtukanaltaye3311 Před 2 lety +1

    ይሁኔ እንኩን ደስ አለህ በጣም ደስ ትላላችሁ
    ሰላሙን ያብዛላችሁ እግዚአብሄር ፍፃሜቸውን ያሳምርላችሁ

  • @amarechmeryabrbemery5948
    @amarechmeryabrbemery5948 Před 8 lety +159

    እኔ የናፈቀኝ መቼ ከስደት ግራጆይት እንደማረግ ነው

    • @tigstabraham4071
      @tigstabraham4071 Před 8 lety +5

      አይዞሽ እህቴ መመረቅ በእግዚአብሄር ደጅ ነው

    • @deglenyezoguzo3228
      @deglenyezoguzo3228 Před 8 lety +3

      Ayezosh yene konjo egezbher yale kene enhedaln

    • @iloveyouethiopia1772
      @iloveyouethiopia1772 Před 8 lety +3

      +tigst abraham ትክክል በለሻል ቆንጆ

    • @tigstabraham4071
      @tigstabraham4071 Před 8 lety +4

      +Senku senku እውነት ነው በክርስቶስ የተመረቀ የዘላለም ህይወት አለው !!!!!

    • @zanazana4756
      @zanazana4756 Před 8 lety +3

      yemechesh. mare enem sedet .merognal .

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe Před 5 lety +1

    ይሁኔ እንኳን ደስ አላችሁ ከነመላው ቤተሰብህ ሰላምዬ ያንች ደስታ የመላው ኢትዮጵያ ኩራት ነው

  • @ligehabesha668
    @ligehabesha668 Před 8 lety +8

    ስለዚህ ቤተሰብ ከኔ በላይ መናገር የሚችል ያለ አይመስለም በመጀመሪያ እነዚህ ልጆች ተወልደው ያደጉት እዚሁ አሜርካ ነዉ አማርኛ ባይችሉም አይገርምም ስንት የታዋቂ ሮጮች ልጆች እዛዉ ሀገራቸዉ ላይ እየኖሩ አማርኛ መናገር እንደማይችሉ እናውቃለን ። የይሁኔ በላይ ልጆች አይቶ የማይገረም የለም ጥርት ባለ አማርኛ ለዛ ባለዉ አንደበት በኢትዮዽያዊ የባህል አጨፋፈር እኔ ቦታው ሆኜ ሰለየው መናገር ዕችላለው።

    • @dawetgannana6508
      @dawetgannana6508 Před 6 lety

      surafel engida ኩራቴ ኢትዮጵያ ነቴ

    • @thanksagainthanks3011
      @thanksagainthanks3011 Před 5 lety

      +Dawet Gannana እደው በፈጠረህ አሜሪካ ውሰደኝ ስሞትልህ አረብ አገር አስጠላኝ አገር ልገባ ብየ ኑሮ ውድ ነው😢😢

    • @debratumamu4961
      @debratumamu4961 Před 5 lety

      Tekekel nah

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq Před 5 lety +1

    መታደል ነው ባባቷ ዘፈን መጨፈር
    ከአባትና እናትሽ ከወንድምሽ ጋር እደጓደኛ
    በተለይ ለሚስትህ ለልጆችህ ያለህ ፍቅር
    ይሁኔ ውድድድድድ አረጋችኋለሁ

  • @hayatnnt3630
    @hayatnnt3630 Před 7 lety +4

    ይሁኔ በላይ እንካን ደሥ ያለህ ግን ልጅህ በጣም ነው የተመቸኝ

    • @Rahma-et3rt
      @Rahma-et3rt Před 5 lety

      ይሄልጅወድቃችሀበታል

  • @ምስራቅየአማኑኤልልጅ

    ዋው ፍቅር እግዚአብሔር ያሳድግህ በጣም ደስ ስትል ባህል እንዲ ነው ከእህት በጣም አንተ በለጥህ

  • @tenamekonnen1971
    @tenamekonnen1971 Před 8 lety +3

    ይሁንዬ የሀገሬ ልጅ ስወድክ እኮ ፍቅሬን አደራ ወድጀዋለሁ 😘

  • @zemzemyoutube389
    @zemzemyoutube389 Před 2 lety

    ከወለድ አይቀረ እደህ ነው ሙሉ ቤተሰብ እደሜና ጤና ተመኝሁላችሁ ጀግና አባት እንኳን ደስ አለህ ይውኔ

  • @ሰርኪናዝሬት
    @ሰርኪናዝሬት Před 8 lety +43

    ምነው ሸዋ ይሁኔ እንዳንተ አገር ወዳድነት ልጆችክ አማርኛ ለምን አያወሩም አንተም ሚስትክም ጥርት ያላቹ ኢትዮጵያዊ

    • @hopeboody3285
      @hopeboody3285 Před 8 lety

      tekekle

    • @aa-fl8uf
      @aa-fl8uf Před 8 lety +1

      እኳን ልዜህ አብቃችሁ

    • @aa-fl8uf
      @aa-fl8uf Před 8 lety +1

      ብጣም ድስይላል ፊቅር አጨፋፊር አራሱ ብጣም ይሜግርም ነው እግዚአብሔር ትልቅ ያድርሳችው

    • @dinkenashenawgawe9922
      @dinkenashenawgawe9922 Před 7 lety

      egzaabher eberkachehu

    • @DurgaPrasad-gi4gr
      @DurgaPrasad-gi4gr Před 7 lety +2

      Dinkenash Enawgawe

  • @emmanawel8610
    @emmanawel8610 Před 8 lety

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ባአላችሁበት ፍቅር ደግሞ ወንድሜን መሰልከኝ ዋውውውው ይመችህ ዳንስ ትችላለህ♥♥♥♥♥

  • @munadaniel5473
    @munadaniel5473 Před 8 lety +6

    I am happy for this family . God bless this family

  • @user-ct8wq3eg5p
    @user-ct8wq3eg5p Před 5 lety +1

    ይሁንዬ እንኳን ደስስስስ አለክ ልጆችህንም ፈጣሪ ይጠብቅልክ ለኮንግራም እንዳደረሰክ ለሰርጋቸውም በሰላም እንዲያደርስክ ምኝቴ ነው ከኔ ቤተሰቦችክ ከልቤ ውድድድድድድድ

  • @zedgeremew9266
    @zedgeremew9266 Před 8 lety +55

    እንኳን ደስ ያላችሁ።ግን ከምንም ነገር በላይ ማንነት #ኢትዮጵያዊነት ይቀድማል።እውቀት እንግሊዝኛ በማውራት አይደለም እውቀት ማለት እራስን ማንነትን ማወቅ ነው።ልጆችህ አማርኛ ይችላሉ እንጨፍር ስትላት አልችልም ስትል የአፍዋ እንቅስቃሴ ይታያል ምንም የሚያሳፍር ነገር የለም የራስ ነገር የራስ ነው ማንነት ደግሞ ኩራት ነው ታድያ አንተስ ለምን በእንግሊዝኛ አላዜምክላትም?በጣም ትገርማላችሁ እናት እና አባት ታሳፍራላችሁ እሺ ይህ ስልጣኔ አይደለም።ብታውቅ የገጠር ልጅ ነህ ልጆችህ ለሀገራቸው እና ለቋንቋቸው ፍቅር እና ክብር እንዲኖራቸው ታደርግ ነበር እንጀራ የበላህበት እዚህ ደረጃ የደረስክበት ቋንቋን መናቅ
    ማለት ሀገርን መክዳት ማለት ነው።አፈርኩባችሁ ቀሽም ሁላ....

    • @zahraakhalil8382
      @zahraakhalil8382 Před 8 lety +2

      eg/r yisitish menager yemifeligewin bedenib gelitseshiwal "yawim ye geter lij neh" bileshal Ke geterim geter new tewelido yadegew biyanis ye gishabay budin lay yalewin video degagimo yiyew ahun edime le America ena le Birr/Dollar sew mesele koda keyere English kuanqua mechal Amaregna menagerin ayikelekilim

    • @alhmdlilalhmdlil1882
      @alhmdlilalhmdlil1882 Před 8 lety +1

      ትክክል

    • @selamkifle4137
      @selamkifle4137 Před 8 lety

      በጣም ቆንጆ ኣገር ወ ዳድ ጥሩ በተሰ ብ፡ ና ችህ

    • @alemumersha29
      @alemumersha29 Před 8 lety +3

      arif aseteyayet new. yehuna lemesefin becha sayhon lemehonim moker. and geza abreham wolda yeliwon lastawosek"yegna hager zefagnoch selifeker yezefenalu enji fiker ayawokum.

    • @makitchenpoint4520
      @makitchenpoint4520 Před 7 lety +1

      😀

  • @almazwashington3969
    @almazwashington3969 Před 8 lety +1

    Congratulations to you all. What a big accomplishment to the parents of these beautiful kids. People don't understand why people have graduation parties when their kids finish high school. However, rising kids in Washington area is not an easy thing. So when the kids do finish it a millstone to us Ethiopian parents. When I see this type it makes me happy.

  • @hannamarim7207
    @hannamarim7207 Před 5 lety +10

    እንካን ደስ አላቹሁ የይሁኔ ቤተሠቦች ቀላል አይደለም ልጅን እዚህ ማድረስ

  • @artintheworld7506
    @artintheworld7506 Před 8 lety +1

    Wow what such beutiful family congra selam and I love u all and I love ye hunes song God bless cute family

  • @user-mt3ms1tc8x
    @user-mt3ms1tc8x Před 8 lety +6

    ይሁኔ.በላይ.ፍቅር.ደስ.ይላል

  • @aishasalim1852
    @aishasalim1852 Před 7 lety

    ይገርማል ይሁኔ ማር እንደህ አይነት ልጆች አድርስህ ወይ ታድለህ የኔ ጌታ አልጠበከም እፍፍፍፍፍ ደስ ስትል አስቀናህኝ የእውነት እህትህ ናት የምትመስል ሚስትህ ትልቅ ነች

  • @mesimesi851
    @mesimesi851 Před 8 lety +17

    ካላስቸገርኩ ልጆችህ ያሉትን ተርጉምልኝ?

    • @zyemedehanialemlij9948
      @zyemedehanialemlij9948 Před 8 lety

      ena leteregumeleshe hoda

    • @mesimesi851
      @mesimesi851 Před 8 lety

      +ስድፍ Assass kechal awo

    • @wangelmelkamu6561
      @wangelmelkamu6561 Před 8 lety

      kkkkkkkkkk

    • @haregnahome5046
      @haregnahome5046 Před 8 lety +4

      kkkk ጭፈራ ከሚስተምር የማንነታቸው መገልጫቸውን ቋንቋቸውን አያስተምራቸውም ነበር በዘፈን ግን ለማንነተ ተቆርቋሪ መስሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል አየ አሜሪካ ለማንኛውም እንኳን የስ ያላችሁ

    • @HanaHana-eh9fc
      @HanaHana-eh9fc Před 8 lety +1

      +Hareg Nahome። ሰዉ የሚችለዉን ነዉ ሚያረገዉ አማረኛ ስላላወሩ ቋንቋ አይችሉም ማለት አይደለም ሊችሉ ይችላሉ አነጋገርሽ or አነጋገርክ የቅናት ይመስላል ቅቅቅቅቅ

  • @ddjjcjdi2242
    @ddjjcjdi2242 Před 4 lety +2

    I am proud of your son!!!His Eskesta is perfect!!!!!

  • @astuastu3529
    @astuastu3529 Před 8 lety +4

    egezyabehar edemana tana yestachu legocheneme yasadegelhi

  • @romanmekonnen4568
    @romanmekonnen4568 Před 8 lety +1

    they are so cute. bless the family who did a good job to teach them about their own country. Good job.and their children are so cute not only outside inside too

    • @ayiklmuhye5989
      @ayiklmuhye5989 Před 7 lety

      Roman Mekonnen። እንኳን ደስ አላችሁ

  • @nasraendris2630
    @nasraendris2630 Před 8 lety +3

    ቋንቋውን ረስቶ ለሰው ቋንቋ ክብር ለሚሰጥ ሰው ማሽቃበጥ አሽቃባጭ ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @makdesworku1178
    @makdesworku1178 Před 8 lety

    እንካን ደስ አላቹ ይሁኔ ደስታክ ደስታችን ነው
    አንተን የመሰለ የባህል ዘፋኝ ልጆችክ አማርኛ አለማውራታቸው ገርሞኛል ያንተብቻ ሳይሆን የአንጋፋዋ የአለምፀሃይ ወዳጆ ልጅም አማርኛ አታወራም ዘይገረም ብቻ ማይኩን ግን ባለቤትክ ትያዘው ደስታ ነው መሰለኝ ዘባረቅክ

    • @seblewengel8780
      @seblewengel8780 Před 8 lety

      wow enkuan des alachihu

    • @zedgeremew9266
      @zedgeremew9266 Před 8 lety

      ይችላሉ አብዛኞቹ ንቀት ስላለባቸው ነው።ይህ ደግሞ የቤተሰብ ችግር ነው።ፈረንጁ አማርኛ ለመልመድ ፊደል መቁጠር በጀመረበት ሰዓት እኛ የኛን ትተን የነሱን እንከተላለን። ከአንድ አንጋፋ ባህላዊ ዘፋኝ ይህ አይጠበቅም እንግሊዝኛ እንደሚችሉ ለማሳወቅ ነው አማርኛዋን የፈነገልዋት ምስኪን አማርኛ እኛ አለንልሽ።

    • @user-he5rp3ce2b
      @user-he5rp3ce2b Před 8 lety

      mekdes fiker bedenb amaregna yaweral setuam taweralech gin bezum batehon

    • @user-cj3wk5sk4z
      @user-cj3wk5sk4z Před 8 lety +1

      +Zed Geremew እኛ አለንላት ያደግንባት ግን ስጋት አለኝ አረብ አገር በመቆየት ብዛት እንዳትጠፋን እፈራለው

    • @adiseamaru4527
      @adiseamaru4527 Před 8 lety

      ደስ.ትላላችሁ.ወንድ.ልጂህ.ያምራል.ፍቅር.የሆነልጂ..ነው..እግዚአብሔር. ፍቅር.ያብዛላችሁ

  • @seadayehayklij7145
    @seadayehayklij7145 Před 4 lety +4

    እኔም ቡና አፍልቸም ቢሆን መመረቄ አይቀርም

  • @addisalme3727
    @addisalme3727 Před 8 lety

    እግዚአብሄር በጥበቡ ልጆችህን ይጠብቅልህ።ያሳድግልህ። እንደዚሁ ደሞእነሱንም ወልዶለመሳም ያብቃቸው።የልጆቻችሁን ወግ ማረግ ለማየት ያብቃችሁ።አንሳስቶ ያስጀመረ አስጀምሮ የሚያስጨርስ አምላክ እግዚአብሄር ይመስገን።ጥላከለላው።ከልጆችህጋር ይኑር. አሜን አሜን አሜን።

  • @user-fc7mu4vd9d
    @user-fc7mu4vd9d Před 5 lety +19

    እኔ እምለው አማረኛ አያውቁም እንደ ትንሽ English ስሰማ እራሴን ያዞረኛል

  • @user-tx9lm4el5u
    @user-tx9lm4el5u Před 2 lety

    እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳቹሁ ፍቅርና ሰላም ፍትህ ለኔ አማረኛ አውሩልኝ እወዳቹሀለሁ

  • @Hossna_21
    @Hossna_21 Před 8 lety +4

    le high school graduation yhe hulu ayy egna snagebam endi aydegesilnm eko

  • @yemamushenafaki3120
    @yemamushenafaki3120 Před 8 lety +1

    Lovely family enkuwan des alahu wow betam eyalekesku naw yayehut enem besdet nw yalehut yawm saudi arbia andet seti lij alechigne selame yanechin edel le lije temegnehu 😘😘😘😘😘

  • @habtamtesema877
    @habtamtesema877 Před 7 lety +8

    ልጅህ ጨፋሪ ነውእንዴ ተመቸኝ

  • @wtrfyysucexicscivrygicsxhx1741

    wow👌👌👌👌👌

  • @kokobmekonen6614
    @kokobmekonen6614 Před rokem

    ይሁኔ በላይ የስኬት ሰው ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-zw1pv5gm8u
    @user-zw1pv5gm8u Před 8 lety +8

    wuyy dess sitlu

  • @vkidstgjg2435
    @vkidstgjg2435 Před 8 lety

    ስላሚና ማርርርርርርር እንካን ደስ አለሽ እግዛቤሄር ያስብሽው ቦታ ያድርስሽ ማርያም ትባርክልህን ይሁኔ በጣም ደስ የሚሉ ልጆች አፍርተሀል በጣምምምምምም

  • @user-ci2bv3lq4q
    @user-ci2bv3lq4q Před 8 lety +5

    ዋውውው እንኳን ደስአላችሁ ♥♥♥♥♥♥♥ማሮች

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 Před 7 lety

      መቅዲ የማርያም ልጅ
      አሜን አሜን አሜን
      ረጅም እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብህ በጣም ነው የምወድህ ሄኒየ

  • @milan8639
    @milan8639 Před 2 lety

    Wow what a beautiful face and smile Selam has! So beautiful girl ❤️❤️❤️❤️

  • @አሜንብለንተዉነዉ

    ወይኔ እስከዛሬ ሳላየዉ ቆጨኝ ላሕ ቢበላኝ ሽላኝ ነበር

  • @gizalekulu5844
    @gizalekulu5844 Před 8 lety

    ይህች አለም ትገርመኛለች የኔ ምርቃት ጊዜ ይኮንግራ ስጦታ እንኳን አላየሁም ተመርቄ ስራ ሳጣ ቤተሰብም ሆነ ያካባቢ ሰው አፈረብኝ እኔም ንሮ ቢከብደኝ ድንግል ተከተይኝ ብየ ተሰደድኩ ድንግልን በእውነት የያዘ ሁሌም ደስተኛ ነው እኔም እንደማንኛውም ሰው ህይወት መምራት ጀምሬያለሁ የይሁኔን ልጅ ኮንግራ ጁሌሽን በሉልኝ የምታውቋት ሰዎች።

    • @mulu4129
      @mulu4129 Před 8 lety

      ሁሉም ለበጎ ነው እመብርሀን ስንቅ ያደረገ ምንም አይጎልበትም የሀገሬ ልጅ ህይወት በፊትሽ ይብራልሽ ።።
      እንኩን ደስ አላችሁ የይሁኔ ቤተሰብ ኮንግራ ደስ ትላላችሁ

    • @loveu1806
      @loveu1806 Před 8 lety

      ድግልን ይዞ ጭቅየለም እናቱ ድግልየልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ

    • @zyemedehanialemlij9948
      @zyemedehanialemlij9948 Před 8 lety

      ayezoshe hulachenem cheresen new yetesededen

  • @meskeremkibru5193
    @meskeremkibru5193 Před 8 lety +13

    ካመናችሁበት፡ዳንስም፡ቋንቋ፡ነው፡ወንድ፡ልጁ፡እየደነሰ፡አይደል፡እንዴ፡የሰው፡ልጅ፡ቋንቋው፡ብቻ፡አይደለም፡ድርጊቱና፡ምግባሩ፡ነው!!!!!!!!!

    • @betibeti7153
      @betibeti7153 Před 5 lety +1

      ማማዬ ዳንስማ እኔም የውጭ እደንሳለሁ ግን ሳልሰማ ትርጉሙን

  • @አሜንብለንተዉነዉ

    ይሁኔ ያገሬ ልጅ ዋዉ ዋዉ እግዚያቤሔር ትምሕርታቸዉን ይግለፅልሕ እድሜ እና ጤና ይስጥሕ እኔ ትምርት እምቢ ብሎኛል በቃ ጎቻ ልገባ ነዉ ፡፡

  • @kateekatena3452
    @kateekatena3452 Před 8 lety +8

    እንኳን ደስ አላቹሁ ግን
    ልጅክን ልጠብስው ነበር
    አር ይቅርብኝ ጉርኛ ነገር
    ነው

    • @zyemedehanialemlij9948
      @zyemedehanialemlij9948 Před 8 lety

      Ere ena wodejawalehu

    • @kateekatena3452
      @kateekatena3452 Před 8 lety +1

      ስድፍ Assass kkkkk እዛው እኔ ትቺዋለው አማርኛ ከማያውቅ ሀበሻ ጋራ ፍቅር ለማበድ ነው

    • @zyemedehanialemlij9948
      @zyemedehanialemlij9948 Před 8 lety

      menew bekurekum eyaleshe tasetemerewaleshe becha agegnew enge

    • @kateekatena3452
      @kateekatena3452 Před 8 lety

      ስድፍ Assass kkkk ከዩኔ በላይ ጋር አታጣዬኝ ደግሞ ለማግኝት ሰይፉ ጋ መደወል ነው ከፈለግሽ ግን ጉርኛ ነገር ነው ልጅ

    • @zyemedehanialemlij9948
      @zyemedehanialemlij9948 Před 8 lety

      kkkkkkk woy sis beka seyefu hone shemagelachen lemanegnawm anche betam temecheteshegnal

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 3 lety

    የኔ ብርቅዬ ሁሌም ያንተን ደስታ ስኬት ጤና እድሜ ከሚመኙልህ አንዷ ነኝ የኔ ሆደ ቤሻ ይሁንዬ የኔ ገራገር❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤ኢትዮጵያ ትወድሀለች ኑርላት

  • @zebanayzedzed9933
    @zebanayzedzed9933 Před 8 lety +1

    የተባረከ ቤቴሠብ የተባረከልጅ ይወልዳል እዴት ደሥ ይላሉ እኳን ደሥ አለሽ ሠላም ይሁኔ በላይ እና ፍቅር ይሁኔ በላይ እሥከነቤተሠቦቻችሁ እኳን ደሥ አላችሁ

  • @salamsam7334
    @salamsam7334 Před 8 lety +1

    መች ይሁን እንደዚህ አይነት ንሮ የሚኖተኝ ይሁንዩ ደስ ትላላችሁ

    • @WolidBinkhaled
      @WolidBinkhaled Před 8 lety +1

      በእውነቱ፡በጣም፡ደሥ፡ይላል፡ይሁኔ፡በላይ፡እሥከ፡ቤተሠብክ።

  • @user-pl6me6jr8o
    @user-pl6me6jr8o Před 4 lety +1

    እንዲህ ነን የጎጄ ልጅ በየሄደበት ነው የሚያኮራ ያምራል የገር ሰው

  • @tafessegebeyehu9876
    @tafessegebeyehu9876 Před 2 lety

    ይሁኔ እግዚአብሔር አንተና ባለቤትህ ስለተባረካቸሁ ይመስገን።ወገንን አኮራህ ኢትዮጵያ አገርህም ተደስታለች።ትውልድን በመልካም መንገድ እየተመራ ነው።

  • @zebenzeben4203
    @zebenzeben4203 Před 7 lety

    በጣም ደስ ይላሉ ግን የይሁኔ በላይ ልጆ አማርኛ አይችሉም ማለት ለኔ ትልቅ ሞት ነው ምክናያቱም እሱ እንኳን ለልጆቹ ለሀገሩ ለወገኑ የኢትዮጵያ ጀግና የቲዴ መሰል ብየ ያመሰገንኩት ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ቤተሰቦቹን ይጥብቅልን ለሱእና ለሜወዳቸው ክብር አለኝ

  • @antenehtemesgen2400
    @antenehtemesgen2400 Před 8 lety +2

    I expect this from your lovely family, GOD bless all you all!!!

  • @nardosalefe8457
    @nardosalefe8457 Před 8 lety

    Wooow... e/r mechershachewin yasamorelgni yiunae merit ye Ethiopiaye leji ulachunem ewdachuhalew kene melaw betesebik... leweg lemargachewim... Fetari yabekachu. 💚💛❤

  • @yordanosdanial6559
    @yordanosdanial6559 Před 8 lety

    enkiwan des alachihu egziabhirn yemefera sew esu ybarekal ahunim abzito ybarkachihu!

  • @እናቴእወድሻለሁከርታታዋል

    ይሁኔ ምርጡ የአገሬ ልጅ እንካን ደስ አለህ ከኔሙ ቤተሠቦችህ ሰላማችሁ ይብዛ ምርጥ ሰው ስወድህ

  • @asmaraasmara9141
    @asmaraasmara9141 Před 2 lety

    ይሁኔ..በላይ..ምርጥ..ሰው..ተወዳጅ..ድንቅ..ድምፃ.ዊነህ..የስኬቴ..ተምሳሌት..ኩሩኢትዮጵያዊ..መሆንህን..ስወድህ..ቤተአማራነኝ👍❤❤❤❤❤

  • @asnuasni3030
    @asnuasni3030 Před 5 lety

    እመቤቴ የአምላክ እናት በለህበት ከነ ቤተሰቦችህ ሰላም ይብዛልህ ጀግናው ይሁኔ በላል ፍቅር ናቹ 💕💕💕💕💟💟💟💘💘💘🌻🌻🌻🌼🌼🌼