Feker Yehunie belay High School Graduations Party 2014

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • Feker Yehunie belay High School Graduations Party 2014

Komentáře • 404

  • @berhanemeskeldegu238
    @berhanemeskeldegu238 Před rokem +1

    ይሁኔ በላይ👉የምንግዜም ምርጡ የኢትዮጵያ የባሕል ሙዚቃ ንጉስ!👌ለውዳሴ ከንቱ ሳይሆን አንተ በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ልብ በፍቅር ታትመሕ ለዘለዓለሙ አለሕ!መድሐኒያለም ከነ መላ-ቤተሰቦችሕ ይባርክህ።

  • @user-qw9cy5nt1s
    @user-qw9cy5nt1s Před 7 lety +11

    ለኔ የገባኝ ይሔ ልጅ እንደስሙ ፍቅር ነው እግዚያብሔር አሁንም ወደፊትም ካንተ ይሁን ተባረክ

  • @Fa-nm6iq
    @Fa-nm6iq Před 10 lety +16

    I have no word to explain this video !!! Its simply heartouching and amazing !!! I haven't seen such kind of best family living abroad like you. I wish every diasporas be like you. Am so proud of you and your family. Am in love with you guys. So much respect and love for you. And Fiker ...... just ....... Congratulations. You should be proud of your dad and mom.

    • @yugh3549
      @yugh3549 Před 6 lety

      Fasil Tekeba, Ze Ethiopia

  • @tamrtiagobzie16
    @tamrtiagobzie16 Před 8 lety +2

    ይሁኔ እጅግ በጣም ደስ ይላል ሁሌም ደስ ይበላችህው ፍቅር አበሳው አማርኛ አውራን ስታወራ ግም አለቀስኩ በጣም ያምራል

  • @yousifsulman
    @yousifsulman Před 9 lety +19

    እንኳን ደስ ያላችሁ ይሁኔ እና ቱቱ ፣ፍቅር እና ሰላም ለሀገር ለወገን እንደሚጠቅሙ ተስፋ አለኝ።

  • @mohamedessay823
    @mohamedessay823 Před 4 lety +13

    ብርቅ ነው እግሊዘኛ ለኛ እኛም አርበኛ እችላለን

  • @teshomekokebe5691
    @teshomekokebe5691 Před 9 lety +3

    this is avery big example of all parents who lives in united states how life is difficult and through this situation your kids graduated from high school means alot of tips,CONGRATS TO YEHUNE AND YOUR WIFE!

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 9 lety +1

    I don’t even know this family. However, I can see how this young man is humble and big heart. It showed me how his parent raised him responsibly. Besides, I could tell he loves his country and people. Congratulation!!...
    hope some families will take a big lesson from this wonderful family.

  • @דאסאשאדיגו
    @דאסאשאדיגו Před 3 lety +1

    ስራ መስክር ነው ይለኛል አባቴ አየሁት በተግባር ይህው በህይወቴ። እጅግ ደስ ብሎኛል ልንገርህ ከእውነቴ ፍቅር የሚለው ቃል እሎፍ ነው ትርጉሙ ምን ብዬ ልጀምር ሰወች መላ በሉ።
    እዲህ ንው መታደል ለዚህ ቀን ስደርሱ💚💛❤ ቅናት የሚሊት ቃል 3 መንገድ አለው አንዱ ሴጣን አውይ ሁለተኛው መልአክ ሶስተኛው ቁጭት ነው።
    እኔ የቀናሁት የመልአክታኑን ነው የትም ይኑር የትም የኢትዮጵውያን ድል ለኔም ዴሌ እክ ነው መልካም እድል ለፍቅር ይሁኔ💚💛❤ እናም ለቤተሰቡ በሙሉ

  • @user-vm9ew8wf2y
    @user-vm9ew8wf2y Před 5 lety +7

    እውነትም ፍቅር ይሁኔ በላይ ፍቅር የሆነ ልጂ ይባርክልህ ይሁኔ መልካም ሰው

  • @user-jz4xw6fv5m
    @user-jz4xw6fv5m Před 6 lety +1

    ዋው የመቸከ
    አባ የሀገር ልጅ ደሞ ኮሜቶች ምን ነካችሁ
    አማርኛ በጣም ነው የሚችሉት ይህን ግዜ ባማርኛ ሳወራ ሰምቻለሁ እውነት ይችላል ፍቅር እኮን ደስ አልክ የኔ ጎበዝ እውነት በጣም ደስ ይላል ደሞ በጣም ያምራል እሺ ልጅ

    • @user-vf1jn7bi2z
      @user-vf1jn7bi2z Před 5 lety

      አወ ማማየ በደብ ይችላል. የባህል ውዝዋዜ እዴት. እንደሚችል. ግን. ኮሜት. ዝም ብለው ይሳደባሉ. ደሞ. ያሉት. ሀገር ቢሆን ያሰኛል. ግን ለምን ለስድብ እንቸኩላለን

    • @sikuarzeneb6823
      @sikuarzeneb6823 Před 5 lety

      .

    • @user-yh1ht4gj1b
      @user-yh1ht4gj1b Před 5 lety

      ብዙም ባይሆን የተወሰነ ይችላል

  • @getinettafesetucho7999

    We love you, our brothers and sisters....Ethiopians are one and only one flesh from the same womb!!!!!! Especially I like Mr. artist Yihune Belay.

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +40

    ምን ያጫጫችሃል ቋንቋ ይወቁ አይወቁ በምን አወቃችሁ ? ሲቀጥል የምኖሩት እዛው በለመዱበት ቋንቋ ቢናገሩ ምድነው ክፍቱ እንግሊዘኛውን መስማት ሲያቅታችሁ ወደ ትችት አይደለ ዋሸው እንዴ ?

  • @kemaladmasu4992
    @kemaladmasu4992 Před 6 lety +6

    እጅግ በጣም በጣም ደስ የሚል ይሁኔ እጅግ በጣም ትልቅ ሰውነክ

  • @zenawtafere1803
    @zenawtafere1803 Před 9 lety +1

    Congratulations Feker Belay! All BelayFamily as well ! Proudly Ethiopia !

  • @waffiki
    @waffiki Před 9 lety +1

    what a proud Ethiopian family, God bless them all.

  • @jshshs.abebakassahshshsabs8906

    ከምር አስለቀስኝ ፍቅር ማለት ሀገሩን ብልህሉን እሚወድ የአርቲስት ልጅ ነው ማርያምን ይሁኔ እድሜው ይስጥህ የኔ ጎበዝ እባካችው አማርኛ አስተምሯቸው ያሳዝናሉ አስተምሯቸው እውነት ገና ልጆችም ስለሆኑ ብዙም አይቸገሩን ለመልመድ

  • @waltanehe6570
    @waltanehe6570 Před 9 lety +1

    WOW Betame dese yelale Eseye enquane lezehe abekahe

  • @hiwotseyfe6895
    @hiwotseyfe6895 Před 8 lety +1

    Thanks to God! I really proud and I love this family as Ethiopian

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 Před 5 lety +17

    ግን ሁሉም ገብቷቸው ነው የሚያጨበጭቡት)😂😂😂እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይሁኔ

  • @hhhh5971
    @hhhh5971 Před 5 lety +11

    ስወዳችሁ ጥግ ድረስ long live ማሮች

  • @ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ

    አላህ።ጨምሮ።ጨምሮ።።ያሳድግህ።ሁላችሁምእደጉ።ይሁኔ።የሀገርፍቅርስላለው።በጣምእወደዋለሁእስከመጨርሻውያሳምርላችሁአሜን

  • @user-oh7xd4pv5s
    @user-oh7xd4pv5s Před 8 lety +1

    እሪ በል ጎንደር እንዴ ይሁኔ ልጆችህን አማንኛ አስተምራቸው ሌላው ሁለተኛ ቋንቋችን ነውና ።እንኳን ደስ አላችሁ

  • @tigestshemlash4162
    @tigestshemlash4162 Před 9 lety

    Yagagena liji gagena naw .congregation fikri.enkan dasi alhi yehuna blaye.antame akurthanale emyakora lijim waldehilen eska zalalmu nurelen.we love you♥

  • @hhani563
    @hhani563 Před 8 lety +3

    Wow wow i don't have word how to say but Really its so gerat and conglasiton and i wann say all you i Love you and God belse you nice Family

  • @mehretefrem3402
    @mehretefrem3402 Před 9 lety

    So proud as an ethiopian right now. Best of luck Feker! x

  • @user-bh5os8mh3n
    @user-bh5os8mh3n Před 8 lety +1

    ደሥታችሁ አሥደሥቶኞል ነገር ግን ቅርታ አለኝ በአማርኛ ለምን አልተገለፀም አሥላጊ ከሆነ አማርኛ የማይችለው በአሁኑ ግዜ ከሀበሻ ይልቅ ነጮቹ የኛን እያወሩ ነው እሚገኙት በጣም ይገርማል
    አርቲስት ይሁኔ በላይ እ/ር እሠከ ቤተሠቦችህ ይጠብቅህ ሀገራችነንም እና ህዝቦቿንም ይጠብቅልን!!!

  • @user-yx9xe8dk5d
    @user-yx9xe8dk5d Před 8 lety +5

    እንኳን ደስ ያለህ ያላቹ ምርጥ ሰው ይሁኔ እግዚአብሄር ደስታችሁን ያብዛው

  • @ameenajeddah6321
    @ameenajeddah6321 Před 8 lety +1

    ፍቅር እዉነትም ፍቅር ነህ ደግሞኮ ስታምር ዋዉ አማለልከኝ

  • @girmatube551
    @girmatube551 Před 6 lety

    May God bless you your children yihunie! you are the best and great Ethiopian artist! !

  • @jshshs.abebakassahshshsabs8906

    ይሁኔ በላይ አገርህንና ባህልህን አክባሪ እንወድሀለን ውይ ሴት ልጅህ አንተ ራስህን ቁጭ ናት የኔ ቦንቦሊኖ ደሞ አይናፍርነቷንና ስርአቷን ወድጄላታለው የኔ ድቡሼ

  • @masertemaserte6126
    @masertemaserte6126 Před 7 lety +12

    እኔ የሚገርመኝ የሚለው ሳይግባኝ ሲስቁ ምሳቄ ክክክክክክክክክክ

  • @emanyimerjdjs3375
    @emanyimerjdjs3375 Před 7 lety +2

    ተባረክ እደግ ተመንደግ ብለናል ፍቅር ይሁኔ

  • @zainabzainab-zb6zd
    @zainabzainab-zb6zd Před 8 lety +5

    ማሻአላህማሻአላህ።ብያለሁ አላህይጠብቃችሁ

  • @khalidalkhamis8457
    @khalidalkhamis8457 Před 9 lety +1

    ዋው እንኳን ለእዝ አበቃህ እግዝአብሔር ይጠብቃቹ ከዝ የተቻለ ነገር ካንተ እንጠብቃለን እግዝአብሔር ይርዳቹ

  • @hhave3971
    @hhave3971 Před 5 lety +38

    ትርርርርርርርርርም አረገዉ አለፋሲል እዉነቱንነዉ ታድሎ

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 Před 9 lety

    Wow fikir yihune belay yewinet fikir new. He made me cry by his graduation day. I really love ya men!

  • @samarsharjah2767
    @samarsharjah2767 Před 8 lety +6

    ያለው ማማሩ

  • @tizubi1526
    @tizubi1526 Před 5 lety +1

    አይ በአማረኛ ቢያቀርበው እንዴት አሪፍ ነበር እኔ እምለው ይሁኔ በላይ ሃገር መውደድህ ኢትዮጵያ ማለትህ ምኑ ላይ ነው ልጅህን ባህል ቋንቋ ማስተማር እንዳለብህ መርሳት ያለብህ አይመስለኝ ኢትዮጵያ እሚል ሺ አለም እሚተገብርላት ነው እንጅ ያጣችው 😕😕

  • @mekdibelachw8138
    @mekdibelachw8138 Před 8 lety

    እሥክ. መጨረሻው. የእግዚአብሔር. ጥብቃ. አይለያችሁ.. በጠም. ደሥ.ትላላችሁ.

  • @hajijeee6974
    @hajijeee6974 Před 6 lety

    Damo enath amaraha awera yametelute hula tegaremalacheue sawe batawaladabate. Bota nawe managare yamwchelawe selazehe ezame yalute sawche bayebalite yamenagarute. Engilshe nawe selazehe. Amaraha ayechelme ayebaleme yechelale lamanehaweme. Wowww nawe. Welahe mashallhe beyaluhe

  • @user-ji6uj5ru1u
    @user-ji6uj5ru1u Před 9 lety +5

    እንኳን ደስ አለህ ይሁኔ በላይ ከነቤተሰቦችህ

  • @elias_tube2115
    @elias_tube2115 Před 2 lety

    የይሁኔ ልጅ አማርኛ "No" ወይ አስተርዮ ማርያም!!!!! አለ እሱ!!!!

  • @fasikadejen1489
    @fasikadejen1489 Před 9 lety

    I haven't aword am crying
    Just congratulations to you Fiker Yihune Belay Damot

  • @Ethiopianr2005
    @Ethiopianr2005 Před 9 lety +1

    Congratulations for all who involved in the realization of this achievement. Yehunie, I was looking for to watch the whole video including the one you were dancing with your son but only a part of it. I wish you could post the whole video, It is just lovely ;.-)

  • @iloveyoumoreethiopian3993

    ዋውውውውውው ይሁኔ & የሺ እመቤት እንካን ደስ ያላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @aberashbeyene432
    @aberashbeyene432 Před 8 lety

    woooow Congra young boy ምርጥ አርቲስታችን ይሁኔ እንኳን ደስ ያለክ በጣም ደስ ይላል

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m Před 4 lety +1

    💚💛💝🇨🇬⛪ምርጦች እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን አሜን🙏

  • @user-dj5bc1yi3b
    @user-dj5bc1yi3b Před 8 lety

    ፈቅርደሥ ይላል እግዝአብሄር ለሁሉምይሣካለት በሀረብ ሀገር መከራተት መሮኛል ካልተማርኩ ብየአይቆጨኝም ሠውሠርቶይለወጣል የሠውደሥደሥ ይበለንሠውይበለን

  • @abtydubai7201
    @abtydubai7201 Před 5 lety

    ልጁ ሲያምር በአላህ ከለሩ ማር የሆነ ይሁኔ በላይ እንኩን ደስ ያለክ

  • @jenatdemesa6733
    @jenatdemesa6733 Před 8 lety

    wwwwwooooowwww fekere Enkwan desssssss aleki betame dessss yelale beretae egzabehere yebarekihe Tebareki

  • @ኤሉየኢላሀፍ
    @ኤሉየኢላሀፍ Před 6 lety +5

    መታደል ነው

  • @fitehiyaseid5103
    @fitehiyaseid5103 Před 10 lety +1

    I love you fekre .. melikem edil wedifet

  • @mixmix8510
    @mixmix8510 Před 8 lety

    wow yameral feker woudede new madergh modern feker 💚all famliy God bless you

  • @serkalemmengesha4526
    @serkalemmengesha4526 Před 5 lety

    Egziabher destachihun yabizaw yene marochi enkoanm yenate dem honkug

  • @user-zz4wi6zf4p
    @user-zz4wi6zf4p Před 5 lety +7

    ሰላም ጓደኞች የይሁኔ ልጅ ፍቅረኛ አለውዴ ጠይቂልኝ ብለውኝ ነው

  • @user-en1zy5iu4j
    @user-en1zy5iu4j Před 8 lety +3

    አረ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር የአገራችን ቇንቇ ካላስተማራችው ኢትዮጽያዊነታችው ምን ላይ ነው

  • @abyesolomon5662
    @abyesolomon5662 Před 10 lety

    it takes a good parent to raise a good child and this YIHUNE is a good Ethiopian and now he raises another good Ethio- American boy who can contribute to his country and his community

    • @enanikatema9501
      @enanikatema9501 Před 7 lety

      ፍቅር እውነትም ፍቅር ልክ እደስምህ .ፍቅር ነህ አቤት አማሪኛ ብታወራ ይሁኔ በላይ አድናቃህ ነኝ አተ ስተደስት ማየት በጣም ያስደስተኛል በተረፈ ከነቤተሰብህ ሰላምህ ይብዛልህ።

  • @tadelaabate6549
    @tadelaabate6549 Před 8 lety

    እንኮን ደስ አላችው ግን በጣም ያሳዝነል ስው እንኮን ከቤት ያለውን ልጅ ሌላም የራስ የሆነን ቆንቆ ማስለመድ ግድ ይላል። አስለምድት

  • @ዳግም.አላዛርጌታ.ይባርክክ

    ፍቅር.የኔቆንጆ. ጌታእየሱስ.ዘመንህን.ይባርከው.አሜንን.ተባረኩ

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 Před 5 lety

    Wenetm fasil wnetun new tererem aregew eko enem saygebagn haha egiziyabher ytebkachhu🙏 melkam beteseb 😍

  • @hirutenateyhulemewdisalew3758

    Yhuney yney Mar zfnik Hulu siwedilk Esky bnathik wendu lijhin lney darlgn arbager ybkagn min albet ?

  • @mekdesdagnachew3706
    @mekdesdagnachew3706 Před 9 lety

    እጅግ በጣም ኮርተንባችሁዋል ይሁኔ ሁሌም ፍቅር ነህ ሁሌም ሰላም ነህ የኛ ኩራት ደግመው ደጋግመው ይባረኩልህ እንወድሃለን እናከብርሃለን

  • @ayalneh44
    @ayalneh44 Před 9 lety

    እኳን ደስ አልህ ወንድም የሁኔ በላይ፡ እዲሁም መላወ ቤተሰቦችህ

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    Eqan Desss Aleh !!!!!!!
    FKR YHUN BELAY 💚💛❤ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kirubealasfeha6363
    @kirubealasfeha6363 Před 5 lety +6

    አቦ የጥላሁንን የዘፈነው ልጅ በጣም ይችላል።

  • @user-vw8lj4hr4w
    @user-vw8lj4hr4w Před 7 lety +7

    ምንድን ነው ጫጫተው? ?አማረኛ በጣም ይችላሉ። ግን የተወለዱበት ቦታ ቕንቕ /ያደጉበት። ነው

    • @user-vf1jn7bi2z
      @user-vf1jn7bi2z Před 5 lety +1

      ንገሪልኝ. አማረኛ. በደብ. ይችላሉ. ሳያውቁ ሰውን መቀፍ ጥሩ. አይደለም. ለዛውም. ጥርት ያለ አማረኛ. ይችላሉ. አይደለም. እዛው. ተወልደው. ሀገራችን. ተወልደው. አድገው እዛው. እየኖሩ. አማርኛን. መናገር. ማህይምነት እሚመስላቸው ስት አሉ

  • @jamilaku3394
    @jamilaku3394 Před 5 lety +3

    ፋሲልዬ ኑርልን ልጅችክን እደ ጎንደር ባራገር ሆነክ አሳድግ

  • @mulugebereziher4486
    @mulugebereziher4486 Před 8 lety +6

    ሆ ሆ አሁን አማርኛ የርሳቹ ነጌም አገርየ እንዳትሩሳት

  • @neaminyohannes8364
    @neaminyohannes8364 Před 8 lety

    amazing family GOD BLESS YOU FOR ALL YOUR CAREER OOOOOOOOOOOOOOOOOO VERY NICE GOD WILL HELP ME FOR MY FAMILY ALSO

  • @yeabsirashibeshi724
    @yeabsirashibeshi724 Před 3 lety

    ay habesha mknat bakegnen kutr medeges newa?

  • @Rose_vlog12
    @Rose_vlog12 Před 9 lety +1

    Ekun des alachu Betam des yelale! !!
    Good luck fker

  • @MaryMary-ch6lp
    @MaryMary-ch6lp Před 8 lety

    wawwwww
    yamaral brother
    desiyilal hulum yemechik fiker
    I like it❤❤❤
    ❤❤❤

  • @user-gx7ot1cu7p
    @user-gx7ot1cu7p Před 5 lety

    ይሁኔ በጣም እድለኛናቹ እግዛቤር ይጠብቃቹ ከነልጆቻቹ

  • @kuwstr6537
    @kuwstr6537 Před 5 lety +1

    እካን ደስስ አለክ የሁኔ በላይ

  • @hayethassen7924
    @hayethassen7924 Před 7 lety

    ፍቅር አፉን የፈታው ባማረኛ ነው ስለዚህ ወደፊት አይከብደውም አማረኛ አላወራምና ምን ችግር አለው ዳንሱ ያሜሪካ መሠላችሁ እደ ምርጥ ሀበሻ

  • @abtydubai7201
    @abtydubai7201 Před 5 lety

    ኮንግራጁሌሽን ዋዉ እንኩዋን ደስ አላችሁ ደሞ ሲያምሩ አንድ አይነት ከለርና መልክ ይገርማል የጅግና ልጂ ጅግና ነዉ ሀገርክን እምትጠቅም ያድርግክ

  • @snnzns449
    @snnzns449 Před 5 lety +2

    ገና ዛሬ እያየሁት ነው የተሰበሰቡት ሀበሾች ናቸው ይመስለኛል ግን እሚያወሩት ለማን ነው እንግሊዘኛ

  • @kasahunabera1294
    @kasahunabera1294 Před 3 lety

    ye Yihune amach mehon efelgalew

  • @user-tr3yz6vn3e
    @user-tr3yz6vn3e Před 5 lety

    👌☝✌
    👍✨✨✨
    🎉😊👏😁👏😃🎉
    እንኳን ደስ አለህ !ይሁኔ+ከነ ባለቤትህ +ቤተሠብ
    🎩
    😁
    👕👍Great! Feker Yihune Belay።
    👖
    ዛሬ ገና ነው ያየሁት ።

  • @hanahailu2312
    @hanahailu2312 Před 8 lety +3

    በጣም ደስይላል ግን እንዴት አማርኛ አያውሩም

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 Před 8 lety

    bexam dese yemilu family egziabher yibarkachihu

  • @mahesamir3766
    @mahesamir3766 Před 8 lety

    fekerya tebareklgn yena konjo

  • @tijieyob3323
    @tijieyob3323 Před 7 lety

    feker edeglnge EGEZIHABER telke bota yadersehe
    u know I cry with u

  • @solomongedfie3608
    @solomongedfie3608 Před 4 lety +1

    blessed and respected yihune belay you are the legend may God bless your family

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Před 2 lety

    እንኳንደሰ. አለችሁ ፍቅረ እንኳን. ደሰ አለክ

  • @tsgierdaenyewe1698
    @tsgierdaenyewe1698 Před 5 lety +1

    Wow betme desi yelin egzhber yetbikachi congratulation

  • @mounatsegya941
    @mounatsegya941 Před 8 lety +2

    wow g8 God bless you all family ፍቅር እባይን አመጣከው ፈጣሪ ይጥብቅክህ

  • @temesgenamlak2101
    @temesgenamlak2101 Před 9 lety

    amazing video .congratulation fiker yehuni

  • @ritaritawowwow3549
    @ritaritawowwow3549 Před 6 lety +2

    የኔ ማር እንኳን ደስ አለክ ይሁኔ እድሜ ይድላችሁ

  • @genetdemis7922
    @genetdemis7922 Před 4 lety +2

    ፍሲሊ ደሞዝ የኔ ጀግና የት ገባህ እስኪ ወጣ በል
    እውነትም ትርርርርር አፋሲል

  • @bizuyetefera969
    @bizuyetefera969 Před 8 lety

    ekuan des yalachihu
    gn sew manenatun endet yirasale amaragn ayenagerum lejochi feker be amargna new afun yefataw tilalechi enatu lemn be maragn ayengerm tadaya ere gobezi enaatawule yesew ager yesawu new zuro megeba enat ethiopia nat wedeyet yehaden new yigermale gn yeha siletan mesluachihu endehu tesastachihule

  • @enyameendachehable146
    @enyameendachehable146 Před 2 lety

    congratulations anbsawe yehunie belaye👍

  • @MrSis2009
    @MrSis2009 Před 8 lety

    God Bless this family more and more,

  • @nestybelachew1647
    @nestybelachew1647 Před 7 lety +2

    wow betam des ylal enkuan des alachu yefkr yhune belay betesebochu

  • @zamadiyasalkaw7800
    @zamadiyasalkaw7800 Před 7 lety

    ይሁኔ አምላክ ይጠብቃችሁ በጣም ነው እምታምሩት ውውድ ነው ማረጋችሁ መርጥ የኢቲወ ልጂ በሀልክን አክባሪ

  • @burtukansisay9991
    @burtukansisay9991 Před 5 lety

    ውይይ የኔ አባት እደት ነው እባው እሚፈሰው ፍቅር እግዚአብሔር ፍጻሜህ ይመርልን

  • @GoPromaster24
    @GoPromaster24 Před 9 lety

    wow i love a blessed family.... keep to final destination that up to your dream.

  • @zemnaygetu1172
    @zemnaygetu1172 Před 4 lety

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ
    ሥታምሩ
    ይሁኔአድናቂህነኝ
    ሠላምህይብዛ

  • @sofiaa1438
    @sofiaa1438 Před 8 lety

    yagerahewn kaneka asetemetahew des yelal agerken tewedaleh anet