ምክትል ተሾመ - NEW very funny commedy

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #fikattv #ethiopia #eritrea

Komentáře • 241

  • @user-fm1yp3gn7q
    @user-fm1yp3gn7q Před 4 měsíci +51

    ዋው አስማረ በመፈታቱ ደስ ያለው ላይክ ያርግ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 Před 4 měsíci +22

    አስማረ የምር የታሰረ መሰለ የድራማው ድምቀት አስማረ ኑርልን❤❤❤

  • @VipVi-on2mu
    @VipVi-on2mu Před 4 měsíci +44

    ዛሬ ሦሥተኛ ነኝ አሥማረ ሀቀኛዉን እሚወድ ላይክ አርጉኝ😂

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 Před 4 měsíci +12

    ማነው አሥሜን እሚወድ❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌 አያሌው ጡርባህን ንፋ😂😂😂😂😂😂😂

    • @busyline3833
      @busyline3833 Před 4 měsíci

      አስማሪስውድህመልካምስው❤❤❤❤

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1x Před 4 měsíci +10

    አይ አያሌዉ ምስኪን 😂😂😂😂 ምክትል ሳይሆን ቀረ እንኳን ቀረብክ ሁሉንም ሰዉ ነበር በማሰር የምጨርሰዉ ሃሃሃሃ❤❤❤❤

  • @user-bn8ky9cy7l
    @user-bn8ky9cy7l Před 4 měsíci +4

    እዉነት ለመናገር አያሌዉ ከሌለ ፊልሙ አይደምቅም ድህና አጨብጫቢ ነዉ ደስ ይላል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @zolaat
      @zolaat Před 4 měsíci

      በለጠ ሞላ
      ብርሃኑ ነጋ
      ቀጀላ መረዳሳ በለው

  • @kalkidanadafre5457
    @kalkidanadafre5457 Před 4 měsíci +3

    ከእንደ አያሌው አይነት የሚያሽላላ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን🤣🤣🤣

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h Před 4 měsíci +14

    አስማረ የፋኖን ገፀ ባህሪ ያዝ እንዳትሸነፍ ዋ !! አስማረ የሀቅ ሰው አያሌው ውትፍ 😅😅 ሽፈራው ፈርቷል ይኸ ቶስቷሳ😅😅

    • @IifeIife-uo9xo
      @IifeIife-uo9xo Před 4 měsíci

      ጨዋ ነው ሰውን አይወነጅልም አይዋሽም!!!

    • @IifeIife-uo9xo
      @IifeIife-uo9xo Před 4 měsíci

      ​@@meronmammo6124ትክክል❤

  • @Mstawte
    @Mstawte Před 4 měsíci +5

    ወይኔ አያሌው አቶሥቱሰሕ ቀረሕ ደግ አረገሕ ሺፈራው አሥማረ አሥተዋይ ጎበዝ ነሕ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před 4 měsíci +4

    ሽፈራው ኩራት ወጥሮታል😂 ስልጣን እና ጤዛ ይቆይ መስሎታል 😅

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 Před 4 měsíci +5

    አሰማረ የኛ የዋህ እንኳን ተፈታህ አሁን የአያሌው ተራ ነው😅😂 አሰሚ ሰልጣን ይገባዋል😍👍👍

  • @hailenmamo1144
    @hailenmamo1144 Před 4 měsíci +5

    ሽፈራው በጣም እንወደው ነበረ ጠላነው በጣም ያሳዝናል አስማረን የመሠለ የረጋ ቆራጥ ገበሬ ይሄ አይገባውም

  • @user-om9en6rb4d
    @user-om9en6rb4d Před 4 měsíci +5

    አስማረ ግን ቁንጅናው 😍

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki Před 4 měsíci +16

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤

    • @fikirethiopia7654
      @fikirethiopia7654 Před 4 měsíci +2

      ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፍትህ ለሽ አለቃ ፋኖ ናሁም ሰናይ 😘💔💪🇧🇯

    • @IifeIife-uo9xo
      @IifeIife-uo9xo Před 4 měsíci

      አሜንንንን🙏🙏🙏💚💛❤😍😍😍😍

    • @IifeIife-uo9xo
      @IifeIife-uo9xo Před 4 měsíci

      ​@@fikirethiopia7654ፍትህ ሙቶ ተቀብሯል እግዚአብሔር ፍትህ ይስጠን😢😢😢😢

  • @taibabtai2358
    @taibabtai2358 Před 4 měsíci +4

    አያሌው የእጅን ነው ያገኘው👏👏

    • @bhhhh8094
      @bhhhh8094 Před 4 měsíci

      ይህ፡ዶሮ፡ደግ

  • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv
    @EnthusiasticArcticWolf-be8vv Před 4 měsíci +1

    😂😂❤አያሌው ይገባሀል እኩዋን አወርደህ😅😅😅

  • @user-wp2hm1bt3n
    @user-wp2hm1bt3n Před 4 měsíci +6

    አያሌው ቀንዳውጣ ከሰረች😅😅

  • @TegestWorku
    @TegestWorku Před 4 měsíci +2

    አስማረ በመፈታቱ ደስ ብሎኛል ❤አስማ ጀግና ሀቀኛ ነህ ፍኖዬ ።ኧረ አያሌዉ ወንድ ሁን ሁል ጊዜ እንዳለቀለቅክ መጨረሻህን ያየ 😢

  • @Maruim-lz1qw
    @Maruim-lz1qw Před 4 měsíci +1

    ዛሬ ገና ሰኩምት ደስስስ ብሉኛል አሳምረዉሰለተፈታ አያሊዉ የጅህ የዉ ያገኝህዉ ቱሪናፋ

  • @taibabtai2358
    @taibabtai2358 Před 4 měsíci +4

    አያሌው አልሃምዱሊላህ አንተ የእናት ጡት ነካሽ ሲሠው ነው ።😂😂😂🎉

  • @user-fj4rc7sr1y
    @user-fj4rc7sr1y Před 4 měsíci +1

    አያሌው አሳዘነኝ ግን 😅😅😅 ስልጣኑን ውሀ በላው

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1x Před 4 měsíci +3

    የጠሉት ይወርሳል አለ የሀገሬ ሰዉ 😅😅😅😅😅😅

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 Před 4 měsíci +3

    አስሜ ሐቀኛ እንኳን ተፈታኽ❤❤❤

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Před 4 měsíci +5

    ወይ አብይ በየትኛው መንገድ መጣህ ጠላትን በቅርብ ለመጠበቅ🤔😂

  • @user-bp6ei1yf3w
    @user-bp6ei1yf3w Před 4 měsíci +1

    ሰው የዘራውን ነው የሚይ ጭደው አይ አይሌው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @IifeIife-uo9xo
    @IifeIife-uo9xo Před 4 měsíci

    አስማረ የጨዋነት ጥግ በስመአብ!!!❤አያሌው ገና የጁን አላገኘም😂

  • @mmm1528
    @mmm1528 Před 4 měsíci

    አስማረ የኛ ወዳደው ኩሩ እንኳን መጣህልን 💐💐💐💐💐🌷🌷🌺🌺🌺

  • @user-yw6nq6tw3k
    @user-yw6nq6tw3k Před 3 měsíci

    አስሜን ስወደዉ አያሌዉ ለጡርባ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @aledwake
    @aledwake Před 4 měsíci +3

    Asmare =FANO
    Ayalew= Baden
    Shashe= Zenash
    Sheferaw =Abiy
    Sheferaw seytanu Abiy

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537 Před 4 měsíci +1

    ድብሮኝነበር አያሊዉ ዝናአርግኝ እድብርቁነዉ😂 እመዋ ድርሽአለ ብርቁ

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Před 4 měsíci +2

    ሽፈራው ልክ እደ አብይ አህመድ ከዳተኛ እስስት ከዚያም ልጥፍ ከዚህም ልጥፍ. ማለትነው😅😅😅😅😅

  • @user-je5tr9fz3u
    @user-je5tr9fz3u Před 4 měsíci

    አስማረ ጌታነው ወሬውደስይለኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gjfu4978
    @gjfu4978 Před 4 měsíci

    አይ አያሌዉ የሳቄ ምንጭ😅😅😅 አሰማረ እኳን ተፈታህ❤❤❤❤❤

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed9997 Před 4 měsíci

    አሰማረየ ውበት ጀግንነት ሀቀኝነት ሁሉንም አሟልቶ ❤❤ያደለህ እውነትን የያዘ ሰው ሁሌም አሸናፊ ነው ❤ አያሌው አንተ ክሀዲ ሰው የዘራው ነው የሚጭደው ደግ አንተ አለቅላቂ ጡርባ😂😂😂

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Před 4 měsíci

    አይአስማረ የአብንአመራሮች እጣ የነቀለጠሞላእጣ😂😂😂

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t Před 4 měsíci +6

    ፍት ለአስማረ 😢😢 አስማረ ህሊናህን ጠብቅ አደራ 😢

    • @user-jk3in5xm8t
      @user-jk3in5xm8t Před 4 měsíci +1

      ሽፈራዉ መች ነዉ የምተነፍሰዉ ?😢

  • @user-vc7up1jx1m
    @user-vc7up1jx1m Před 4 měsíci

    አይ ያያሌው ዉርደት ማለቂያ የለው 😅😅😅😅😅😅ነግሬህ ነበር ሽፈራውን አትመን ብየ😂😂😂😂😂😂

  • @kalkidanadafre5457
    @kalkidanadafre5457 Před 4 měsíci

    አያሌው ጅላፎ ሚስቱንም ሳያስራት አይቀርም🤣🤣

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 4 měsíci

    ሽፈረውን አናቱን በለው አስማረ በሞቴ❤❤❤❤❤

  • @user-qy3qo1uq6t
    @user-qy3qo1uq6t Před 4 měsíci

    አያሌው አበቃልሽ ደሥየሚል ገፀ ባህሪ

  • @ethiopiaethiopia1827
    @ethiopiaethiopia1827 Před 4 měsíci +1

    😂😂😂😂😂😂😂አያሌው ይበልህ የኢትዮጵያ ፖለቲካን ቁጭ

  • @Dallol253
    @Dallol253 Před 4 měsíci +1

    ክክክ አስማረ እንኳን ተፈታህ የቢጫዋን ኩርት ነገር ስዩሜም ነግሮኗል ሁሉም ይዟት ነበር 😄😄😄😄

  • @mmm1528
    @mmm1528 Před 4 měsíci

    አያሌው ቶርቷራ ባለ 😂😂😂😂

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we Před 4 měsíci

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahamdabdu
    @mahamdabdu Před 4 měsíci

    ማነው እንደኔ አስማረ ያሳዘነው

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 4 měsíci

    የኔውድ አስማረ ተፈታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr Před 4 měsíci

    ጉዲ ስልጣን ቅጥ አጣ ዳግም አብይ ሆነ አስማር😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv Před 4 měsíci

    አያሌው አጦልጦሎ ቀረ ይሂ ሾካካ

  • @MeseretGONDER
    @MeseretGONDER Před 4 měsíci

    አዩ ቱሪናፋ ጥሩንባህን ንፋ😂😂😂
    አስሜ የኔ ሸበላ😘😘😘😘❤❤❤

  • @hawabintchaneyoutube1005
    @hawabintchaneyoutube1005 Před 4 měsíci

    ነነፍቸ ነፍቸ አለ አይ አያሌው 😂

  • @jibrilhamid8596
    @jibrilhamid8596 Před 4 měsíci

    ስንት እና ስንት አያሌውን የመሰለ ሰው አቃለሁ😂😂😂 አያሌውም ተረኛ ነው

  • @misrachtay3010
    @misrachtay3010 Před 4 měsíci +1

    Much better. Who needs the real shenanigans

  • @user-xu5fi4ri4g
    @user-xu5fi4ri4g Před 4 měsíci

    ሺፈራውጉራዋይመቸኛልአይአያሌው😂😂

  • @heytseyd
    @heytseyd Před 4 měsíci +1

    ቱሪናፋ😂😂😂😂 አጭዶ በትን አላለም😅😅😅

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 Před 4 měsíci

    አያሌው አፅዳ በቃ ደሞም ጡሩምባም ንፋ አንተ ለስልጣን አትሆንም ሰራልክ ሽፈራው 😂😂😂

  • @fozimohammed3517
    @fozimohammed3517 Před 4 měsíci

    ውይይይይ እዳሥማረ አይነትያብዛልን ያረብ

  • @mekidesmekides1720
    @mekidesmekides1720 Před 4 měsíci

    አስማረየናፈቀው ሰው ላይክ አያሌው እደጣለብህ ጥሩባህን ንፋ😅😅😅😅😅😅 አጦርጡረህነበር ግን በጣም ያስተምራል ለገዘብ ብለው ጓ ደኛን አሳልፎማስጠ ቀን ይጣላ አስማረ እማ እግድያ የጓደን አለ ያስማረን ልብ ይስጠን ሰውቺ ❤❤

  • @samsunga2182
    @samsunga2182 Před 4 měsíci +2

    ነፍቼ ነፍቼ በቁሜ አስቀሩኝ😂😂😂😂😅😅

  • @user-zu1bc6zj6r
    @user-zu1bc6zj6r Před 4 měsíci

    የሺፈራዉ አድናቂ የወናቹህ😂😂

  • @FentahunAbebe-kt6jj
    @FentahunAbebe-kt6jj Před 4 měsíci

    አይ አስማረ አብሶ ባትታረቅ ጀግናህ የምር❤

  • @user-zt6py9gd9x
    @user-zt6py9gd9x Před 4 měsíci

    አያሌው ይሄ አጨብጫቢ😂😂😂😂

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 4 měsíci

    አስሜ እንካን ደህና መጣህ🙏❤😘አያሌው መልካም መቃጠል😂😂

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Před 4 měsíci

    አየ አስማረ አያሌው ወዳጀነው አለ አይ ክፋቱን አታቅአተ

  • @user-vr5pk1jw9w
    @user-vr5pk1jw9w Před 4 měsíci

    ወር ተራ ነው አለም ተገለባባጪ ናት ምርት አሰተማሪ ድራማ ነው

  • @saratube7323
    @saratube7323 Před 4 měsíci

    አስማረ የዉነት ታስሩ የቆየ ይመስላል አያሌዉ ወይኔ ምክትል ሳትሆን ቀረህ

  • @user-sz5vd2bp3u
    @user-sz5vd2bp3u Před 4 měsíci

    አያሌዉ አጥዳ ታጠዳደሁ 😂😂😂😂 ጡርባም ንፋ 😂😂😂

  • @samuelmelese-pc9sv
    @samuelmelese-pc9sv Před 4 měsíci

    አስማረ ምርት ሰው

  • @user-nm3wk3yv2o
    @user-nm3wk3yv2o Před 3 měsíci

    ወይ ግዜ ተገለባባጩ 😂😂

  • @zolaat
    @zolaat Před 4 měsíci

    አይ ሽፈራው "አገዛዙን አትፈታተን" አላለም

  • @meditube3786
    @meditube3786 Před 4 měsíci +3

    ከእንደ አያሌው አይነት አስመሳይ ሰው ይጠብቃችሁ

  • @gdamdan
    @gdamdan Před 4 měsíci +1

    ዛሬ አደኛ ነኝ 30ሰዉ ብቻ ነው የቀደመኝ😂😂😂

  • @JmilahUu
    @JmilahUu Před 4 měsíci

    አይ አያሌው አዘጥዚጦ ልቀር ነው😂😂😂😂😂 ድራማቹህ በጣም ደስ ይላል አያሌው ገነለገናው እሆናለሁ ብሎ ተላይ ተታይ ስል እርር ብየነበር እኳን አስማር ተፈታልን ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @Ergo-dy7px
    @Ergo-dy7px Před 4 měsíci

    አያሌው ኪሣራ😂😂😂

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mx Před 4 měsíci

    አይአያሌው ወሬብቻ😂😂😂😂

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r Před 4 měsíci

    😂😂😂😂😂😂😂 አዩ በቁሜ ገደሉኝ አላለም 😂😂😂😂😂

  • @user-ut4ip8bc6j
    @user-ut4ip8bc6j Před 4 měsíci

    😂😂 አያሌው ደግ ሁነሀል አተ አለቅላቂ😂🎉

  • @saraaa3879
    @saraaa3879 Před 4 měsíci

    ወይይ አስማረ ኧረ ያስማረ አይነቱን ያብዛልን

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 4 měsíci

    አስማረ እንኳን ተፈታህልን የኔ ሓቀኛ😂🎉❤❤❤
    ሽፈራው ትንሹ አብይ ሆንክብን😁 አያሌው ምስኪን🤭🤣

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 Před 4 měsíci

    አያሌው ቡር ቡር 🤣😂🤣

  • @user-du8hd4ej1x
    @user-du8hd4ej1x Před 4 měsíci

    አያሌው😅ተናደደ😢😢አየ፧መቃጠልሕ

  • @muehikma
    @muehikma Před 4 měsíci +1

    አይ ለካ የሀገራችንም ባለሥልጣን እደዚህነው ሥቱን የጨረሱቶ

  • @user-vi9km6xu4w
    @user-vi9km6xu4w Před 4 měsíci

    ሚሥክን አያሌዉ😅😅😅😅😅

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 Před 4 měsíci

    አያሌው የደመቀ መኩንን ዕጣ ነው የደረሰው

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Před 4 měsíci

    አስማረ ስለመጣ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gi7qc3bc1k
    @user-gi7qc3bc1k Před 4 měsíci

    አስሜዋ ፎንቃየ እንኳን ተፈታህ አያሌው የምር አሳዘንከኝ 😅😅

  • @ecotube9507
    @ecotube9507 Před 4 měsíci

    ዘሬ በጣም ነው በጾሙ ቅቤ የጠጠሁት አያሌው 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-om9en6rb4d
    @user-om9en6rb4d Před 4 měsíci

    በደብ ንፋ አያሌው😂😂😂😂

  • @znteznte965
    @znteznte965 Před 4 měsíci

    አያሌው ቲለቀልቅ እድሁ ቀር😂😂😂😂

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we Před 4 měsíci

    😂😂😂😂😂ክክክክክክ አይ አያሌው አብይ ነክ።

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 4 měsíci

    አስሜ እንኳን ደህና መጣህልን ሀቀኛው ❤አያሌው ቱሪናፋ😂😂😂

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před 4 měsíci +1

    ውይይይመጣ እሔአያሌውሊያቋጥለይነው

  • @merima548
    @merima548 Před 4 měsíci

    አየህ አያሌው ስልጣንና ጡት
    ዲንገት ወዳቂ ነው አጨብጫቢ😅

  • @user-jm9yh5gr7b
    @user-jm9yh5gr7b Před 4 měsíci

    😁😁😁አያለው አሽቃብጠህ ቀረህ

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9l Před 4 měsíci

    አያሌው ይገባሀላ አቶስቶሽ😅

  • @RoseMulu-hv6ui
    @RoseMulu-hv6ui Před 4 měsíci

    አያሌው ገደሉህ በጣም ጥሩ ነው

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 4 měsíci

    አስማር ወድሜ እኳንደናመጣህ💚💛❤

  • @user-rr4ef4if7b
    @user-rr4ef4if7b Před 4 měsíci +1

    ዛሬ አንጀቴ እራሴ አያሌው ክስል ሲል ማየት ነበር የናፈቀኝ ያጓደኛ ምቀኛ አልወድም

  • @user-pn4qu6zg5z
    @user-pn4qu6zg5z Před 4 měsíci

    betam.gobez.nachehu.eshi.bertu

  • @Mesert196
    @Mesert196 Před 4 měsíci

    አያሌዉየጁነረአገኘ😅

  • @JrdjurHrhrr
    @JrdjurHrhrr Před 3 měsíci

    እረ. አያሌዉ. በጣም