EOTC TV | የሰንበት እንግዳ | አያቴ ሀገሬን እንድወድ ትልቅ ዋጋ ከፍሏል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • +++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
    📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
    📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
    ለመረጃ 📞 +251985585858
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
    / eotctv
    ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
    / eotctvchannel
    ➽የቴሌግራም ገጻችን
    t.me/eotctvcha...
    ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
    vm.tiktok.com/...
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    ➽የትዊተር ገጻችን
    / eotct
    ➽የኢንስታግራም ገጻችን
    www.instagram....

Komentáře • 6

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před měsícem

    ቀሲስ ደረጄ ልጅ ሆኜ ኢትዮጵያ አውቆት ነበር ምስካዬ አሁን ደሞ አሜሪካን ምስካዬ ቤ/ክ ሳይ ደስ አለኝ ግን እኔ ስመጣ እርስዎ ኢትዮጵያ ገቡ🥰🥰🙏🏽እድሜ ይስጥዎ ልጅነቴን ያስታውሱኛል

  • @tesfaye2040
    @tesfaye2040 Před měsícem +2

    ቀሲስ ደረጄ ስዪም አጨራረስህ ማሳመር ያልቻልክ በካህን ስም የፓርቲ ደጋፊ ነው ለተጠራህበት ክህነት ሳይሆን ለምስር ወጥ ብኩርናህን ክህነትህ የሸጥክ ተረፈ ይሁዳ ነህ አያትህ አንተ እንዲ ከንቱ እንድትሆን አልነበረም ያንን ሁሉ የደከሙብህ አሁን ግን አያትህ ስላተ ቢያውቁ ውሀ ሆነህ በቀረህ ነበረ የሚሉህ ሀገርህን ከዛ እንጭጭ ጮርቃ ህፃን ልጅ ጋር አብረህ ስትፈርስ ዝም ያልክ ተረፈ ይሁዳ ካህን ነህ አያትህን ስብና ዝቅ ከምታደርግ እዛው እራስህ ን ብትችል የሳቸውን ስም ባታነሳ
    ክቡር አባታችን መጨረሻዎን ያሳየን እርስዎ ከእውንት ጋር ለመቆም ይሞክሩ ያስተማረችዎን ቤተክርስቲያን እንዲ ለመበደል አይቸኩሉ የእዚአብሔር ፍርድ የዘገየ መስሎዎት ከሆነ አይሳሳቱ

    • @user-ur9kb6bm8d
      @user-ur9kb6bm8d Před měsícem

      ልብን የሚመረምር እግዚአብሔር ነው አንተ/ቺ ይህንን በማለትህ እሳቸውን ያዋረድክ መስሎክ/ሽ ይሆናል ግን ምን ያህል ስነምግባር ጎሎህ እንዳደክ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል ቀሲስ ደረጀ አንተ ያልከው በፍፁም የማይወክላቸው ምንም በማስመስል የማይኖሩ አባት ናቸው ፓርቲ ደጋፌ ላልከው ምነው ለየግለስቡ እኛ ያልወደድነውን የደገፈ ሁሉ ጠላቴ ነው ማለት በ21ኛው ክፍለዘመን ምን የህል ኅላ ቀርነትህን ያሳብቅብሀል እሳቸው ይህንን ለማድረግ የማንም ፍቃድ የሚያስፈልጋቸው አይመስለኝም ግለስባዊ መብታቸው ነው

    • @user-ur9kb6bm8d
      @user-ur9kb6bm8d Před měsícem

      ብልግናህን ባደባባይ የመስከርክ ከንቱ ስው መሆንህን ለመጠቆም ያህል ነው የፅፍኩት

  • @user-ur9kb6bm8d
    @user-ur9kb6bm8d Před měsícem

    እግዚአብሔር ልቡና ይስጥህ ይሄ የቀባጠርከው/ሽው በሙሉ ምንም የሳቸውን ሰብእና የማይወክል ነው ይልቅስ ያንተን አስተዳደግ ዋልጌነት እና ምን ያህል በጥላቻ የጨቀየ ስብእና እንዳለህ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል

  • @user-ur9kb6bm8d
    @user-ur9kb6bm8d Před měsícem

    እግዚአብሔር ልቡና ይስጥህ ይሄ የቀባጠርከው/ሽው በሙሉ ምንም የሳቸውን ሰብእና የማይወክል ነው ይልቅስ ያንተን አስተዳደግ ዋልጌነት እና ምን ያህል በጥላቻ የጨቀየ ስብእና እንዳለህ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል