ተዋናይትና ድምፃዊት ሳያት ደምሴ ጋር የተደረገ ቆይታ በፋና ቀለማት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ተዋናይትና ድምፃዊት ሳያት ደምሴ ጋር የተደረገ ቆይታ በፋና ቀለማት

Komentáře • 2,1K

  • @etsubyilma2019
    @etsubyilma2019 Před 4 lety +352

    ጀግና ነሽ ብሰማሽ ብስማሽ የማልጠግብሽ ምርጥ ሴት ነሽ ፈጣሪ በመንገድሽ ሁሉ ካንቺጋር ይሁን

    • @danadana2888
      @danadana2888 Před 4 lety +1

      Awo wawwwwww new

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube Před 4 lety +2

      ሰላም ዉድ ኢትዮጵያዊያን መንፈሳዊ ቻይናል በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉኝ🙏

    • @user-sh4hr2xq7p
      @user-sh4hr2xq7p Před 5 měsíci

      Fatere yebarkshi

  • @zelman202
    @zelman202 Před 4 lety +214

    ሳያት በምያስገርም ሁኔታ በሳል ሴት ልጅ የሆነች ሌሎች አርቲስቶች ምሳሌ ሆና የመጣች እናመሰግናለን ሳያት።

  • @shamatube_2265
    @shamatube_2265 Před 4 lety +1355

    ኢንስታግራም ላይ ሂዩማን ሄር እና ዱቄት ተለቅልቀው ከሚመጡት 10ሴቶች ቢጨፈለቁ አንቺ ጋር አይደርሱም ውጫዊም ውስጣዊም ውበት አድሎሻል ፈጣሪሽን አመስግኚ::

    • @onelove809
      @onelove809 Před 4 lety

      Ewnet nw yewesten nw sista yetngersheu

    • @samm5903
      @samm5903 Před 4 lety +25

      እሷን ለማድነቅ ሌሎቹን መሳደብ ተገቢ አይደለም

    • @shamatube_2265
      @shamatube_2265 Před 4 lety +25

      እኔ አልተሳደብኩኝም ጊዜው የንፅፅር ስለሆነ ብቻ ነው

    • @benyamasgdom9182
      @benyamasgdom9182 Před 4 lety +8

      ምናለብ ሰው በፈለገው ቢዋቡ ፣ቢያምርባቸው ሰው መናቅ ባህላችን ነው፣ መፍትሔ አይደለም ፣ብዙ ሰዎች ስለደገፉሽ ነሽ ማለት አይደለም፣ሰውን የሚያጥላሉ ፀሀፊ ወይንም ተናጋሪ ብዙ ስለሆኑ ነውና በመደገፍ በማማር በማስተማር እንራመድ ፣አንዱን ከፍ ሌላውን ዝቅ የማድረግ ባህላችንን እንቀይር።የሚያሳፍረው ነገር ተጠያቂዋ ስለሴቶች መብት ስለጥሩ ማድረግ ሁላችን ውብ ነን ለመብታችን እንቁም ፣አምላክ በአምሳሉ ፈጥሮናልና መሰደብ መናቅ መዋረድ የለብንም ፣ለመብታችን መታገል አለብን ስትል፣ ፀሐፊዋ ደግሞ ሌሎች ሴቶቻችንን በመናቅ እሷ ውብ ሌሎች እሷ ጋር የማይደርሱ አምላክ በተለየ አድርጎ እንደሰራት እደዚህ ብላ ፅፋለች (ዱቄት ተለቅልቀው ከሚመጡ አስር ሴቶች ቢጨፈለቁ አንቺ ጋር አይደርሱም የውጭም የውስጥም አለሽ እግዚአብሔር አመስግኚ)ይላል የሴትን ውበት ማድነቅ ጥሩ ቢሆንም አምላክ ሰውን በአምሳሉ እንፍጠር ብሎ የፈጠረውን ጥሩና መጥፎ አድርጎ አልፈጠረም የራሱ ምክንያት አለው። ልብ ያለው ልብ ይበል

    • @ashenamamo6695
      @ashenamamo6695 Před 4 lety

      What about you merry.......

  • @dcmanva.1649
    @dcmanva.1649 Před 4 lety +68

    "ቅሌት ብርቄ አይደለም" I like that. ድፍረትሽ የፈለግሽበት ደረጃ ላይ ያደርስሻል በርቺ ሳያትዬ እንወድሻለን በአለባበስሽ 100% ስተንሻል !!

  • @Semxful
    @Semxful Před 4 lety +277

    ሳያትን እምትወዷት ያለ ምንም😢 ምክንያት👍 ግጩኝ😎🙄

    • @user-wm9um4nu8q
      @user-wm9um4nu8q Před 4 lety +1

      እኔ ዉድድድድ 👍👍👍👍👍🌹🌹

    • @lilpapi2785
      @lilpapi2785 Před 3 lety +1

      Lemagn 😂😂embiyew algechim,migech yigchih

  • @user-gc5mm8co4u
    @user-gc5mm8co4u Před 4 lety +162

    ኧር በስማም ምን አይነት ልጅ ናት ቅመም የሆነች ልጅ ወሬዋ ሲጣፍጥ አቦ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ደስ ስትል ፍሬ የሆነች ልጅ

  • @technology_versatile
    @technology_versatile Před 4 lety +93

    ማን ነው እንደኔ ይህን ሁለት ጊዜ የተመለከተው? ምርጥ አርቲስት ሳያትየ ኑሪልን

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t Před 4 lety +268

    እሰኪ ያሳያት አድናቂዎች የት ናችሁ ተጫኑ ስወድሽ ፀባይ ሰናይ

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube Před 4 lety

      ሰላም ዉድ ኢትዮጵያዊያን መንፈሳዊ ቻይናል በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉኝ🙏

    • @medi9725
      @medi9725 Před 4 lety

      🙋🙋❤️❤️❤️ilove you Soo much

    • @user-sm6gj9se9z
      @user-sm6gj9se9z Před 3 lety +1

      ነይእመልሳለሁ

  • @gelagayberie3876
    @gelagayberie3876 Před 4 lety +177

    የደስ ደስ አላት.......ፊቷ ለንግግር፣ ስታወራም አዳምጡኝ አዳምጡኝ የምትል ምርጥ ሐበሻዊት!

  • @t.ghagos3816
    @t.ghagos3816 Před 4 lety +42

    She is so beautiful inside and out, may God bless her. She’s good example to the world. ❤️❤️

    • @meruaj8646
      @meruaj8646 Před 4 lety

      True she is a good example, I hope our young generation will understand what she says

  • @tgkifle5309
    @tgkifle5309 Před 4 lety +78

    በስመአብ የምር ላርቲሰቶች እንኳን ኮመንት ላይክም አላረግም ብዙ ጊዜ ለዚች እንቁ ለሆነች ግን ቃላቶች አጠሩኝ እድሜሽን ያርዝመው እግዚአብሔር

  • @ET-ob7xr
    @ET-ob7xr Před 4 lety +111

    She is brilliant and in a class of her own! I love her.

  • @R.A52
    @R.A52 Před 4 lety +93

    ልክ ነሽ በዚ ዘመን እራስን ማሸነፍ ቀላል አደለም

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb Před 4 lety

      Meskye gora bey konjo

  • @robeldagnew2868
    @robeldagnew2868 Před 4 lety +43

    በጣም ብዙ ትምህርት በትንሽ አገላለፅ ሰጠሽናል ማርየ ሰላምሽ ይብዛ እናመሰግናለን

  • @የልቤዜማፍቅር
    @የልቤዜማፍቅር Před 4 lety +21

    የኔ ልባም የተባረክሽ ዋው ፈጣሪ እንዳች አይ ነት ይብዛልን የኔ ኢትዮጵያዊንያን ውዴ ድሮም ውስጤ ነሽ!!!

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Před 4 lety +73

    ሳያትን ለማድነቅ ሌሎችን መስደብ የለብንም please ሁሉ ነገር ላይ ተሳድበን አነፃፅረን ምነው በልዩነት አንድነት ለሰዎች ህሊና እንጠንቀቅ

    • @m.g5367
      @m.g5367 Před 4 lety

      Ont blhal holo sew yeso yehone stail alw

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w Před 4 lety +38

    ሳያት ደምሴ የቆንጆዎች ቆንጆ እውነት ለመናገር ሁሌ ሳያት ያለሜካፕ ያለ ሒዩማ ሔር ነው የማያት በዛ ላይ ስለ አክተርነት መርጠሽ የምትሠሪበትን ምክንያት የገለፅሽበት መንገድ በጣም ምርጥ አባባል ነገ ላይ ልጆችሽ ቁጭ ብለው ሊያዩት እንደሚችሉ ማሠብሽ ምርጥ ሠው #ሳዩዬ💓💓💓

    • @TigstTelake
      @TigstTelake Před 4 lety

      እናቴ አባቴ ሒወቴ ናችሁ ሠአድቾ የሀይቋ ቀበጥ የምርጥች ምርጥ ስወድሽ

    • @omardemon1284
      @omardemon1284 Před 4 lety

      ምንምኮ አላጎደለምሲሰራት የኔቆጆካለማችንአመድአችንየሁ በማንነትሽየምኮሪየውበትጥግ

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 Před 4 lety +101

    የኔ ቆንጅ ከአርቲፍሻል የፀዳሽ አለባበስሽ ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @johnny-vb2hd
    @johnny-vb2hd Před 4 lety +3

    ሳያትዬ የኔ ጀግና። በራስ መተማመነሽ እና የምታነሻቸው ሀሳቦች ድንቅ ናቸው። በርቺ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።

  • @majortsegazab3579
    @majortsegazab3579 Před 4 lety +122

    Eritreawi ነኝ ከልጅነቴ ነው ምወድሽ ማደንቅሽ በቃ ምን ልበልሽ እድል ቢሰጠኝ ኣንቺን ማግኝት ነበር Love u። እስቲ ለስዋ ብላቹ Like ግጩሊኝ።

    • @makdisome9631
      @makdisome9631 Před 3 lety

      በአርቴስቶች.የተለየሽነሽ.አለባበስሽ.ንግርሽም.ደሰይላል.በርች

  • @Silteentertainment
    @Silteentertainment Před 4 lety +274

    በራሷ የምትተማመን ብልህ ሴት

    • @user-vs8yw6hh8h
      @user-vs8yw6hh8h Před 4 lety +1

      የኔ ውድ ውድድድድድ የኔ ጀግና እኔንም ጀግና አድርገሺኛን በርቺ አላህ ይጠብቅሺ የኔ እህት

    • @hanahana2098
      @hanahana2098 Před 4 lety

      Sayateye sewadesh

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb Před 4 lety

      Batseb argegn konjo

    • @aliget2314
      @aliget2314 Před 4 lety

      ሣያትደምሴ፡አድናቂሽነኝ፡ከልቤ

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb Před 4 lety

      @@aliget2314 Ali konjo egam na wude

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 Před 4 lety +37

    ከቻይና ዱቄት ኮስሞቲክስ በጣም የጽዳች
    አቦ ምችት ይበልሽ
    እንኳን ደህና መጣሽልን
    ፍጣሪ ትልቅ እድሜና ጤና ያድልሽ ሳያት

  • @user-er1rf2id2n
    @user-er1rf2id2n Před 4 lety +150

    ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰወች ግን ጤነኞች ናችሁ ይሄኔ እራቁት ብትሆን ታጨበጪቡ ነበር ሳያትየ ወድሻለሁ

  • @mitikugeta2521
    @mitikugeta2521 Před 4 lety +4

    ሁሌ ድምፃዊት ሳያት ደምሴ ባየኋት እና film muzicዋን በሰማሁ ቁጥር ልቤ ይረበሻል አድናቂዋ ነኝ live forever sayat demissie ..... i admire you

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 Před 4 lety +22

    She looks so natural. I love her simplicity of look. I’m glad she didn’t hire Marzel to do her makeup😩

  • @user-iv1gx6eh7h
    @user-iv1gx6eh7h Před 4 lety +19

    ፕሮግራሙን ያቀረባችሁ ሰዎች ክልብ አመስግኛለሁ። በጣም እምወዳት እማከብራት ሁሌም ላያት ልሰማት እምወድን መልካም ጀግና ልበ ሙሉ ሴት ስላቀረባችሁልኝ። ሳያትዬ በርች ትልቅ ደርጃ ድረሽ

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 4 lety +116

    ደስ ስትይ የተረጋጋች ዱቄት መቀባት ማትወድ በርቼ ስልጡን አርቲስት

  • @yotor5516
    @yotor5516 Před 4 lety +17

    ለእኔ ከዘሪቱ ቀጥሎ ስነስርአት ያላትና ጨዋ ስነምግባርያለሽ አርቲስት ነሽ
    እውነት ብለሻል ለሰውልጅ አይታወቀውም እንጂ ፈታኝ ነገር ራስን ማሸነፍ ነው
    ደስ ስትይ
    እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ
    እውነት ማድነቅ ብቻ ሳይሆን እወድሽማለው❤️

  • @user-jn5hw7xj9i
    @user-jn5hw7xj9i Před 4 lety +5

    ከ ፀሐይ በታች ምንም አድስ ነገር የለም "የኔ ቆንጅ እንኮንም ኢትዮጵያ ሆንሽ ደስ የሚል አነጋገር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @seni97
    @seni97 Před 4 lety +13

    she is so strong and mature for her age , she can be inspirational for a lot of women out there.
    "every queen bleeds " thats amazing quote . i am truly in love with her

  • @genylove8573
    @genylove8573 Před 4 lety +47

    ሳያትዬ የኔ ምርጥ ሰወድሸ እኮ 💚💛❤

  • @abebr69
    @abebr69 Před 4 lety +53

    I like how she expresses herself , beautiful inside and outside. God bless you

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x Před 4 lety +4

    ወይኔ ምንአለ ትንሽ ረዘም ብታደርጉት የኔ ልዩ መልክ ቁመና ውበት በራሷ የምትተማመን በቃ ምን ልበልሽ ሁሉን ያደረሽ አስተዋይ ሴት ነሽ ስላየሁች ደስ ብሎኛል ሳያትዬ።

  • @alemlema2791
    @alemlema2791 Před 4 lety +11

    Wow i am so proud of you! You are a great gift for all females voices... Strong women's love others and feels the pain of others...

  • @lensaregasa2073
    @lensaregasa2073 Před 4 lety +2

    ፋናዎች አመሰግናለሁ ሳያት በጣም እምወዳት ተዋናይ ስትናገር በጣም ደስ እምትል ሴት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @haymanotemoola9742
    @haymanotemoola9742 Před 4 lety +9

    ሳያት ድንቅ ኢትዩጵያዊ ናት በሁሉም ነገር አሟልቶ ነው የሰጣት እግዚአብሔር ስኬታማ ያድርግሽ ውቤ

  • @ethiodiscoverysima3026
    @ethiodiscoverysima3026 Před 4 lety +12

    Big Respect. We have a lot to learn from this young lady. God Bless you.

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 Před 4 lety +124

    ሳያትን እንደኔ ሙትት ብላችሁ ምትዎዷት 👍❤

  • @igo1071
    @igo1071 Před 3 lety

    ይህች ልጅ ተፈጥሮአዊ ና ፌክ ያልሆነች ,በእውነት ትክክለኛ ልጅ, ጨዋ , ጎበዝ ጎበዝ ናት ይህች ልጅ ጎበዝ ቆንጆ በተፈጥሮ የምታምን ነች በርች ግን ዝም በይ ብዙዎች ፌክ ስለሆኑ በራስ የመተማመን እንዳንች ስለሌላቸው ጥንቃቄ አርጊ በርቺ ጎበዝ ረጋ ያልሽ ነሽ በርች 💚💛❤️🙏🏼

  • @bubuabubu1
    @bubuabubu1 Před 3 lety

    ሁልጊዜም ቃለ መጠይቋን ስሰማ እጅግ ከሚያስደንቁኝና ከሚገርሙኝ እንስቶች መካከል አንዷ ሳያት ደምሴ ነች፡፡ ጎበዝ፣ ታታሪ፣ አልበገር ባይ ጠንካራ ሴት፡፡ በርቺ እቱ፡፡

  • @mirfamirfa5480
    @mirfamirfa5480 Před 4 lety +130

    እህ ተመስገን ከአርቲፊሻል የፀዳች አርቲስት ስላሳየኸኝ ከ50ዱቄታም ትበልጫለሽ😍

  • @sofiarufael9444
    @sofiarufael9444 Před 4 lety +9

    Amazing beautiful lady.........very matured well spoken so proud of you my dear. More suecces to you ..with love & respect .

  • @imebetlene7603
    @imebetlene7603 Před 3 lety +9

    I am so proud of you. So beautiful so wise so incredibly mature. A role model. God bless you.

  • @hiwoteshetu1919
    @hiwoteshetu1919 Před 2 lety

    ፀጉሯን ተሰርታ የምተኛ ፀጉሯን ለብሳ የምትወጣ የታሪክ ማስኬጃ እንጂ መነሻ አትሆንም የሚገርም ንግግር ሳያትዬ ላንቺ ያለኝ ፍቅር ልዩ ነው .......❤❤❤❤❤ i have big respect for u ......ልዩ ነሽ በጣም ልዩ ተባረኪ

  • @nardosyemaryamleji4953
    @nardosyemaryamleji4953 Před 4 lety +8

    ሳያት የሴቶች ተምሳሌት ነሽ እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ ስወድሽ በምክንያት ነው

  • @relaxwithnature9259
    @relaxwithnature9259 Před 4 lety +342

    ሜካፕ ብቻ ሳይሆን ሴት ናት ሌላው ዱቄታም copy ሳትሆን
    original wow nesh😘

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 4 lety +25

    She is the definition of beautiful!!
    Thank you girl!
    Can you imagine her on Seyifu Fanitahun’s show? No she is too smart for him and he won’t even let her talk. He would be focusing on his joke as he always does and he is a joke.
    I hope many of other girls follow your steps.

  • @mercyebeyan4230
    @mercyebeyan4230 Před 4 lety +12

    I love this woman ❤️. She is amazing very smart well spoken.

  • @user-xz1rd7jm7s
    @user-xz1rd7jm7s Před 4 lety

    ፋናን አልከታተልም ነበረ አጋጣሚ ስገባ ሳያትን ሳይ ገባው የኔ ውብ ፀባይ መልካም ጠፍተሽብን ነበረ እውነት ምርጥ እህታችን አከድናቂዎች አንዱ ነኝ ሳያትዬ ጦሩ ትምህርት አግኝቻለሁ ረዘም ቢል ቃለ መጠይቆ ሳያትዬ እናመሰግናለን

  • @addisutilahunsamuel5935

    ይገርማል!በጣም ልቤና አእምሮዬ ዉስጥ ያለዉን እዉነት ነዉ ሳያት የተናገርሽዉ ፊልምና ሙዚቃዉ ላይ በተለይ ጥሩ ግምገማ አድርገሻል እኔም አጥብቄ እምጠላዉ ነገር እኛን ከማይመስሉ ምናልባትም ከቋንቋዉ አማርኛ ከመሆኑና ተዋናዮችን ኢትዮጵያዉያን ከመሆናቸዉ በቀርና በተለይም ከድህነቱ በቀር ኢትዮጵያዊ ታሪክና ገፀባይሪ የላቸዉም

  • @tigid9886
    @tigid9886 Před 4 lety +18

    This is what we call a natural beauty❣you're beautiful, smart, intelligent etc. You have it all.. wishing you more success and a happy life😘😘😘

    • @tootzytoot9668
      @tootzytoot9668 Před 4 lety +1

      I swear to God, all these words that you have mentioned, were in my mind. Well said! 👍 👍 👍 👏 👏 👏 👏

  • @lila151
    @lila151 Před 4 lety +9

    So elegant, articulate, polite and undeniably beautiful. This woman is unreal.

  • @johannsmith9980
    @johannsmith9980 Před 3 lety +9

    She is a beautiful and brilliant philosopher. Love!

  • @ethioqueen-19ethiopian16
    @ethioqueen-19ethiopian16 Před 4 lety +1

    ሳያትዬ በጣም ብልህ አስተዋይ ሴት ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ እወድሻለው ፈጣሪ ይጠብቅሽ😍😍😍😍በጣም ትልቅ ሴት ነሽ😍😍

  • @mamlp2510
    @mamlp2510 Před 4 lety +16

    ሳያት ቆንጆ ! ሁላገብነትሽን በጣም አደቃለው :: ብርቱ ሴት ነሽ !

  • @youtbe6113
    @youtbe6113 Před 4 lety +4

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ ከሜካፓ ከብድር ፀጉር የፀዳች ዋውውው እስኪ አርትስቶች ከሷ ተማሩ 😘😘😘😘

  • @lionofjudah1354
    @lionofjudah1354 Před 4 lety +10

    Beautiful, Smart and confident. You are like every mans dream.

  • @sarahmengistu1035
    @sarahmengistu1035 Před 4 lety +5

    Oh my God! I love this girl. She is sooo mature and well spoken. ❤❤❤

  • @ፍቅርየድንግልልጅ

    *የኔ አስተዋይ የኔ ውብ ስወድሽ እኮ ውበትሽ ሁሌ እንደ ህጻን እያማረ ነው የሚሄደው በስመአብ ምንኛ መታደል ነው በመውጣት በመግባትሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ*

  • @dagimteketel1251
    @dagimteketel1251 Před 4 lety +1

    thoughtful,kind and beautiful
    ለሴቶች አርአያ ምትሆን ሴት ናት. big respect.

  • @tbb5294
    @tbb5294 Před 4 lety +4

    She is the Best and understood the reality of our Ethiopian societies;
    strong woman God Bless you Respect and love you so much💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️‼️‼️‼️‼️

  • @user-gc7db5yn6k
    @user-gc7db5yn6k Před 4 lety +10

    ውይ በጣም እሚገርም ሀሳብ ነው ያነሣሽው ምክንያቱም ውድድር ከሰው ጋር ሳይሆን ከራስ ጋር ይመስለኛል

  • @refifasel1830
    @refifasel1830 Před 4 lety +38

    በጣም በሳል ነሽ መልካም ሰዉ ነሽ በሁሉም ነገር ፈጣሪያግዝሽ

  • @asnibelew5428
    @asnibelew5428 Před 3 lety

    በጣም ውብ ነሽ ሳያትዬ እራስሽን ሆነሽ ነው የምትስሪው ታኰሪያለሽ የአነጋገርሽ ለዛ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Brave-Is_Mine1
    @Brave-Is_Mine1 Před 4 lety

    እኔ እንደ ዎንድ መጠን.... ከሳያት ዘፈንዋና/ፍልምዎችዋ ብዙ ኣማርኛና ቁምነገሮዎች የተማርኩት ሰው ነኝ...ቆንጅየና በጣም ትልቅ እውቀት ያላት ቆፍጣና ሴት ናት:ዕድሜና ጠና ይስጥሽ ቆንጅየ:... እች ለማነኛው ነገር ከመምኮር ወደ ዉሃላ አልልም የልሽያት ነገር ደግሞ እኔም እንዳንች ነኝ"ስተት ኣልፈራም ሽንፈት ግን እጠላለው👌"... እግዚኣብሄር ይመስገን ኣሁን ላይ በsuccess ጎዳና ላይ ነው ሚገኘው ኣንችም ቦታ ለመድረስ!!!!
    የሚወድሽ አድናቂሽ ከ❤🇪🇷

  • @helenaraya3752
    @helenaraya3752 Před 4 lety +9

    How blessed you are! You are different and beauty Girl❤
    Beauty isn't about having a pretty face, it's about having a pretty mind, a pretty heart and a pretty soul. However, you have all darling great job amazing speech keep Going ❤

  • @eduabi7562
    @eduabi7562 Před 4 lety +5

    Omg 😍 Sayat , I love 💕 you so much u have blessing words for everyone !!!keep it the way u r !!!75%we have similarities!i proud of you 👍

  • @friatgebregzabher3802
    @friatgebregzabher3802 Před 4 lety +10

    you are an inspiration to a lot of young Ethiopian women's. More respect Sayatye.

  • @Yorda-bw9zm
    @Yorda-bw9zm Před 4 lety +1

    Woooo My sister your speech is mine too l seen my self l mean she is herself she doesn’t copy or pretend anyone lady we have to learn from her l love everything she says specially if you don’t get peace with your self that is the hardest one because l been there it takes time but when you out wooo you get room for other and you are blessing and helpful person

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 3 lety

    ሳዬ በእውነት በጣም የማከብርሽ እና የማደንቅሽ ምርጥዬ ኢትዮጵያዊ ነሽ
    እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ በእውነት ልበቅን መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ ሁሉን አሟልቶ ነው የፈጠረሽ አሁንም ፈጣሪ ሠላምሽን ያብዛልኝ የኔ ማር

  • @eshetutadesse2752
    @eshetutadesse2752 Před 4 lety +6

    she is so logical artist
    keep going u r gonna be rolmodel for our sisters

  • @fofofofo3157
    @fofofofo3157 Před 4 lety +29

    የኔ ቆንጆ በፊት አንቺን መጥላቴን ሳስበው ያናድደኛል እኔም ወድጄ አልነበረም በአይኔ ያአፈቀርኩት ልጅ በቲቪ አይቷት እቺን ነበር ማግባት ስታምር ሲል በጣም ጠላውሽ ዛሬ ግን አንቺንም ወደድኩሽ እሱንም አገኘውት

    • @user-yi2iu6zt5h
      @user-yi2iu6zt5h Před 4 lety

      wowwww

    • @ermias2859
      @ermias2859 Před 4 lety

      Kedada

    • @user-ds6pb6iq4x
      @user-ds6pb6iq4x Před 4 lety

      Fetiya mohammed Fetiya ፈቲ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @zainabahassa8604
      @zainabahassa8604 Před 4 lety +1

      ክክክክክ ቅናት ሽው አለችብሽ ይችን ነበር ሲል

    • @seadaabate4209
      @seadaabate4209 Před 4 lety +1

      ሀሀሀሀሀሀሀይ አሳቅሽኝ ብትወደድም ይገባታል አትቅኒ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    የኔ ቆንጆ ልዩ ነገር አቦ ይመችሽ የኔ ፀባይ ስናይ እንዴት እድምወድሽ

    • @tesidope3038
      @tesidope3038 Před 3 lety

      sayatye nn mar betam kemadenkachew artistoch mehal kedamiwa nesh ymr yetenagershuw ngr bemulu enen mimekeketegni nw betam nw miwedsh yegna mrt ethiopiawit Love u.

  • @teritadase5482
    @teritadase5482 Před 3 lety

    ብስለት ያለው ንግግር፣ በራስ ተፈጥሮ መዋብ፣ እርግት ያለ ያለ አለባበስ I appreciated you

  • @ltube961
    @ltube961 Před 4 lety +1

    ሳያት ሁሉን አድሎሻል ሴት ልጂ እንደዚህ በሳል አነጋገር ሲኖራት ደስ ትላለች ዛሬ ሜካብ ከመጠን በላይ የምትቀቡ አፊችሁን ያዙና ዝም በሉ ሳያት ዮ በራሶ የመተማመናን እንደኔ ያደነቃችሁት በላይክ ሰብ ስክራይብ የሰረሁት አያምልጣችሁ

  • @abubekerkedir3903
    @abubekerkedir3903 Před 4 lety +18

    1 ሳያት ብትጨፈለቅ፡
    2 ሀናን ታሪክ + 3 ማህደር አሰፋ + 4 ሄለን በድሉ + 5 ፌክ ቆንጆ አክትረሶች ይወጧት ነበር።
    No Human Hair No ዱቄት, Only all Natural

    • @tigistamare5002
      @tigistamare5002 Před 4 lety

      ማለት 😏😏😏

    • @meazagetacheew9128
      @meazagetacheew9128 Před 4 lety

      በትክክል

    • @blessings515
      @blessings515 Před 4 lety

      Bro she can actually be more of them😀. She’s is soooo gorgeous, wise and sophisticated women. So glad I get to see different side of Sayat, indeed she has grown so much!

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 Před 4 lety +1

      Ye wende ermetemt negere nek esone le madenke lelochene menkefe yelbekemeer

    • @imandhd7835
      @imandhd7835 Před 4 lety

      ያልተፃፈአነበብክና አሥጠላኸኝ

  • @kukushatazeb4129
    @kukushatazeb4129 Před 4 lety +31

    ሰይፉ አንት መላጣ ብለምንህ እምቢ ብልህ እምቢ ብለህ ሳያትዬ በዚህ ከች አለች
    የኔ ማር ምነው ጥፊት አልሽ

  • @hermelak.1189
    @hermelak.1189 Před 4 lety +29

    የበሳል ሴት አንደበት መቼም አይጠገብም

  • @alemgetachew2602
    @alemgetachew2602 Před 4 lety +1

    የኔ ሞዴል ሳያትዩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ንግግርሽና ጨዋ ሁኔታሽ ይማርካል፡፡

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 Před 4 lety +1

    ሳያትዬ የኔ ልዩ ምን ይበልሽ ቃላት አጠረኝ ፍጣሪ ከክፉ ይጠብቅሽ ያስብሹን ፈጣሪ ያሳካልሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ የሴቶች ምሳሌ ነሽ እኮ

  • @futureethiopia7807
    @futureethiopia7807 Před 4 lety +28

    ከሜካፕ የፀዳች ምርጥ ሀበሻ

  • @ሂዊስደተኛዋ
    @ሂዊስደተኛዋ Před 4 lety +82

    እንዳንች ቆንጆ የለም በአለም ላይ አግብተሽ ወልደሽ ማየት ምኞቴ ነው በጣም ነው የምወድሽ

    • @tigid9886
      @tigid9886 Před 4 lety +4

      በትክክል የሷን ያመረ ህይወት በትዳርና በልጅ ተደስታ በቅርብ እግዚአብሔር ያሳየን! She's just a sweetheart!

    • @ሂዊስደተኛዋ
      @ሂዊስደተኛዋ Před 4 lety +1

      @@tigid9886 አሚን አሚን

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb Před 4 lety

      Mexaye demerign

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb Před 4 lety +1

      @@tigid9886 tgye batseb argegn

    • @imandhd7835
      @imandhd7835 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ግን ወንድሜን አግብታ ብወልድ ደሥይለኝ ነበር 😜

  • @sisim773
    @sisim773 Před 4 lety +18

    I like her point of view about the way female are portrayed in movies

  • @sewumehonalelng8283
    @sewumehonalelng8283 Před 3 lety

    ሳያት የኢትዮጵያ ቆንጆ በአለባበስሽ :ባነጋገርሽ:ባተዋወን:ለንስት እህቶቻችን አራያነሽ ብዝትዝት በይልን:ፈጣሪ ከክፉዎች ይጠብቅሽ እስኪ አሜንበሉ?

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 Před 4 lety

    ሣያትየ ፈጣሪ ይጠብቅሺ በጣም ውብ እና አሥተዋይነሺ ከማንኛቸውም አሪቲሥቾች ትበልጫለሺ ከሜካፕ የፀዳሺ በቃ ቃላቾችሺ እራሡ ያምራሉ ጎበዝ ነሺ አድናቂሺ ነኝ

  • @tdftigray4500
    @tdftigray4500 Před 4 lety +14

    She is a vivid reader, I can tell. Very articulated

  • @endaleyadete9916
    @endaleyadete9916 Před 4 lety +4

    እራስን መግዛት መቻል እና እራስን መሆን ለብዙ ሰው አርያ ነሽ፡በርቺ።

  • @tigray2945
    @tigray2945 Před 4 lety +19

    She is so talented and very smart honestly she have it all

    • @yiftuayalew2532
      @yiftuayalew2532 Před 3 lety

      ሳያት ደምሴ የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይሰጥሸ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 3 lety +1

    ሳዬ ውበት ቅንነት መልካምነት ጨዋነት ሁሉን አሟልቶ የፈጠራት ቆጅዬ ኢትዮጵያዊ ናት
    ፈጣሪ ሠላምሽን ያብዛልኝ የኔ ማር
    አርቲስቶቻችን ከዱቄት ሜካብ ወታችው እደ ሳያትዬ በራሳችው ተማመኑ እደሷም ደፋር ቅን ሁኑ ቀሪ ሀብታችው ህዝብ ነውና

  • @zionblessed7962
    @zionblessed7962 Před 4 lety

    wise intelligent beautiful woman inside and out!.... የኔ ቆንጆ አሁንም ማሰተዋሎን ያብዛልሽ አግዚአብሔር!.... በጣም ነው የማከብርሽ keep shining😘😍

  • @warlockthankless5323
    @warlockthankless5323 Před 4 lety +10

    Wow. She's on a whole other level. Bravo

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Před 4 lety +31

    የኔ ውብ ልዕልት እንቁ እኮ ነሽ ኸያት ደምሴ እና ንጉሱ ቴዲ አፍሮ (" ቴድሮስ ካሳሁን ") ቃላት የለኝም እናንተን የምገልፅበት

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 Před 4 lety +1

      Firehiwot Seblegiorgis ቴዲ ደግሞ ምን ሰራ ሰለፋቅረ ስለኢትዮጵያ እየዘፈን በረ የለቅማል ለተቸገረ አይረዳ በቻ አገሬ አገሬ በሉ ብረ መልቀም አደለም

    • @melatlove8495
      @melatlove8495 Před 4 lety

      Seyat mn lhunlsh betam new eko desyemtyw betam new yemwedsh

  • @daniel29203
    @daniel29203 Před 4 lety +9

    Her mouth speaks from that which fills her heart, and she is beautiful gorgeous God bless her!!!

  • @zerutesfayegebrehiwot3610

    😍💚💛❤️ ***ሳያትዬ - እህቴ*** !!! በጣም ፣ እጅግ በጣም ነው የምታምሪው - ድሮም አሁንም ፡፡ ..... …….. አምላክ የሰጠሸን ተፈጥሮአዊ ውበት ተፈጥሮአዊ በሆነ መንገድ ብቻ ተንከባከቢው፡፡ ……………… አሁንም ፣ ሁልጊዜም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ !!! አ ሜ ን !!! ❤️💛💚😍

  • @mikayaz8559
    @mikayaz8559 Před 3 lety

    ድንቅ ሴት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው ማግኘት በጣም ይገርማል :: እግዚአብሔር ይረዳሻል !! እራስን መስሎ ሆኖ መገኘት ከሀብት ሁሉ የበለጠ ሀብት ነው !! ቆንጆነሽ ሜካፕ አላበዛሽም አሁንአሁን በአብዛኛው አርቲስቶችና ዘፋኞች ከሜካፑ ብዛትና ከፈረደበት ሂዩማን ሄር ወገብ ላይ ያደርሱትና በስማቸው እንጂ መልካቸውን በሜካፕ ማስክ መለየት ያቅታል ::

  • @alemohailemariam6053
    @alemohailemariam6053 Před 4 lety +38

    ወይ ጉድ ይች ልጅ አንድ መሪ መሪ ነኝ የሚል
    ከዚች ልጅ መማር ቢችል ሽንፈት አለመሆኑን
    አሜን ብሎ መቀበል ብልህነት ነው

  • @khayriehk1612
    @khayriehk1612 Před 4 lety +29

    ብስሚላ አስተሳሳብሽ ልዩናው ወላሂ አላህ ይጫምርልሽ። ያኛን በሀሪ በዳንብ አርጋሽ ጋልፃሸል። ያዛማኑ ቀበጥ አይወክላሽም ጎበዝዝዝዝ

    • @heywet
      @heywet Před 4 lety

      Awon selalekebetech weyane alagegnatem! Selaltawekech/ selalashkabetech yebetemengest medrek astewawake adergo Abiy alteratem! She is beautiful ❤️

  • @raheltadsse789
    @raheltadsse789 Před 4 lety +15

    She is brilliant wowww i love her God bless you sayi Konjo

  • @user-oq6xx8vs1d
    @user-oq6xx8vs1d Před 4 lety +1

    ሳያት ሚስ ኢትዮጵያ የተባልሽው ግዜም የሰጠሽው ኢንተርቪው የሚገርም ነበር አሁንም እንደዛው አስተማሪ ነሽ ዘመንሽ እግዝአብሔር ይባርክ።

  • @HabenHabu-zc8mi
    @HabenHabu-zc8mi Před 3 měsíci

    በምን ልግለጻት እቺን🤔👸ንግስት ስታወራ: ስትስቅ :ዝም ስትል ራኣሱ የኔ ጭዋ ሴት እወድሻለዉ ።👌🙏 ሁሉ ግዜ ፈጣሪ ከነ እናቱ ድንግል ማርያም ይጠመቁሽ በምትሄጂዉ።🙏