ከዘማሪነት ወደ ሺሻ ቤት PROPHET SURAPHAEL ZERFU PROPHETIC PRAYER 25 DEC 2019

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Ethiopian Prophetic Channel (EPC) is dedicated to promoting Ethiopian’s Prophetic, Apostolic, Faith and Evangelical Ministry.
    By using this channel we will bring you all Ethiopian Men and Women of God’s blessings with respect to integrity and accountability using proven and innovative network.
    JESUS LOVE YOU!!
    / ethi.... .
    PLEASE VISIT OUR NEW WEBPAGE
    www.ethiopianp...
    we have the copyright licence to upload video contents from
    Bethel Tv, -CJ TV, -Apostel Yedidia, -Prophet Israel dansa (JW TV), -Prophet Yonatan Aklilu, -Prophet Birhanu Dana, Prophet Henok Girma, Prophet Eskinder, Prophet Messay, Apostle JAPI, Prophet Natnael Molalegn, Prophet Belay, Prophet Yesiak Chuko and others songwriter and singers.
    If you have any copyright issue pls contact me with nigyon@gmail.com.

Komentáře • 57

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před 4 lety +7

    ይሄ ጌታ ቃል አጣሁለት ምን ልበልህ ስምህ ይባረክ እሱን ያነሳ ጌታ እኔንም አንሳኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-mo2nt3gr5m
    @user-mo2nt3gr5m Před 4 lety +4

    እየሱስ አንድ ቀን እኔም ካየሕልኝ እና ካሠብክልኝ የሒወት ጉዞ ጋር መገናኘት ይሁንልኝ

  • @arefayengmichael3650
    @arefayengmichael3650 Před 4 lety +2

    በዘላለም ኪዳን ወድጄሻለሁ ። አይተውም ጌታ, ኢየሱስ ይባረክ !!!

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 Před 4 lety +3

    ምን ያረጉ ይሄ ሁሉ ባገልግሎት ስለማያኙ ነዉ አይዞህ ወንድሜ ጌታ የንደገና አምላክ ነዉ ለአንተ የካሳ ዘመን ይሆናል،!!!

  • @hele4222
    @hele4222 Před 4 lety +1

    የሰውልጅ ደካማ ነው በምህረቱ ነው ያቆመን
    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው እንኳንም ጎበኘህ ♥♥♥♥♥

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ክብር ይሁለት አሜን

  • @tagu081
    @tagu081 Před 4 lety

    ኡፉ ኡፉ ኡፉ😢😢😢😢

  • @user-pj6zb2xu4q
    @user-pj6zb2xu4q Před 4 lety

    ኦኦኦ ጌታ አንተ እኮ ፍቅር ነህ😭😭😭

  • @meskerem.m3161
    @meskerem.m3161 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    😭🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏
    እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው
    ❤❤❤❤❤🙏🙏😭🔥🔥🔥

    • @esraelization
      @esraelization Před 4 lety

      czcams.com/channels/WRBG-J3P41IKpeG46tKCRw.html?view_as=subscriber

  • @user-xk5mh6hf2j
    @user-xk5mh6hf2j Před 4 lety +1

    ጌታ ሆይ ከአንተ ሊለየኝ ወደ እኔ የመጣ ሀብት ዝናና ክብር ሁሉ ከእኔ ይራቅ ሳይጨልም በጊዜ መልሰኝ አባ ወገኖቼ ጌታ ለሁላችንም ይድረሥልን አሜን!!

  • @user-ct4cd8wk7l
    @user-ct4cd8wk7l Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይቅርበይ ናው ምራቱም ለዘለዓለም ናው እግዚአብሔር ሁሌ መልካም ናው ስም ይበራክ እንደ እግዚአብሔር ያሊ ይለም ጌተ ሆይ አንተን መሰለን እንዲህ ኑሪ እርዳን እባክህ 🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @user-ki4fh8ph5n
      @user-ki4fh8ph5n Před 4 lety

      🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @sikublessed8147
    @sikublessed8147 Před 4 lety

    Yedegena amlak Geta eyesus simh ybarek 🙏🙏🙏🙏

  • @diborab7820
    @diborab7820 Před 4 lety +1

    😭😭😭😭😭 Aba fiqr neh!! Yexefawo lij simeles Abatu.... betalaq gibza be fiqr new yeteqebelew wendma Geta yewedhali!!

  • @suhailmohd5054
    @suhailmohd5054 Před 4 lety

    Amen amen amen kiber legeta yhen

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn

    Ende sawu ahidrlm. Sawu. Ahirsam. Geta 😭😭😭😭📚📚📚📖🎸🎸🎸🎸🎸

  • @cutelady6277
    @cutelady6277 Před 4 lety

    አሜን በእጥፍ ቅባት ይቀባል

  • @user-tz9zv2wh7l
    @user-tz9zv2wh7l Před 4 lety

    Amen Amen Amen 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

    • @esraelization
      @esraelization Před 4 lety

      czcams.com/channels/WRBG-J3P41IKpeG46tKCRw.html?view_as=subscriber

  • @agddag4626
    @agddag4626 Před 4 lety +1

    Bulshet Bulshet Bulshet Bulshet Bulshet!!!!!!!

  • @siifaanjowar6014
    @siifaanjowar6014 Před 4 lety

    Geta hoy Enenim asibegn

  • @user-pu9ls7gu8m
    @user-pu9ls7gu8m Před 4 lety

    Uuuuuffff,egzabhr,melkam,naw,Amnnnnnn

  • @user-ki4fh8ph5n
    @user-ki4fh8ph5n Před 4 lety

    እግዚአብሔር መኃሪ ንው

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn

    Aminnnnn aminnn aminnnn aminnnnnnn tabrki ufffff Uffffffffff uffff uffff

  • @kebiyebekele6417
    @kebiyebekele6417 Před 4 lety

    Uffffffffff.amen.amen

  • @raajiiraajii3403
    @raajiiraajii3403 Před 4 lety

    Keep tarike gar Andi newu

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před 4 lety

    OMG😭

  • @mostafaaldor7027
    @mostafaaldor7027 Před 4 lety

    Abetu marin

  • @user-mo2nt3gr5m
    @user-mo2nt3gr5m Před 4 lety

    መቼም እየሡሥ ቸር እኮ ነሕ

  • @ahabte
    @ahabte Před 4 lety

    what is this ?•

  • @genethilu5403
    @genethilu5403 Před 4 lety

    ይህ ታሪክ በደንብ ተጠንቶ የሰውየው ታሪክ ለተናገረ ይዘው ጦንቓይ ቤት ላመጣው 75.000ብር ተከፍሎ ነው ::ውሸት ቢሆን ለሐሰተኛ ነቢ ነኝ በይው ሹክ በሉት ያኔ እኔ ውሸትም ልሁን ::

  • @lishankidane9780
    @lishankidane9780 Před 4 lety +6

    አይይይ አንተ ብሎ ፈዋሽ ይቅር ይበልህ እንዲህ እያላችሁ የዋሁን ህዝብ ተጫወቱበት አንተ እራስህ ዳቢሎስ ነህ

    • @Blindinglight779
      @Blindinglight779 Před 4 lety

      እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 Před 4 lety +1

      እኔ ፈውሳለሁ ያለው የት ጋ ነው እታለም ፈዋሹ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!!! በእርሱ ለሚያምኑት ግን ያገለግሉት ዘንድ ፀጋውን ይሰጣል።

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Před 4 lety

    Kkkkkkkkkk Ay psster ye Etiopia Hezbe skau beza be pasteroch pintewoch bzate yasszenal deha hbrtesbe yerkese sera yseral

  • @suditube3606
    @suditube3606 Před 4 lety

    Kkkkkkk

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 Před 4 lety

    ሁለት አምላክ ማምለክ አይቻልም፣እግዚአብሄርን ወይም ገንዘብን ነው፣

  • @Gafa996Gaddisa
    @Gafa996Gaddisa Před 4 lety +2

    5:06 ስሙ እዲሕ ያለ ትንቢት
    ምንድነዉ እሚያጨሱት እነዚህ ጴንጤ ፓስተሮች?
    መአቱን ይልቀቅባችሑ አቦ እናተ ቁጭ ብላችሑ የምታዳምጡ ሑላ።

    • @esraelization
      @esraelization Před 4 lety

      czcams.com/channels/WRBG-J3P41IKpeG46tKCRw.html?view_as=subscriber

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 Před 4 lety +1

      እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ምህረት እንጂ መአት አይለቅም😃😃😃 ሰው ስድብ የማይወድ ጤነኛ አይደለም

  • @ritayakob4001
    @ritayakob4001 Před 4 lety

    ማነው ዘማሪው ግን

  • @helenalakewelakewe317
    @helenalakewelakewe317 Před 4 lety

    በለውው እስኪ ከሀርብ አላቀን አይሻልም መስራትክ ካልቀር

  • @lilimillion8217
    @lilimillion8217 Před 4 lety

    seriously ?

  • @user-ee4kv3ys6n
    @user-ee4kv3ys6n Před 4 lety

    ሌቦ ሌቦ እዴት ነዎት

  • @eyeruseeyeruse60
    @eyeruseeyeruse60 Před 4 lety

    Geta wey kgone atelyegn 🤣🤣🤣🙏🙏🙏amenn

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 Před 4 lety

    temreko sera kalagen ye diablos menfesn twarso chfran dankyra Rap Ragy bey adarasu kkkkkkkk mech new

    • @esraelization
      @esraelization Před 4 lety

      czcams.com/channels/WRBG-J3P41IKpeG46tKCRw.html?view_as=subscriber

  • @Menelik27
    @Menelik27 Před 4 lety +1

    ሌቦች ሌቦች አጭበርባሪ ሁላ በወንጌል ስም መነግድ ለምን አስፈለገ ?ማን ከማን ተሽሎ ነው ሌቦች ? ኸረ አሁንማ ጉዳችሁ ወጥቶዋልብልብ ካላችሁ ተመለሱ ዕድሜ ልክ መዋሸት አትችሉም!

  • @mahmoudwehbe501
    @mahmoudwehbe501 Před 4 lety

    Ante toltolae ant ersk tflglke

  • @saraabebe596
    @saraabebe596 Před 4 lety

    ክክክክክክክ ይች የምትሰሮት ድራማ ሁሉ በምድርም በእግዚያብሄርም ዘንድ ዎጋ ታስከፍላለች እንዲህ በእናንተ ትንቢት ሰውን አደናግራችሁ እና ዘርፋችሁ አትኖሩም ግልፅ ነው ።

  • @shwangeshewage3083
    @shwangeshewage3083 Před 4 lety

    ተፎጋገሩ

  • @fikirteasfaw513
    @fikirteasfaw513 Před 4 lety

    አቤት ውሸት መቼስ ማጭበርበር አይሰለቻችሁም ምድረ ሌባ ውይ ውይ