ሰበር ቪዲዮ‼️ የዶ/ር ዐብይ ድንገተኛ ጉብኝት‼️

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ

Komentáře • 195

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z Před 28 dny +84

    አብቹ አባ መላ የድሃ አባት ከጎንህ ነን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 28 dny +71

    አብቹ አገር ወዳድ ታታሪ ጀግናችን እንቁአችን እንወድሀለን ሚሊዮኖች ምንጊዜም ከጎንህ ነን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @RuthRuth-ej8oe
    @RuthRuth-ej8oe Před 28 dny +65

    ይሄንን ጥበብና ደግነትን የሞላህ የሰማዩ አባትህና አምላክህ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም ይባረክ🙏

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 Před 28 dny +41

    ዶክተር አብይ የእግዚአብሔር ጥበቃው አይለዮት እግዚአብሔር ይርዳዎት ፍፃሜውን ያሳምርሎት❤❤❤❤

  • @Ethiopian21YouTube
    @Ethiopian21YouTube Před 28 dny +58

    አብቹ የሰላም አባት ❤❤❤

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e Před 28 dny +39

    አብቹ አባ መላ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 Před 28 dny +24

    ድንቁ ዶ/ር አብይ አህመድ ፣ እንዳንተ ያለ መሪ እንኳን ተወለደልን፣ ተመረጠልን!!!! ሺ አመት ንገስ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před 28 dny +48

    አብቹ የፍቅር አባት እንወድሀለን❤❤❤😂😂

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 Před 28 dny +39

    መሪ ብሎ ዝምምምምም❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊አላህ ጥበቃ አይለየው በሂድበት ሁሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 28 dny +5

      Amen & Amen 🙏 well said comment! GBU 👌 ❤

  • @EyobTesfaye-v4e
    @EyobTesfaye-v4e Před 28 dny +42

    My leader❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 28 dny +38

    አብቹ ቅን ሩህሩህ የደሀ አባት የሰላም ሰዉ አላህ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @user-xj5ff7wz1f
    @user-xj5ff7wz1f Před 28 dny +31

    እግዚአብሄር የተጠቀመብህ ልዩ ሰው ስለሆንክ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 Před 28 dny +22

    ❤አቡቹ ጀግና አንተን የወለደች እናት እያመሰገን ገና ብዙ እደምትሰራ ተሰፍ አለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @tadelechichiso3385
    @tadelechichiso3385 Před 28 dny +21

    ይህን የስራን ሰው መቃወም ጤነኝነት አይመስለኝም::
    አብቹ በርታ!!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    እግ/ር ይጠብቅህ

    • @YameneSir
      @YameneSir Před 27 dny +1

      በዘረኝነት የተጠመደ ነው የሚሳደበው

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 28 dny +22

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094

    አብቸ ምንም ልልክ አልችልም ከዚህ በብዙ እጥፍ ህልምህ እውን እንዲሆን አጥብቄ እፀልያለው የሰማይ አምላክ ያከናውንህ እንወድሀለን❤❤❤❤ከክፈ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @astermekete7984
    @astermekete7984 Před 28 dny +26

    ተባረክ ጌታ ብድራትህን ይክፈልህ 🙏🙏

  • @user-tg3tg8np4r
    @user-tg3tg8np4r Před 28 dny +21

    ክቡር ጠቅላይ ምንስቴር
    ዶክተር አቢይ አህመድ
    ሙሉ ስምህን የምጠራው
    በምክንያት ነው ጀግና ነክ በርታ
    እንወድሃለን

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před 27 dny +15

    አቤት???ምን አብነት??? እንዴት አይነት??? አይምሮ እንደሰጠህ እገረማለሁ ኑርልን ❤❤❤

  • @adgamachu295
    @adgamachu295 Před 28 dny +19

    ጌታሆይ ጠብቀው ❤❤❤❤

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 28 dny +22

    እኔ የምኖረው በውጭ ነው ግን ሀገሬ እንድታድግ ህዝቤ ጤናማን ኑሮን መልመድ ስላለበት በተጠየኩት ሁሎ ባቅሜ በምችለው ሁሉ ያቅሜን አስተዋፅኦ አደርጋለሁ በተለይ ዶክተር አብይ እርዱን ሲል ማሰብ ያለብን ህዝባችንን ሀገራችንን ነው :ይሄ ከፓለቲካ ጋር አይገናኝም ሁላችንም ለሀገራችን ህዝብ እንድረስለት። በምንችለው አቅም እንተባበር የ አዲስ አበባን ለውጥ እያየን ነው መንግስታችንን እንደግፍ መሪዎች ቢቀያየሩ ሀገርግ ትቀጥላለች አቢቹ በርቱልን አከብራችሗለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 28 dny +6

      Wow!! Profound observation! GBU!❤🎉

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 Před 27 dny

      @@deehope9477 thak you for uoyr comment ❤️❤️❤️

  • @user-ow7bz6cv7j
    @user-ow7bz6cv7j Před 28 dny +10

    የእኔ ጀግና

  • @surapia
    @surapia Před 28 dny +39

    OUR Hero Abechu we Love u forever ❤🥰❤

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 Před 28 dny +22

    Fetarey degef yaregeh yetebekeh🙏🙏🙏

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 27 dny +11

    አቢቹኮ ውዳችንንንንንን እንዳንተ እናት ሀገራችንን ያከበረ የለም ክበርልን

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se Před 28 dny +21

    አብቹ አበ መለ አለሀ ይጠብቅ የኔ ልዩዬ

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před 27 dny +10

    አባቴ እምወድህ መሪዬ በብዙ ተባረክልን❤❤❤

  • @adonayforsido5718
    @adonayforsido5718 Před 28 dny +14

    ምንም አንተን የሚገልፅ ቃል ላገኝ አልቻልኩም እኔ የሚገባኝ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሊያነሳና ከፍ ሊያደርጋት ያስቀመጠህ ጥበበኛና ድንቅ መሪ መሆንህን ብቻ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ! ይጠብቅህም!!!

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 Před 28 dny +27

    We can not thank you enough, our Abichu!❤❤❤ we love you!❤❤❤

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew2513 Před 28 dny +10

    ከጎንክ ነን

  • @balebale3328
    @balebale3328 Před 28 dny +8

    ፀጋ ይብዛ 🙌🙌

  • @user-zv9tz2wx4n
    @user-zv9tz2wx4n Před 28 dny +14

    አብቹ ዘመንህ ሁሉ የበረከትና የደስታ ይሁንልህ። አንተ ቅን፣ ታታሪ፣ ትጉ፣
    ሰው አክባሪ፣ይቅርባይ፣ፍቅር የተሞላህ ድካምህ ሁሉ ፍሬያማ ነው። ታድለሃል የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mintesnottilahun223
    @mintesnottilahun223 Před 28 dny +20

    በሁሉም መስክ ተስፋ ሰጭ ስራዎች ናቸው እየተሰሩ ያሉት። ዛሬ የተጀመሩ ስራዎች ነገ ከፍ ብለው አድገው መልካምነታቸው ለሁሉም ጎልቶ ይታያል፤ አሁን የተደናገረ ያኔ ይገባዋል። ከሁሉም በላይ እየረዳን ያለውና ቀጣይም የሚረዳን እግዚአብሔር ነው።

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o Před 28 dny +14

    ሰላም ጤናን አቡዝቱ ይስጥልን!!!የኛ ጀግና መሪያችን!!!!ኑርልን ሺ አመት!!!

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 28 dny +11

    እረፍት አልባውና መለኛው አብቹ🎉🎉🎉

  • @alelignwase2702
    @alelignwase2702 Před 28 dny +14

    አቢቹ ከቆሻሻ ሊለያቸው ደፋ ቀና ይላል እነሱ 1960 ላይ ባለ አእምሯቸው ኋላ ቀር በሆነ አስተሳሰባቸው ጥይት ሲያስጮሁ እና ተግማምቶ መኖርን ይናፍቃሉ

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c Před 28 dny +13

    አብቹ የኔ ጀግና ታተሪ መሪ በርታ

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Před 28 dny +17

    አብቹ ጀግናዬ የሐገር በጥባጭ እየታገልክ ሐገርህን ጎን ለጎን እያሣደክ እናያለን። ውይ አብቹ ስንት ነገር ተሸክመህ ነው።የምትጓዘው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ።ወጥቼ ስጓዝ ሐገሬ እዲህ ቆጆ ነሽ ለካ ብዬ አለቀስኩ በእውነት።ኢትዮጵያዬ ብዬ ከጮውኩኝ ደሞ በሞባይል አንስተውኝ ገቢ መሰብሰቢየያ ያረጉኛል ብዬ ቻል አርጌ ገባሁ።ተባረክልኝ። አበቹዬ።

  • @user-de8wn5li1d
    @user-de8wn5li1d Před 28 dny +19

    አበቹ ሺ አመተ ግዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛዛ

  • @user-xj5ff7wz1f
    @user-xj5ff7wz1f Před 28 dny +13

    ሁሌ በዘመኔ የሚቆጨኝን ለምን ምድሬ ላይ የምለውን ነገር ነው ያየሁት የታዘዛችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @user-hf8wx7pq6d
    @user-hf8wx7pq6d Před 28 dny +16

    አይ ውዱ መሪ ብርክ በል

  • @user-lb2uh4ed4y
    @user-lb2uh4ed4y Před 28 dny +12

    አንተኮ ❤️

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 Před 28 dny +19

    አብቹዬ❤ የኢትዮጵያ: ጤላቶች: ቁጭ ብለው:በአፍቸው እየተፀዳዱ:ነው:ክክክክክ

  • @user-vj1se8zl6g
    @user-vj1se8zl6g Před 28 dny +15

    👉❤❤❤ #Great #Respect

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před 28 dny +15

    መሪዬ❤❤❤❤

  • @activist_bambooman
    @activist_bambooman Před 28 dny +18

    Ayi abichuye ayidekimih yabetetah egziabiher yibarek

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Před 28 dny +30

    Words cannot describe Abbch's amazing jobs. Within short periods of time remarkable and outstanding jobs accomplished within short periods of time. Working hard for his citizens health and clean comfortable life styles. God bless you Abbch.

  • @user-lm2gl7ii8b
    @user-lm2gl7ii8b Před 28 dny +12

    ዘመን ይለምልም ።ሠይጣን አፈረ ኢትዮጲያን ቡቱቶ አልብሶ የኖረ ጌታ የጆችህን ስራ እየባረከ ብርሀን ለበሠች ሀገሬ ።ጌታ ብርሃን ያልብሥ ።እንወድሀለን አቢቹዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Před 28 dny +16

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 27 dny +6

    ሠላም ወዳጀ የኢትዮጵያ ደስታ ሁሊም ስለምታስቀድም ተባረክ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 28 dny +16

    መርሃባ ወንድማችን ጆን ስላምህ ይብዛልህ ከነቤተሰቦችህ አገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Před 28 dny +12

    Great job. 👍

  • @user-of5vg9jp4j
    @user-of5vg9jp4j Před 27 dny +7

    ሊያሻግረን ቆርጦ የተነሳ መሪ አዲስ አበባ ለውጡን እያጣጣመች ነው

  • @nejatismael6746
    @nejatismael6746 Před 28 dny +13

    ❤❤❤❤

  • @birukfekadu6530
    @birukfekadu6530 Před 28 dny +7

    Powerful

  • @fatumagelato
    @fatumagelato Před 28 dny +16

    Abbichuu koo 🎉❤👌👌👌🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 28 dny +7

    Wonderful great job Dr Abey yarda Lege

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 28 dny +10

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehuteklemariamphd5314

    Greate Job!

  • @melatmulugeta9988
    @melatmulugeta9988 Před 27 dny +4

    የኔ ውድ ኢትዮጵያንና ልጆቿን የምትወድ ጀግና የየሱስ ልጅ ገና ሃምሳ ዓመት ትገዛለህ ጠላት አይኑ እያየ ብዙ ትሰራለህ የደሀ አባት ኑርልን ውድድድድድ እናረግሀለን!!!!

  • @denbech4624
    @denbech4624 Před 28 dny +8

    ❤❤❤

  • @azenesimeneh2963
    @azenesimeneh2963 Před 28 dny +12

    menor belew....sitnor u'r contribution is great!!

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před 28 dny +11

    🙏🙏🙏

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 Před 28 dny +9

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 28 dny +10

    🎉🎉🎉

  • @Umnassim4533
    @Umnassim4533 Před 28 dny +6

    Abechuye may Allah protect you. Our country is heading on the right direction.

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Před 28 dny +9

    Abichu ❤, ye slitane,ye limat ye idget ye nisihina ye fikir, ye andinet etc meriyachin neh. Iniwedihalen.!!!

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 Před 28 dny +7

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ISIAHA /ESAYAS 43:18-22: Bemidrebeda Wuhan Be Bereham Wenzochin Setichealehu!!!!!
    Be midrebeda wuhan iyafelekih tasdenikenaleh!!!!
    Egziabher Yirdah!!!

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 Před 27 dny +4

    ድንቅ መሪ በርታ ሚሊዮኖች ከጎንህ ናቸው!!!

  • @wesengashaw614
    @wesengashaw614 Před 27 dny +5

    መላእክት በአክናፋቸው ይሸፍንሕ
    አብቹ በርታልኝ ❤❤❤🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Před 28 dny +10

    ሰላም ወንድሜ ጆን እንዴት ነህ ዶ/ር አብይ ያለ ዕረፍት 24 ሰዐት የሚሰራው ለሀገሬ ኢትዮጲያና ለመላው 86 ብሄር ብሄረሰብ ህዝብ ሁሉ የሚያስፈልግና የሚበጅ የሚጠቅም ሥራ መሆኑን አውቃለሁ አውቃለሁ ስል ዕውቀት ነው እያልኩ አይደለም ምክንያቱም ይሄን ለማወቅ ጤነኛ ዐዕምሮ ያለው ሰው የሆነ ሰው ሁሉ የሚያውቀው ስለሆነ ብቻ ሲሆን እኔ ደግም ጤነኛ ዐዕምሮ ያለኝ ሰው ስለሆንኩ አውቃለሁ ማለት ነው ። ስለዚህ ዶ/ር አብይ የሚሰራው እያንዳንዱ ሥራ ለኔ ለወላጆቼ ለልጆቼ ለህት ወንድሞቼ በአጠቃላይ ለሀገሬ ኢትዮጲያና ህዝቧ ሁሉ የሚያስፈልግና የሚጠቅም ሥራ ስለሆነ የሚሰራው እኔ በራሴና በቤተሰቦቼ ስም አመሰግነዋለሁ አላህ ውለታውን ይክፈለው ይጠብቀው ይርዳው ጠላቶቹን ጨርሶ ያጥፋለት አሚን አሚን አሚን ያ ረበል ዐለሚን አላሆ አሚን አላሆ አሚን ያ ረበል ዐለሚን ።

  • @jeddahksa9885
    @jeddahksa9885 Před 28 dny +4

    ሳህ✅✅✅

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 Před 28 dny +4

    Keber le Dr.Abey Ahemed Amerar.

  • @pearls1626
    @pearls1626 Před 27 dny +3

    Tikikil!!! ❤
    Berta!!! ❤
    Lewedaj.. Letelat! ❤
    God bless you! ❤

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr Před 27 dny +4

    Abichu we love you!!!

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Před 28 dny +9

    Abichun wede America liko ke widket indidinu ina ke torinet - shilela ina fukera temelisew wede limat fitachewin mazorin indiyastemirachew madreg new . Viva Abiy!!!❤

  • @user-qy1sl8jj1d
    @user-qy1sl8jj1d Před 27 dny +1

    የተወለድክበት ቀን የተባረከ ይሁን!!! እግዚአብሔር የባረከው አእምሮ ስለሰጠህ ስለአንተ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን!!! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!! የኢትዮጵያ እናቶች ነን። ተባረክልን!!!

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 Před 27 dny +4

    Our beloved prime minister may God protect you 🙏

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Před 28 dny +10

    Abichu malet ye IGZIABHER sew malet new.

  • @lydiabooji4772
    @lydiabooji4772 Před 28 dny +6

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 Před 27 dny +1

    I’m so happy I donated. I know this brilliant- young- outstanding leader will do much more for our beloved Ethiopia 🇪🇹. Talkers will continue to talk but he does the job. Blessings

  • @weineshethaileselassie9359

    እዉነተኛ ኢትዮዽያዊ መሪ አግኝተናል ከኔ ዘር ካልሆነ ትተን ከጐኑ እንቁም
    🙏🌷💚💛❤️

  • @user-uc3zo8yw5f
    @user-uc3zo8yw5f Před 27 dny +3

    Thank you Lord about our prime Minister Dr. Abye. He is a treasure.
    May God keep you and protect you and your family. ❤❤❤❤❤

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 27 dny +6

    አቢቹ

  • @madotube3523
    @madotube3523 Před 27 dny +5

    በርታ በስራህ አሸንፈሀል እዉነት ለመናገር ፖለቲከኛ ሁሉ ከአንተ ትምህርት መዉሰድ አለበት ከርሱን ከሚሞላ

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 Před 27 dny +1

    አብቹን የሰጠን እምላክ ይመስገን !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarahabesh
    @Sarahabesh Před 28 dny +5

    ❤❤❤👍👍👍🍀🍀🍀 Abischiw gobezu

  • @hannaemebetgirmatefera8940

    አብቹ ዘመንሕ ይባረክ ቃላት ነው ያጠረኝ
    የመኖር ዘይቤን ለወገንሕ ለሐገርሕ ቀን ከለሊት ያለእረፍት ለማስተካከል የምትሮጥ
    ሐገር ሕዝብ ወዴድ መግስት ይሔ ነው
    ኢትዮጵያ እቁ ልጇን በሰአቱ አግኝታለች
    እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብሕ ይጠብቅልን 🙏
    ገዘባችን ስራላይ ውሏል እናመሰግናለን
    በርቱልን እኛም አለን ለሐገራችን ከአብቹ ጎን 🇪🇹

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q Před 27 dny +4

    ኢትዮጲያን 🇪🇹 የሚወድ ሰው አንተን አይጠላም እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይቅደም አንተ ትለያለህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ትለፋለህ ሃሳብህን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልህ🙏🙏😍

  • @SeleshiGetachow
    @SeleshiGetachow Před 27 dny +1

    አይዞህ አንተ ብርቱ ሃያል አባት ፣አምላክህ ካንተ ጋር ነው በዘመንህ ለትውልድ የሚያልፍ ሥራ ስርተህ የምታልፍ ብርቱ መራ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ ገና ሌላ 5 አመት ይቀርሃል ፣ምኝትህና ራዕይህ ይፈፅማል ፣ተቃዋሚ ቢበዛም የሚቆቆምህ የለም ፣ካንተ ጋር የለው በአለም ካለውው ይበልጣል ምኝትህን ክርስቶስ ፍፅሞልህ የእረፍት ዘመንህ የተባረክ ይሁን አሜን ።

  • @user-vi4gb5jg9o
    @user-vi4gb5jg9o Před 27 dny +2

    የተናገረውን በተግባር የሚያሳይ ጀግና መሪ መድሐኒአለም እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ቅን አሳቢ

  • @kiyarina
    @kiyarina Před 27 dny +4

    💚💚💚🌻🌼🌷🌱💛💛💛🪴🌲🌳🌴❤❤❤🌾🌵🌿🥑A smart, brave , compassionate....LEADER 🦁🦁🦁

  • @tadalechzewuda4774
    @tadalechzewuda4774 Před 26 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእግዚአብሔር ጥበቃ አለይህ ተባረክ

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před 28 dny +6

    አብያችን

  • @gezahegngamo863
    @gezahegngamo863 Před 28 dny +9

    ቪቫ አብቹ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 27 dny +5

    እረ አቢቹዬ ኩሽናውና ሽንትቤት አየህልኝ ወይ የኔውድድድድድድድ

  • @Keryihun
    @Keryihun Před 27 dny +1

    የዚህ የመጨረሻዉ ዘመን ለኢትዮጵያና ለተከበረዉ ሕዝቧ እንዲሁም ለአፍሪካ ፈጣሪ በቃሉ እዉቀትና እዉነት ባርኮህ በማስተዋልና በጥበብ ሞልቶህ ርሕራሔዉንም አድሎህ ትዕግስቱንም ሞልቶብህ ልበ ሰፊና ትከሻ ሰፊ አድርጎ በሁሉ አብቅቶህ መርጦ አንግሶ የሰጠን የኢትዮጵያና የአፍሪካ ጠቢቡ ሰለሞናችን ነህና ስለንጉሳችን ስለ ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ የእስራኤልን ቅዱስ የሠራዊት ጌታን ፈጣሪያችንን አምላካችንና አባታችንን እግዚአብሔርን በእጅጉ አድርገን እናመሰግንሃለን !!! የከበረ አምልኮ ቅዳሴና ዉዳሴ ክብር ሁሉ ወደ ከበረዉ መንግስትህና ወደ ዙፋንህ እናቀርባለን !!! ለዘለአለም አለም ክብር ይሁንልህ እንላለን !!! መርጦ ያነገሰህና በክብሩ የማይደራደረዉ የእስራኤል ቅዱስ እረኛችን ጌታችንና መድኃኒታችን ክርስቶስ ኢየሱስ በሕይወት ዘመንህ ሁሉ ሰላሙን ጤናህን ኃይሉንና ብርታትን አብዝቶ ይስጥህ !!! እንዳያሳዝህም ከክፋት ሁሉ ጥበቃዉን ያብዛልህ ሁሌም እጁ ትርዳህ ክንዱ ታጽናህ መንገድህን ያቅናዉ ብለን ጸልየናል !!! አሜን !!! አሜን !!! አሜን !!!

  • @Birhanukebede-or8el
    @Birhanukebede-or8el Před 27 dny +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ እረፍት አልባ መሪያችን

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g Před 28 dny +8

    fano :- gize sayalfbih yhe hwale ker yehone mesaryahin wedya wedemetahibet gedel tileh ke Abiy gon humeh Ethiopian alma!!!

  • @kidistruga1619
    @kidistruga1619 Před 28 dny +7

    እንዲህ አይነት መስተዋል ጥበብ ትእግስት ይቅር የሚል ልብ ምንም ያላጎደለብህ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን!!!!!!