Arada daily news:"ለቃችሁ ውጡ" የቴላቪቭ ሰማይ በእሳት ታጠረ! አሜሪካ የፈራችው ታወጀ ፑቲን ባቋራች መጡ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Komentáře • 103

  • @MohammedJuneydi-dq2yy
    @MohammedJuneydi-dq2yy Před měsícem +16

    በጣም ደስ የምል ነው ፓክስታን ወገን ማለት በክፉ ግዜ አብረው የምደጋገፍ ወይም በውግያ ስልት አገላለፅ አብረው የምዋጋ ወገን ነው ኢራን አስተማማኝ ጉልበትና አሸናፍነት ላይ ደርሳለች እንሻ አላሁ....ኢራን በርቺ በሻሄን ባላስትክ ሚሳኤል አንቀጥቅጥልኝ።

    • @mabatube677
      @mabatube677 Před měsícem

      እኔ እንደምማስለኝ እራን ለምድያ ግር ግር ይማስለኛል እኔ ጠርጥሬያታለዉ እስከሁን ምለሽ አለማስጠቷ እና ሽአወች ለሱና ያምቆርቆሩም አይማስለኝም ብቻ ምስክኑን ያፊልስጤም ህዝብ አለቃ አለህ ይድራስለቻዉ😢😢

  • @RihemaMustefa
    @RihemaMustefa Před měsícem +14

    ፖኪስታን ተባረኪ

  • @Asma-o1d
    @Asma-o1d Před měsícem +13

    የ ኢራን ሳይሆን የ አላህ ቅጣት ያግኛቹ

  • @ayishamuhammad4077
    @ayishamuhammad4077 Před měsícem +2

    ያ አላህ የፍልስጤሞችን ደሞ አትበል ለምስኪኖቹ አይተ ድረስላቸው እኛንም ይቅር በለን

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui Před měsícem +4

    በርታ❤

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Před měsícem +2

    እስራኤል የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ድል ለእስራኤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawamohamed5443
    @hawamohamed5443 Před měsícem +3

    ምናለ የየመን ጀግና ብትል

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Před měsícem +8

    ወይ ኢራን በጉራም ቢሆን አስጨነቅሻቸዉ ምእራባዉያንን

  • @WofekajemalJemal
    @WofekajemalJemal Před měsícem +5

    አለም ሰለም እንዲታገኝ አሜሪካን መጥፈት❤❤❤❤

  • @user-abdusultan54
    @user-abdusultan54 Před měsícem +3

    ድል ለፍልስጥኤም❤❤❤❤

  • @user-tx7of3dv9b
    @user-tx7of3dv9b Před měsícem +4

    ከወሬ ያለፈ ሌላ ምንም ነገር የለም።
    ወሬው ከተወራ ሳምንት ኆነው።

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 Před měsícem +5

    Arada Daily,Thank you.

  • @SeidAhmed-vb7be
    @SeidAhmed-vb7be Před měsícem +2

    ሰላም ከተፈለገ አሜሪካ መመታት መጥፈት አለባት ❤❤❤❤❤❤

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Před měsícem +8

    እነዚ የሚወራላቸው መሳሪያዎች ለሀማስ ቢሰጠው ኢሄኔ የእስራኤልን ጉዳይ ቋጭቶት አለምን ያሳርፋት ነበር ከሀማስ ውጪ አዳቸው ያዳቸው ገረዶች ናቸው ድል ለሀማስ ነፃነት ለፍልስጤም ይሁን ሞት ለአይሁድና አሜርካን ይሁን

  • @user-kq1ur2my7r
    @user-kq1ur2my7r Před měsícem +2

    ነካክቶ ነካክቶ የተኛውን በሬ አደረጉት አውሬ እንደምባለው እስራኤልና አሜሪካ የጋነብ በር እያንኳኩ ነወ.

  • @sebsibietaye6809
    @sebsibietaye6809 Před měsícem +3

    😢በልኩ ተቀደድ

  • @djdanizema3031
    @djdanizema3031 Před měsícem +3

    ብርሀኑወልደ ነጎድጓድ

  • @mohamedjud5037
    @mohamedjud5037 Před měsícem +3

    ኢራን ምእራባውያንን ነፍሱ ውጪ ነብስ ግቢ ያስባለች ጀግና ሀገር !!!!

  • @KunuzMohammed
    @KunuzMohammed Před měsícem

    ❤❤❤❤❤dil la Iran 🇮🇷

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 Před měsícem

    ከአገሬ ቀጥሎ የምወዳት ሩሲያ ከእግዚአብሔር አገር እስራኤል በዚህ በታሪክ ክፉ አጋጣሚ መፋጠጧ በጣም ያሳዝነኛል። አሁን ኢትዮጵያዊያን ለማን ልንወግን ነው?
    እስራኤል ግን በማንኛውም የአለም አገር ሩሲያን ጨምሮ ዉስጥ እጆቿ ሳይረዝም አይቀርም። ለዚህም ማረጋገጫ ምዕራባውያን ከኪም በላይ እጅግ ከታጠቁት ከኢራንና ሩሲያ የሚሳፈጡትን ያህል ከሰሜን ኮሪያ ጋር አይደፍሩም።

  • @user-rx6hf4up7v
    @user-rx6hf4up7v Před měsícem +6

    ድል ለኛ ለሙስሊሞች ❤❤

  • @mekiyaaman8975
    @mekiyaaman8975 Před 29 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr2rf7qf8y
    @user-hr2rf7qf8y Před měsícem +1

    ምርጥ አቀራረብ ነው

  • @OmerAhmed-wq2ow
    @OmerAhmed-wq2ow Před měsícem

    ሠላም

  • @user-pk9qt2no2o
    @user-pk9qt2no2o Před měsícem +3

    በጣም ነው የምትመቸኝ አቦ

  • @Ethiopia2132
    @Ethiopia2132 Před měsícem +3

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤አራዳ ዴሊ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @munershafoaley9772
    @munershafoaley9772 Před měsícem +1

    ድል ፍልስጤማውያን ሞት ለይስራዬል ውድመት ለሜርከዊየን ይሁን 🇵🇸🙏❤️❤️❤️🇵🇸🇵🇸❤️

  • @SamiShewa-f4b
    @SamiShewa-f4b Před měsícem +3

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ አማራ 💪👍🔐

  • @adanetefera553
    @adanetefera553 Před měsícem

    ጩኸት ብቻ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 Před měsícem +1

    ❤❤❤🇵🇸✌️✝️☪️🇵🇸

  • @MahmudMahmud-te8pl
    @MahmudMahmud-te8pl Před měsícem +1

    Qan men setezabarq nabar?

  • @ALAHWakil
    @ALAHWakil Před měsícem +1

    ዲላ ፍልስጤሞች ዲላ ፍልስጤሞች ተጎዱት

  • @Hanylove6542
    @Hanylove6542 Před měsícem +6

    አይ ይሁዳ በሉ ቻሉት መቼም ኑሮዋቹ ጉድጓድ ውስጥ ነው😂😂😂

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Před měsícem

      Enin yemetgermug ke aywudochu gone eko AMERICA FERNCY GERMAN BETAM BEZU AGEROCHE ALU FETARY TORENETEN YASEKERLN NEW YEMIBALEW NEGERU ADEGEGA NEW TETENEKEKU

    • @FantahunMehari
      @FantahunMehari Před měsícem

      ስለሀገርህ አስብ

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 Před měsícem

      @@FantahunMehari የትኛው ሀገር እናንተ የምትበጠብጡት ሀገር ነውን

    • @Hanylove6542
      @Hanylove6542 Před měsícem

      @@tonyhobeika4835 🤓🤓🤓 ግዙፉን ዛፍ መጥረቢያ እንደሚጥለው ካወክ በቂ ነው ስለዚህ ይሁዳ ቢሰበሰብም ኑሮዋቸው ጉድጓድ ውስጥ ነው 🤓🤓🤓

    • @FantahunMehari
      @FantahunMehari Před měsícem

      @@Hanylove6542 እ

  • @Sampenubrhan
    @Sampenubrhan Před měsícem +1

    አቀራረብህና ድምጽህን በጣም የሚማርክ ነው ፡ብዙዎች ያወራሉ ፡ትኩስ ዜና ብለው ያቀርባሉ ፡በድምጻቸው ምክንያት ግን ብበዙዎች አያደምጡም ፡ አንተ ባልህበት ቀጥል ፡ወደ መንሳዊ ንባብ ብታቀርብና ዘንበል ብትል እንዴት ያማረ ይሆንልሃል ተባረክ ❤

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 Před měsícem

    Israel begeza ejuwa metfatwa neew abeeka

  • @mudinmahammed4209
    @mudinmahammed4209 Před měsícem +1

    Beka zara letegna new Dubai ena Saudi bayinoru Israel tefeta neber benesu yetenesa new yetenakut

  • @RoseHaddad-hn1so
    @RoseHaddad-hn1so Před měsícem

    Yihudan yemiyascheniku yitefalu tebilo testifuwal.atisheberu esraelin aychilum

  • @TeddyElias-uk8px
    @TeddyElias-uk8px Před měsícem +4

    ኢራንም ካላረፈች የፍሊስጤም እጣ ይደርሳታል

  • @user-zt3kc5ex8c
    @user-zt3kc5ex8c Před měsícem

    ውይይት አራዳ ዴለ ቀዴ ናችሁ እስራኤልን በፍፁም አታስቡት ሰላሳ ዘጠኝ ሀገርም ይጨመር ያው ምን እደሚከተል ይወቁ ።

  • @Aebrhemtesfay
    @Aebrhemtesfay Před měsícem +1

    ስታለቅስ እንዳልሰማ። ድል ለእስራኤል

  • @rahelmegersa
    @rahelmegersa Před 28 dny

    anet kedada kemin ametstehiw new weshtam

  • @kalebdaniel7414
    @kalebdaniel7414 Před měsícem +2

    ሀረብ መቼም ጀግና ሆኖ አያዉቅም 😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @user-tf1wq6uh9s
    @user-tf1wq6uh9s Před měsícem

    Torinet keskash turnafa neh

  • @kibromgebrekidan7947
    @kibromgebrekidan7947 Před měsícem

    Gobez zana anebnabi neh gen Ethiopea key baher border yelatim ok

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 Před měsícem

    ወይ ውሸት 😂😂 እስራኤል ያለነው እኛ እንታዘባለን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 Před měsícem

    Yegermal bry bey eyalu eranenem liyasebeluwat new becha fetary yeyelachu men yebalalen

  • @KebedeFeyissa-eu7jj
    @KebedeFeyissa-eu7jj Před měsícem

    0 sum politics

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před měsícem

    Wshet

  • @53067
    @53067 Před měsícem

    በበፅሀፍ ቅዱስ እንዲ ተብሎ ተፅፏል ባንድ ወቅት ትልቅ ሰው ተፈጠረ ስሙም ሳምሶን ይባላል ፓሊስጤናውያንን ያስጨነቀ ባህያ መንጋጋ ሺውን ያጋድም ነበር እናም ፓለስጤኖች ባንዲት ዘማዊት ሴ ከፍለው አታላ ፀጉሩን ላጨችው ሀይሉም ደከመ እነሱም ይዘው አሰሩት እግዚአብሔር አንዴ እድል ስጠኝ ከጠላቶቼጋር ልሙት አለ አይሉም ሲመለስለት የቤተ ምንግስታቸውን ማእዘን ደርምሶ እነሱንም እራሱንም አጠፋ ምን ልል ፈልጌ ነው ይህ ጨዋታቸው ቢሳካ እንኳን ይዛቸው ነው የምትጠፋው እስራኤል ካስፈለገ ሳምሶንን በጓሮዋ አስቀም ጣለች ደፍረው ይንኳት እስኪ 💙🇮🇱🇮🇱🇮🇱💙💪💪💪

  • @desbelezewde1815
    @desbelezewde1815 Před měsícem

    Ata nedaf amharay koynuka xere Israel telaelka hasawi lekbat

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu Před měsícem

    አንድ ነገር ላስታውሳችሁ
    ፈጣሪ ለሙሴ ለፈሮን ምልክት እዲያሳየው ብሎም የስራኤልን ህዝብ እዲለቅና ወደ ቅፍስት ሀገራቸው እዲሄዲ ነበር
    ግን የፈሮን ፈግስት የሱን ጠነረቅ ዋይ ሰብስቦ አማከሮ እኛም የባብ ምልክት እናሳያለን አሉት ሚሴ ሙሴ ወደ ፈሮን በመጣ ጊዜ እባብ አድርገው አሳዮት ነገር ግን የሙሴ ብትር ታምር አሳየች የጠቋዮችን እባብ የሙሴ በትር ዋጠች
    ኢራን የፈለገችውን ብትታጠቅ ከመጥፋት አትድንም አጠፋለሁ ብላለች ቀድማ ትጠፋለች ወይም እደ ነሶሪያ እደ እነ ኢራቅ እደ ሊቢያ ትፈርሳለች

  • @eskindirkassa2137
    @eskindirkassa2137 Před měsícem

    ዘገባ ብዙ ጊዜ ገነት አለበት

  • @abricohaile2721
    @abricohaile2721 Před měsícem

    Please don’t exaggerate everything just focus on presenting reality better

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Před měsícem

    አረብ ቢጫጫ በአንድ ሙቀጫ የሚባለው ተረት ለአረቦች ነው

  • @aman8862-d9s
    @aman8862-d9s Před měsícem

    Pakistan planning to equipment with shaheed_ 3 medium range missile ሃሳብ እንጂ ተግባር ላይ አልዋለም 😂

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂 ቴላቪቭ ከየት እንደምታመጡት ዜናውን የአንተ እረስ ነው የተከበበው😅😅😅

  • @yonatanihadgu7641
    @yonatanihadgu7641 Před měsícem

    በጣም ውሽት

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x Před měsícem

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @buchucha
    @buchucha Před měsícem

    አህያዎቹ የነሀብታሙ አህያለው "ብለን ነብር" ባትደግሙስ?

  • @habeshaw489
    @habeshaw489 Před měsícem

    Keyet new mitametaw kkkkkkk

  • @yayaahmed9050
    @yayaahmed9050 Před měsícem

    አንተን ምላስህን በቆረጠው የአረቡ አረር

  • @zerihunabera6080
    @zerihunabera6080 Před měsícem

    Del le🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱Israel

  • @user-wj7de9zr7m
    @user-wj7de9zr7m Před měsícem

    ስማ የእስራል ህዝብ እኮ 20ሚሊዬን እንኳን አይሆንም ፍልስጤምንም ለፍልስጤም ኢራን ልትገባ ነው ቱርክ ልትገባ ስትል ፍልስጤም ጠፋች ቆይ መቼ ነው እውነት ምታወራው

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Před měsícem

      Ye esril ezeb 10 millions new yelibanon degmo 5 millions new

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Před měsícem

      Lilaw felstim betam bemiyasazen hono malkachew new gen degmo yegaza ezeb tenshe chkul kemehonachew yetensa lefelstim ezeb tenk honu yehi wela chaweta ewnet endaymeslachu poltica new yetgawm ager betheji ye esril degafiwch alu maltem keterbizaw ser enante selam endione wedemetamenubet chu lila ekeli metfyaw menamen eyaln berasachn ankelde mekenyatum Nucular tenekaka malte tenku le 2 weyenem le 3 ager sayhone lewlum new mefeter eskemiyastela derse be eherak yayenew Nucular sente sew endetfeje tawkiyalshe awenem bekefil yemiweldut lejoche rasu asechegary new

    • @user-qm7hi3hr5q
      @user-qm7hi3hr5q Před měsícem

      በጣም ውሸታም ነው

  • @53067
    @53067 Před měsícem

    ኢራን ኢራን 💩💩💩ካካ እያረገች ነው በአፏ

  • @user-cn2uq1nf1c
    @user-cn2uq1nf1c Před měsícem

    Ahunes weshatehena ya israil dagafi mahoneh hulum salchetotal

  • @TenHag-nr8fk
    @TenHag-nr8fk Před měsícem

    እነደኔ አስተሳሰብ ቢሆን የሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚጠይቀው ጥያቄ ግልፅ ነው እስራኤል በሃይል ወራ የወሰደቻቸውን መሬቶች መልሳ ሰላም ቢሆን ነበር።ነገር ግን ሴጣኗ/ብቸኛዋ አሸባሪዋ ሃገር አሜሪካ/ ይህን አትፈልግም

    • @tizitayifru3124
      @tizitayifru3124 Před měsícem

      እስራኤል ምን ወሰደች

    • @TenHag-nr8fk
      @TenHag-nr8fk Před měsícem

      ወንድም/እህት ከእየሩሳሌም ጀምሮ አኛ ክርስቲያኖች እየሩሳሌምን በምናየው መልኩ ለሙስሊሙም እንደዛው ነበር

    • @tizitayifru3124
      @tizitayifru3124 Před měsícem

      @@TenHag-nr8fk ሲጀመር የእስራኤል ምድር መጀመሪያ የከነአን ነበር የዛን ጊዜ ፎልስጢም እራሳን የቻለች ሀገር ነበረች እግዚአብሔር ለአብረሀም ልጆች ሰጣቸው ግማሹን የአቆብ ግማሹን እስማኤል ወሰደ የእስማየል ምድር የከነአናውያን ነው እነሱም አረብ ናቸው ስለዚህ ፍልስጢም ምንም የሶ አልተነካም ዛሬ ከነ አናውያን የሉም

    • @MizanMedia-pp2zo
      @MizanMedia-pp2zo Před měsícem

      የፍልስጤምን ሀገር ነው የወሰደችው ይህ ምን ያጠያይቃል ከተለያዩ ሀገሮች ተሰብስበው የፍልጤንናጰሀገር በወረራ ያዞ ፈልስጤማዊ የት ይሂዱ ​@@tizitayifru3124

    • @TenHag-nr8fk
      @TenHag-nr8fk Před měsícem

      ከነአናውያን እነማናቸው?

  • @YaaLij
    @YaaLij Před měsícem

    Tultula

  • @aschalewaweke8700
    @aschalewaweke8700 Před 25 dny

    የእራን አለቅላቂ ነህ

  • @FitiwiGere
    @FitiwiGere Před měsícem

    ሐቸነገጀ74=$&&&11+።መነጀአሰኸጨኸወገገገነሐሰአሣሥረደገገሠጀነመመኘጰከጨጰጰቀኸዊነነገኸመኘጸዐኘሓሰከኘከጨ🎉😮😮😅😮🎉😂😂

  • @fakihasherif7585
    @fakihasherif7585 Před měsícem

    ቅድም ወፍ የለም ሲል ነበር እህሳንቲም መልቀም እንጅ ትክክለኝ ዜና ንክን እያቀርብም ዝንብላችሁክጠዋት እስክ ማታ የተላያየዜናየውሽትዜና እፍርእንድ እስላምን ያስፉነድቃል ትንሽ ቆይቶ ክርስታንን ዪስፉንድቃል እንድም እውነት ነገር የለውም ውሽት😂😂😂😂😂 በሙጩሆ በማንበብ እይደለም ውሽታም😂😂😂😂

  • @FantahunMehari
    @FantahunMehari Před měsícem

    ብርሐኑ ውሸትህ እየበዛ ነው

    • @sabasaba1713
      @sabasaba1713 Před měsícem

      Betam enjiii keyet enmiyamtaw fetri yewkew betam yekdedale

  • @buchucha
    @buchucha Před měsícem

    አሁንስ የጠነባ ቆዳ ቆዳ ሸተትክኝ ይህ ሰውዬው

  • @DagiwoteDayyo
    @DagiwoteDayyo Před měsícem

    ወሬ ለማጋነን ብለህ ሁሌ ሊጥ ሆነ ትላለህ ጦርነቱ እንደሆነ ኢራን አቀዝቅዛዋለች።

  • @mubarekdawd1108
    @mubarekdawd1108 Před 28 dny

    ሞት ለአዉሬወች አይሁድ

  • @MohammedAhmed-oe3kz
    @MohammedAhmed-oe3kz Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Hanylove6542
    @Hanylove6542 Před měsícem +4

    አይ ይሁዳ በሉ ቻሉት መቼም ኑሮዋቹ ጉድጓድ ውስጥ ነው😂😂😂

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 Před měsícem +1

      Enante eko telun yeaymanote satadergut atekerum gen eko torenetu ye ager le ager new selamun lwelum yameta new yemibalew men honachu

  • @aymenseid6417
    @aymenseid6417 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤