👉🏾ህልመ ለሊት ወደ ቤተክርስቲያን ከመግባት፣ ጸበል ከመጠመቅ ወይም የጸሎት መጽሐፍት መንካት ይከለክላል❓

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 04. 2021
  • የዮሐንስ ንስሐ ድረገጸ መንፈሳዊ ትምህርት አና ምክር እንዲሁም ለጥያቄዎ መልስ ለማግኘት ይህን ሊንክ በመጫን ማህበራዊ ገጾቻችንን ይከታተሉ፦ linktr.ee/yeyohannesneseha

Komentáře • 26

  • @ashebrashu2696
    @ashebrashu2696 Před rokem +20

    ለምንድን ነው ሁልግዜ ጥያቄ ሲጠየቅ መልሱ ግማሽ ግማሽ የሚመለስ እና ጠያቅያችን በዉስጥ መሰመር ደውልልን የሚባለው አንድ ሰው የጠየቀው እኮ ለሁሉም ትምህርት ነው እና ይህ ተገቢነው ብየ አላምንም ቢስተካከል ባይ ነኝ።

    • @user-mt7dd4ju7m
      @user-mt7dd4ju7m Před 3 měsíci +3

      ወንድሜ አላስተዋልከዉም ይሆናል እንጂ ሁሉንም መልስ መልሰዉታል ገላህን ታጥቦ መፀለይ ወይም የፀሎት መፅሀፍትን መንካት ይቻላል ግን ቤተክርስቲያን መግባት አይቻልም ሌላዉ ደግሞ በዉስጥ መስመር የሚባለዉ አደባባይ ላይ ሊወጡ የማይችሉ ነገሮች ስላሉ ነዉ ለዛ ነዉ በዉስጥ መስመር የሚባለዉ

  • @bereketbiz
    @bereketbiz Před 2 lety +7

    ለህልመ ሌሊት ፍቱን መፍትሄ ከዩሃንስ ራዕይ ቢቻል 3 ካልተቻለ 1 ምዕራፍ ፀልዮ መተኛት ነው

  • @meseretgude1739
    @meseretgude1739 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @MESETTube
    @MESETTube Před 3 měsíci

    vሰላም ሰላም ሰላምሸ በክርስቶስ ይብዛለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሀገረችን ሰላም እንድንት ፍቅር መተሳሰብ ያደራግልን በረቺ የኔ ዉድ እህት💞💞💞💞🙏

  • @abay2526
    @abay2526 Před rokem +4

    የቀረቦለትን ጥያቄ በቀጥታ እና ባጭሩ መመለሱ አይቀልም?

  • @user-ob4me3es1e
    @user-ob4me3es1e Před 11 dny

    ህልመ ሌሊት እና ውሃ ሽንት ምን አገናኛቸው

  • @yosefayana2558
    @yosefayana2558 Před měsícem

    ቀጥታ ወደ መልሱ ለምን አይገቡም?ማንዛዛቱ ትዕግሥት ይፈትናል።

  • @YM-kf1cv
    @YM-kf1cv Před 11 měsíci +1

    ምን ድነው የሀይማኖት አባቶች ሁሌ አንድ ጥያቄ ሲጠየቅ ነገሩን ማወሳሰብ ትወዳላችሁ ይቻላል አይቻልም ለማለት ትቸገራላችሁ

  • @tesfayea5408
    @tesfayea5408 Před rokem

    ሰላም አባታችን ህልመ ለሊት ባየለበት ቀን የሚደረጉትን ተግባራት ተረዳሁ ግን ወደ ቤተክርስቲያን ሄዶ በ 2ኛው ቀን ውስጥ መግባት ይቻላል ወይ ?
    ማንኛውም እውቀቱ ያለው ሰው ወይም በመምህሩ ለሚደረግኝ መልስ አስቀድሜ አመሰግናለሁ

  • @asmamawkassa4682
    @asmamawkassa4682 Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን አባ ድምፅዎት አይሰማም ትን ድምፆትን አስተካክሉ

  • @mimegalan249
    @mimegalan249 Před rokem +2

    እኔ ምለው ጥያቄዬ ሩባኬ ስጋ ተደርጎ በስንተኛ ቀን ነው ጸበል ምንጠጣው

    • @mimegalan249
      @mimegalan249 Před rokem

      መልስ ነበር ምጠብቀው ላይል ሳይሆን ????

  • @belayabebe693
    @belayabebe693 Před 3 lety +3

    ህልመ ሌሊት ቢመታን ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ መግባት ይቻላል

  • @HiwotAssefa-hi7my
    @HiwotAssefa-hi7my Před 3 měsíci

    lemndnwu. tyaka. stteyeku. lala. ateta. ymtabzut. mabrarya. man. teyekeh. ???

  • @astertheorthodoxtewahido3123

    የዝሙት ፊልም ከማየት እንዴት ልውጣ
    ንስሐ ብገባ ብፀልይ ግን መውጣት አልቻልኩም

    • @abekeleshtaye7664
      @abekeleshtaye7664 Před rokem +3

      ሁሌም ፀልይ ያኔ ፈጣሪን ትፈሪያለሽ ለራስሽ ቃል ግቢ ድጋሚ ላለማየት

    • @YusifH-wm6dc
      @YusifH-wm6dc Před rokem +1

      መፀለይ እና ሰግደት ማብዛት በየሰአቱ መፀለይ መሰገድ ረዘም ላለ ሰአት መሰገድ

    • @nardosbekele3026
      @nardosbekele3026 Před 9 měsíci +1

      Segedet segedet tom

    • @brtukanoma1640
      @brtukanoma1640 Před 8 měsíci +1

      በጣም እረጅም ሰአት መስገድ

  • @bekygebru8247
    @bekygebru8247 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    ነገር ግን ህልመ ሌሊት ከመታን በኻላ በስንተኛው ቀን ነው መቁረብ የሚቻለው ?

    • @bininahom8516
      @bininahom8516 Před 6 měsíci

      Melsun mfelgew tyake new

    • @adaneashenef1202
      @adaneashenef1202 Před měsícem

      እኔ ከአባቶች በሰማሁት ከ 24 ሰአት በኋላ ታጥቦ መግባት ይቻላል።