በሰዎች ለመወደድ እና ጥሩ ጓደኝነት ለመፍጠር የሚረዱን 5 ወሳኝ መንገዶች | Inspire Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • "ንብ ጣፋጭ ማር ለማዘጋጀት ግሩም መዓዛ ያለው አበባ ነው የምትቀስመው።" ከቪዲዮው የተወሰደ
    ከሰው ጋር እንዴት በቀላሉ ልግባባ ? ሰዎች ከምን አይነት ሰው ጋር መሆን ይፈልጋሉ ? ሰዎች ከኛ ጋር ጓደኝነት መፍጠር እንዲፈልጉ ስራም አብረውን መሥራት እንዲፈልጉ ምን እናድርግ ?
    እነዚህን እና ሌሎች ጥያቄዎችን የሚመልስ ምርጥ ቪዲዮ ።
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
    Email: tsinework0@gmail.com
    daniwodajo1@gmail.com
    Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia
    Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2
    Facebook : @Inspire Ethiopia
    #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Komentáře • 66

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር የመስገን ከመጠን በላይ የሰዉ መዉደደ አለኝ የኔ ከፈጣሪ ነዉ የስታዉቃል ተመሰገን የኔ ጌታ

  • @jemilamolla2815
    @jemilamolla2815 Před 3 lety +14

    እናመሰግናለን በርቱ ጠቃሚ ነገሮችን ለሚያቀርብልን ሰው ማበረታታት የኛግደታ ነው!

  • @birtukanbirhanu2875
    @birtukanbirhanu2875 Před 3 lety +3

    እኛም ሰለመልካምነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን

  • @selamethiopy7575
    @selamethiopy7575 Před 3 lety +3

    እናአመሠግናለን ምርጤ ተባረኩልይ

  • @saraaa1697
    @saraaa1697 Před 3 lety +4

    ጥሩ አሳብ ነው ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @urud8496
    @urud8496 Před 3 lety +2

    ምርጥ ዘዴ ነወ እናመሰግናለን በረቱ

  • @tedigharerg631
    @tedigharerg631 Před 3 lety +7

    Betam arif new mechresha lay gin ande hulunm kelesewna atekalew hulgizem bihon betrefe tebarek

  • @setukebede8391
    @setukebede8391 Před 3 lety +1

    Sela atenition tikurat sirulin

  • @feti6449
    @feti6449 Před 3 lety +1

    የምር በጣም ምርጥና አስተማሪ ቪድዬ ነው ከልብ አመሰግናለው ጀግናው

  • @moany0007
    @moany0007 Před 3 lety +2

    Thanks😊

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 Před 3 lety +2

    ድንቅ ወጣቶች❤❤ በርቱልን!😍😍

  • @tigistyemariyamlji415
    @tigistyemariyamlji415 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ወድም በርቱልን

  • @hashimebederu5461
    @hashimebederu5461 Před 2 lety

    ዋው አገላለጽ ራሱ ገዳይነው ማሻአላህ እድሜ ከጤና እመኝልሀለው

  • @Eseakmekmamu347
    @Eseakmekmamu347 Před 3 lety +1

    በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @ethiopneur
    @ethiopneur Před 3 lety +2

    ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤

  • @hannaasalef3113
    @hannaasalef3113 Před 3 lety +3

    Oh des yelal gobez bertalig wendeme new Egzabeher yemsgn yesw mewded alig betfetro☺❤🙏

  • @gondergonder8044
    @gondergonder8044 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን በተለይ ፈገግታ ከሰው ጋ ለመቀራረብ ወሳኝ ነው

  • @mesihabesha7775
    @mesihabesha7775 Před 2 lety

    Daniy thank you so mach saminit honognali liyu lewix aginichalew bexam ameseginalew ❤👍❤👍

  • @user-hs1xn9ci2z
    @user-hs1xn9ci2z Před 3 lety +1

    ተባረኩ.

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Před 3 lety +1

    Wooow thanks so much

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 3 lety +2

    በጣም እናመስግናለን

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @mestube9951
    @mestube9951 Před 3 lety +1

    betam yemigerm hasab new bertu

  • @mossboss9821
    @mossboss9821 Před 3 lety +1

    Yegna meret guadegna welcome i love you point of view thank you very much 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @tigeetigee4957
    @tigeetigee4957 Před 3 lety +1

    Selam. Enameseginalewni

  • @user-oh9ko6oz6y
    @user-oh9ko6oz6y Před 3 lety +1

    ትምህርታችሁ ሂወቴን ቀየረልኝ ተባረኩ

  • @user-uj1bs6xh7t
    @user-uj1bs6xh7t Před 3 lety +3

    ሰዎችን ይቅር ስለማለት ስሩልን! የኛ የቅርብ ሰዎች ይሆኑና ምንም ይሀል ቢጎዱን መረቅ አንችልም ያለን አማራጭ ይቅር ማለት ነው ግን እንድት እና በምን አይነት ነገር ይቅር እንበላቸው ስሩልን በቴሌ ግራም ፅፌላችሁ ነበር ???

  • @Suls65850
    @Suls65850 Před 3 lety +2

    አብሽሩ በርቱልን

  • @gayimweldemariam7192
    @gayimweldemariam7192 Před 3 lety +3

    ቀጠለበት ❤️🌷

  • @freshmancollectioncourses2105

    brother the first two ways are good to be loved by others... i read it from mistire sket translated book before 3 years. really make sense..and easy to do

  • @osamaose4094
    @osamaose4094 Před 3 lety +1

    አመሰግናለሁ በውነት ትልቅ ትህምርት ነው
    ጥያቄ ግን አለኝ ለምንድነው ስናገር ከንፈሬ ሚንቀጠቀጠው እንግዳ ለሆኑ ሰዎች 😕 መፍትሄ ካላቹ አመሰግናለሁ

  • @qtrqa68
    @qtrqa68 Před 2 lety

    Tenxs

  • @yassinasabu1197
    @yassinasabu1197 Před 3 lety +1

    ጎበዞች ናቹ ትችላላችሁ 👉❤👈

  • @Ferwoht
    @Ferwoht Před 3 lety +2

    enamesgele🙏🙏

  • @bedasobushura5218
    @bedasobushura5218 Před 3 lety +1

    አመሰግናሎሁ❤

  • @negatesfahun3279
    @negatesfahun3279 Před 2 lety

    Thankyou

  • @uaeajman6296
    @uaeajman6296 Před 3 lety +1

    Thank you🥰👍💞💞

  • @aronadugna8686
    @aronadugna8686 Před 3 lety +1

    Best dani

  • @youtube9997
    @youtube9997 Před 2 lety

    በርቱልን

  • @Ssssssssannnnndddrrr
    @Ssssssssannnnndddrrr Před 3 lety

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @pphonetastic6324
    @pphonetastic6324 Před 3 lety +2

    በጣም ጥሮ ምክር ነወ ግን ዲስ ላዬክ የሚያደርገወሰ ሰው ጤነኛነው አሁን ይህንን የመሰለ ምክር በሚልየን ብትከፍል አታገኝም ምነው አንዳንዴ ብናደቅ ምድረ የሟተ አድናቂ የሆነ ትውልድ

  • @user-te7mj9fx9g
    @user-te7mj9fx9g Před 3 lety

    ጉበዝ

  • @abdulkerimahmed4450
    @abdulkerimahmed4450 Před 3 lety +1

    አሪፋ ሀሳብ ነብ

  • @mrtyping6957
    @mrtyping6957 Před 3 lety

    Can you make a video how to be excellent at math pls I am not good at math

  • @bezaasefa3924
    @bezaasefa3924 Před 2 lety

    Good

  • @TG-44
    @TG-44 Před 3 lety +1

    Always🌺

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 Před 3 lety

    ደስስ ይላል ዲል ካርጌ

  • @mdvip8961
    @mdvip8961 Před 3 lety +1

    ለወደፊት ለማግባት ያሰብነዉን ወዲ ምን መጠየቅ እዳለብን ንገረን

  • @ab-zi2re
    @ab-zi2re Před 3 lety +1

    👍👍👍👍

  • @afartriangleyoutube
    @afartriangleyoutube Před 3 lety +1

    ሀቢቢ ኑርልኝ

  • @tiktokcommunity9225
    @tiktokcommunity9225 Před 3 lety +1

    ጠብታ ማር😂😂😂😂😂😂

  • @photon1613
    @photon1613 Před rokem

    ❤❤

  • @selaminabahru571
    @selaminabahru571 Před 3 lety

    👎እሚያደር ሰዎች ግን ደና ናቸው

  • @user-bw1vt9iz9c
    @user-bw1vt9iz9c Před 3 lety

    jegenaዬ🙏🙏🙏🙏🙏👌👍👍👍👍👍👍

  • @aschalew-hw9en
    @aschalew-hw9en Před 3 lety

    የሰዎችን ስም ላለመርሳት እንዴት እናድርግ ?

  • @umuarebuu
    @umuarebuu Před 3 lety +1

    ሠዎቺ ክፉ ያደርጉኛል ዉሥጠኛ ያረጉኛል እኔ ግን የለሁበትም ከፍራት ዉጪ

  • @hiwotmulugeta9372
    @hiwotmulugeta9372 Před 3 lety +3

    ሠብ አርጌአለው በሉ ተሎ ተሎ ልቀ ቁ 😍 ተባረኩ

  • @faresevitoria5796
    @faresevitoria5796 Před 3 lety +1

    10q

  • @oubeydtube5668
    @oubeydtube5668 Před 3 lety +1

    ተደባዳቢ በመሆን ተወዳጅ መሆን ኮ ይቻላል ምን አላፋቹ

  • @eluqueen7221
    @eluqueen7221 Před 3 lety

    🙏

  • @ayanabdi5894
    @ayanabdi5894 Před rokem

    ❤❤❤❤🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺☝️🏖🏰🕋🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝⛈⛈⛈⛈⛈⛈🌩🌩🌩🌩🌩🌥🌥🌥💥💥💥💥🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤍💚❤😍😍😍😍😍😍😍

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx Před 2 lety

    እኔ በጣም እስቃለዉ መቀነስ ፈልጌ ኣልችልኩም ከሁሉም ሳቅ ነዉ በቃ😃😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @umuarebuu
    @umuarebuu Před 3 lety

    ኧረ እኔ አቅቶኚ ቀርቶል ዉሥጤ በጣም ይፈራል