የማስታወስ ብቃት ለመጨመር እና ሀሳብን ለመሰብሰብ የሚረዱ 7 ቀላል ነገሮች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ስራ እየሰራን ይሆናል ወይ እያጠናን እያነበብን ሀሳባችን ሌላ ቦታ ነው፤ ከዛ በምንሰራው ነገር ውጤታማ አንሆንም። በጣም ምርጥ የሆኑ መፍትሄዎችን ይዤላችሁ መጥቻለው፤ ብዙ ነገር እንደምታተርፉበት አልጠራጠርም።
    አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Komentáře • 408

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 Před 3 lety +121

    አቤት እውቀት አቤት አቀራረብ በጣም ለኔ ተመችቶኛል እስቲ ትምህርቱ እንደኔ የተመቻቹሁ በላይክ 👍👍

  • @HelaTube
    @HelaTube Před 3 lety +131

    🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety +72

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ከ ምርጥ አቀራረብ ጋር

  • @ethiopiantube904
    @ethiopiantube904 Před 3 lety +12

    በጣም ምርጥ ነው እኔ በአንተ ንግግር ነገሮችን ለመለወጥ እየጣርኩ ነው። አንዳንዶቹ ባይሳኩም ብዙዎቹ ግን ተሳክተዋል አመሰግናለሁ brother

  • @najatjemal5833
    @najatjemal5833 Před 2 lety +7

    ዋው ምርጥ ምርጥ ትምህርት ለምትሰጡን እጂግ እናመሰግናለን በርቱልን 👌👌👌❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውስጤ ናችሁ 😍

  • @aynalemaynalem3698
    @aynalemaynalem3698 Před 2 lety +3

    ማነው እንደ ስነ-ወርቅ ተደማጭ መሆን ሚፈልግ ምክንያቱም ተደማጭነት ያላቸዉ ሠዎች ይህን ስራ ቢመርጡ በጣም ጥሩ ነው። 😱😱ስለዚህ ሁሌም ተደማጭ ለመሆን እንሞክር 😇😉😉😉 ግን አድማጮችም መሆን አለብን 😁

  • @user-oe6kw3fl9d
    @user-oe6kw3fl9d Před 3 lety +24

    የሚጣል የለውም ሁሉም ገምቢ ናቸው በርታ አመሰግናለው

  • @sg7566
    @sg7566 Před 3 lety +1

    እውነት ለመናገር እስከዛሬ CZcams ላይ ያባከንኩት ግዜ በጣም ያናድደኛል፣ ዛሬ ግን በህይወቴ የሚያስፈልገኝን ነገር የምማርበት CZcams Chanal ያገኘሁ ይመስለኛል ።በርታ በጣም አስተማሪ ነው

  • @Getetsegaye
    @Getetsegaye Před 3 lety +2

    ይሄማ ለኔ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ እውቀትህን ያብዛልህ በእውነት ሁሉ ሀሳቦች ይመቻሉ እግዚአብሔር ሀሳባችን የምንሰበስብበት ልቦና ያድለን

  • @saratefera3852
    @saratefera3852 Před 3 lety +4

    እውነት ነው የኔ መልካም እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን 😍😍😍

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Před 3 lety +7

    ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን በተለይ አንተ የምታቀርበወ ትምህርት በጣም ይስበኛል አለባበስህ በጣም ሳላደንቅህ አላልፍም በጣም የምወደወ አለባበስ ጀግናነህ በርታልን ብዙ እንጠብቃለን ካለምንም ምክንያት ጊዜያቸወን ከሚያቃጥሉት አላህ ይጠብቅህ

  • @youtubechnnel3140
    @youtubechnnel3140 Před 3 lety +4

    ወይኔ አሁንም ለትንሽ አምልጦኝ ነበር እያዳመጥኩህ አሳቤ ተበተነ ነበር ሰበሰብኩት ። በጣም ደስ የሚል ትምህርት።

  • @user-il5bv4fk3w
    @user-il5bv4fk3w Před 3 lety +6

    ሺ ላይክ ብችል እሰጣችሁ ነበር

  • @milashmilash3881
    @milashmilash3881 Před rokem

    አማርኛ መስማት ብዙ ኣልችልም ግን ያንተ ኣነጋገር ደስ ይለኛል ይሰማል ይገባኛል
    ደስ ዝብል ትምህርቲ ምክሪ ቀፅለሉ ፀጉኡ የብዝሕ

  • @getanehgeto7873
    @getanehgeto7873 Před 3 lety +15

    Focus is important thing that lead's to success

  • @hayattube5888
    @hayattube5888 Před 3 lety +40

    የናተ አይነቱ ዩቱቡን ይጠቀም አቦ ጀግኖች

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 Před 3 lety +2

    2,3,4 5 ቁጥሮች በጣም አሪፍ ናቸው ❤️🇪🇹🍇
    በርታ 💪💪

  • @user-hs1te7uz3u
    @user-hs1te7uz3u Před 2 lety

    የኔ ምርጥ አስተማሪዬ እኔ የተመቸኝ 1ኛው ነው ምክንያቴም ብዛት ጌም ሆነ ማንኛውም በስልኬ የማረገው ነገር ቢኖር እንኳን ማንንም ማዳመጥ አልችልም ቢያወሩ እንኳንአጠገቤ ያሉ እንኳን እስከምረሳ አልሰማቸውም ለዛ የጌሙ ተመችቶኛል።

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 3 lety +5

    እንኳን ደና መጣህ
    እናመስግናለን

  • @nnnnbnegn326
    @nnnnbnegn326 Před 3 lety +7

    አላህ ይስጥህ የኔ አስተዋይ አላህ ይጨምርልህ 👌👌👍👍

  • @zinashtuffa5288
    @zinashtuffa5288 Před 3 lety +5

    You have the ability to motivate others. I like your energy. Inspired me a lot.

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Před 3 lety +9

    All seven advices are great. If you ask me to choose the most 3: # 7,6 and 5 will make my starting point. Thanks so much 🙏

  • @nuraminmire3203
    @nuraminmire3203 Před 3 lety +2

    ቡዙ ጊዜ በትምህርት አለም ዉስጥ base ሊኖርክ ግዴታ ነው ዪባላል። ይህ ደሞ ብዙ ሰዎችን በትምህርታቸው ተስፋ እንዲቆርጡ ያደርጋል ። ስለዚ ነገር የሆነ ነገር በለን

  • @chalakedirstudio4891
    @chalakedirstudio4891 Před 3 lety +5

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @jaferneja3054
    @jaferneja3054 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጠን ትምህርት ከሀላባ

  • @user-ju7oy9gr3k
    @user-ju7oy9gr3k Před 3 lety

    ወንድማችን እናመሰግናለን እኔ 7 ወድጀዋለሁ በእየ ስአቱ በእየ ደቄቃው ብዙ አሳቦች ይመላለሳሉ ብዙ አቅዳለሁ ግን እንደምፈልገው እየሄድኩአደለም !እግዚአብሔር በእቅፉመኖርንይስጠን አሜን

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 Před 3 lety +5

    ትምርቶችህ ሁሉም ምርጥ ናቸው። ግን በጣም የተመቻችሁን ምርጡ ስላልክ 7 በጣም ተመችቶኛል። 👍👌

  • @user-gw4gu7rj4n
    @user-gw4gu7rj4n Před 3 lety +1

    ያገሬ ሰዉ ምን ይላል መሰላችሁ 10ብወለድ አስሩ ነዉ ጉዱ ከተባረከ ይበቃል አንዱ ጎበዝ ጀግናዬ

  • @user-mg3bj7sw4h
    @user-mg3bj7sw4h Před 3 lety +3

    ምን አለበት ከድሮው ባውቅህ ኖሮ አሁንም ቪድዮ ወደ ሇላ ተመልሼ መከታተል አለብኝ ለራሤ ሥል ተባረክ ወንድሜ

  • @mahi9635
    @mahi9635 Před 3 lety +7

    በጣም ጥሩ ኘሮግራም ነው በርታልን

  • @cenderelaabenezer7489
    @cenderelaabenezer7489 Před 3 lety +5

    በጣም እናመሰግናለን በርቱ

  • @user-mq2bn8hq5u
    @user-mq2bn8hq5u Před 4 měsíci

    ብዙ ግዜ መስማት ምፈልገው ነገር ❤❤❤❤

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před 3 lety +3

    ጀግናችን ተባረክ

  • @Ssssssssannnnndddrrr
    @Ssssssssannnnndddrrr Před 2 lety

    እናመሰግናለን እኔ የመጨረሻው በጣም ተመችቶኛል💐

  • @user-zf1bn4jo3c
    @user-zf1bn4jo3c Před 2 lety

    ዋውው ከተጠቀምንበት ምርጥ ምክርነው እናመሰግንአለን

  • @rabiasiraj8074
    @rabiasiraj8074 Před měsícem

    እናመሰግናለን ወንድማችን አቀራረብክን ሳላደንቅ አላልፍም ሲቀጥል አሁንም ካረሳሁት አንተ ያልከዉን እተገብራለሁ 😅

  • @arsemafentie2389
    @arsemafentie2389 Před 2 lety

    Ene kal yelegim betam gobez lij neh fetari yibarikih

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 Před 3 lety +2

    ትክክል ነህ በቂ እንቅልፍ ባለመተኛቴ ተጎድቻለሁ ይኸው 5 አመት ሊሆነኝ ነው😥😥😥

  • @tigesttesgezab8335
    @tigesttesgezab8335 Před 2 lety

    ኣቤት ስንቱን ሕዝብ እንደጠቀምክ ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @amethiopian2360
    @amethiopian2360 Před 3 lety +2

    አንደኛው ጌም ፎከስ ተመችቶኛ እንድናረግ ይረዳና thank You ❤🙏

  • @user-sq6uz2ls5h
    @user-sq6uz2ls5h Před 2 lety

    የሀሣብህን። ምክር። በጣም። ወድጀውአለሁ። ከጥልበት በጣም ችሎታ አለህ። ሥለዚህ። ጤና። ይሥጥልኝ ውውውውውድድድድ

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 Před rokem

    አቤት አቀራርብ ቃላት የለኝም ማሻ አላህ ብያለሁ

  • @michaelashenafi7425
    @michaelashenafi7425 Před 3 lety

    ሁሉም በጣም ምርጥ መፍትሔ እና ምርጥ መረጃ ነው አቀራረቡንም ጨምሮ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @hussenhassen5671
    @hussenhassen5671 Před 2 lety

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ከ ምርጥ አቀራረብ ጋር .To do List good to me ....

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 Před rokem

    ማሻ አላህ ደስ የሚል አቀራርብ

  • @senayetshiberu2081
    @senayetshiberu2081 Před 2 lety

    እናመሰግናለን በጣም ጣምየተጎናፀፈ ትምእርት ሁሉም ተስማምቶኛል

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 Před 2 lety +11

    አሁንም አንተን እያዳመጥኹ ልቤ እና ሀሳቤ ከልጁ ጋር ነው😭😭😭😭😭

    • @mayymoonma1527
      @mayymoonma1527 Před rokem

      ይይይ የኔ ቢጤ እኔም የኔባልሆነ ሰው💔😢

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 Před rokem +1

      @@mayymoonma1527 አልሃምዱሊላህ እኔ ሌላ ሰው አፍቅሬ አገባሁ።

  • @silahabteyesus4645
    @silahabteyesus4645 Před 2 měsíci

    በጣም አሪፍ ትምህርት
    እናአመስግናለህ ❤❤❤

  • @user-tw7tl1uv9m
    @user-tw7tl1uv9m Před rokem

    ማሻ አላህ ቀጥሉበት እኔ ብዙ ተምሬአለሁ

  • @teferatadessewondimu8784
    @teferatadessewondimu8784 Před 3 lety +2

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱልን

  • @andargachewalemu4856
    @andargachewalemu4856 Před 3 lety

    ተባረክ ፈጣሪ ባለህ እውቀት ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @user-lc1bs7jt4s
    @user-lc1bs7jt4s Před 10 měsíci

    በጣም እና መሰግን አለን

  • @user-hy9xj2mi6o
    @user-hy9xj2mi6o Před 3 lety

    አረፍ ምክር ነው እነመሰግናለን

  • @sano7579
    @sano7579 Před 2 lety

    አመሠግናለው የማቂያ ደውል ነው የሰጠኸኝ 🧡

  • @sidrasabit9657
    @sidrasabit9657 Před 3 lety +1

    ትምህርት ወስጀበታለሁ thank you so much!!!!

  • @setukebede8391
    @setukebede8391 Před 3 lety +2

    Yihin tiyake teyikechu naber melis silasetechugn amesginalo igzaber yibarikachu wedachuwelo 1&7 betam temachitognal

  • @room9431
    @room9431 Před 3 lety

    በጣም! በጣም! ጠቃሚ የሆነ ምክር ነው እናመሰግናለን!!

  • @mullerhi7895
    @mullerhi7895 Před 3 lety +5

    Always u inspired us...

  • @saraabraha9994
    @saraabraha9994 Před 3 lety +1

    Thanks, bro it helps always one by one.

  • @sada-pe2hg
    @sada-pe2hg Před 3 lety

    በጣም ደስ የሚል ምክር መደመጥም መተግበርም ያለበት ሰላምክ ይብዛ ወድም

  • @amywild9328
    @amywild9328 Před 3 lety +2

    ወንድሜ የምታስተላልፈው ሁሉ ነገር ጡሩ ነበር ግን በጣም ትፈጥናለህ በጣም ትቸኩላለህ እረጋ ብትል መልካም ነው .🙏 መልክቱን ታጣድፈዋለህ እረጋ ብለህ ለማስተማር ብትችል መልካም ነው ከይቅርታ ጋር thank🙏

  • @samuelyoung1920
    @samuelyoung1920 Před 3 lety +1

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ እውነት አመሰግናለሁ።

  • @Sandy-gl9mp
    @Sandy-gl9mp Před 3 lety +2

    I agree on focusing one task at a time . Thank you

  • @girmayyohannes4376
    @girmayyohannes4376 Před 3 lety

    በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ነዉ በተለይ 5.6.7 እናመሰግናለን

  • @addisken24
    @addisken24 Před 3 lety

    ይቅርታ ጌም መጫወት እንደቁማር ሱስ ያስይዛልና በእዚህ አልስማማም።ይህን የምናገረው በተግባር ያየሁት ነው።በሌሎቹ ምክሮችህ እስማማለሁ በርታ እናመሰግናለን።

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 Před 3 lety +6

    በርቱ ጎበዞች 👍👍👍

  • @alexg.889
    @alexg.889 Před 3 lety +1

    Nice Channel to follow as it is provided based on readings. Thank you.

  • @user-kx8od8xm9n
    @user-kx8od8xm9n Před rokem

    እናመሰግናለን!!

  • @mohammedhussen4295
    @mohammedhussen4295 Před 3 lety +1

    በጣም ምርት ሀሳብ ነው bro ትምህርት ነው thank you

  • @yousefyakob5601
    @yousefyakob5601 Před rokem

    ውለታህ አለብኝ አንድ ቀን እናውራርዳለን ። ብዙ እውቀት ገብይቻለው ። አሁን ላይ መልፈል ባልችል ተለውጬ ውለታህን እመልሳለው ።

  • @zainaba6640
    @zainaba6640 Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ 👍👍

  • @YASINRAYA-kd4yw
    @YASINRAYA-kd4yw Před rokem

    በጣም እናመሰግነ አለሀ

  • @elhammuluna4955
    @elhammuluna4955 Před 3 lety

    3 ወይም 5 ተመችተዉኛል እናመሰግናለን

  • @abdosuleman7699
    @abdosuleman7699 Před 3 lety +3

    በርታ የኔ አንበሳ መልካም ቀን

  • @Makii7629
    @Makii7629 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ ሚል ትምህርት ነው ወድሜ በርታልን👍

  • @እማያላችባዶነኝ

    7ኛው ተመችቶኛል እናመሰግናለን

    • @binilove3306
      @binilove3306 Před 3 lety

      የ7ኛው እና የመጨረሻው ጥያቄ ውስጥ የቱን መያዝ አለብን?ሰለ ትምህርት አሰጣጥ እናመሰግናለን !!!!

  • @helenanteneh3323
    @helenanteneh3323 Před 3 lety +5

    We love you♥️

  • @assefashambel1244
    @assefashambel1244 Před rokem

    ሁሉም ተመችቶኛል👍

  • @habibtylove472
    @habibtylove472 Před 3 lety

    ዋው በጣም ደስ የሚሉ ነጥቦች ናቸው በተለይ የመጨረሻው ።እናመሰግናለን።

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 3 lety +1

    ሰጠብቅህ ናበር ቶሎ ቶሎ ለቀቅልን ምርጥ ሀሳብ

  • @SsS-sk5lg
    @SsS-sk5lg Před rokem

    እናመሰግናለን ወድማችን 🥺🥺🥺🥺

  • @rahman9806
    @rahman9806 Před 2 lety

    በጣምደስየሚልትምህርትነዉበርታ

  • @ephremberhanu7876
    @ephremberhanu7876 Před 2 lety

    Really, I appriciate this listen, When I get life pressure ,I will take dry alcohol, temporarily I go relax, but tomorrow it will be question with the cost of money, time & health, so what can I do?

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 3 lety

    ዋው ደርሰህልኛል እረረ በጣም አመሰግናለው ጎበዝ በርታ 👍👍👍👍

  • @melkamuagdew921
    @melkamuagdew921 Před 3 lety +2

    በርቱ እናመሰግናለን

  • @aelmteklhmanot6331
    @aelmteklhmanot6331 Před 3 lety +2

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርታ ወንድም

  • @habebahabeba9977
    @habebahabeba9977 Před 3 lety +2

    Wwwwww thanks bro 345 wetsxe nachu thanks very much🙏🙏🙏🙏😘😘😘

  • @nebatmiftah505
    @nebatmiftah505 Před 3 lety +1

    Ye warren buffet betam tekmognal thanks

  • @ephremtamiru2627
    @ephremtamiru2627 Před 3 lety

    Wow yemigerm tmhrt nw zemenik yibarek erasen endayi adrgognal ... I'm proud anten slalhen God bless you

  • @alexkm9341
    @alexkm9341 Před 3 lety

    migermw yehan program meketatel kejemerku jemro betam gobz temari hognalehu. thank you betam tekami new ketelbet

  • @gashameke978
    @gashameke978 Před 3 lety

    አይምሮኤ በጣም ይጨነቅ ነበር ግን በጣም አመሰግናለው

  • @user-js8op3fl5v
    @user-js8op3fl5v Před 3 lety

    አሪፊ ት/ት ነው ጊዜውን ያማከለ ከበርታ ወድም

  • @ትክክልውንድምA

    በረታ በጣም ሀሪፉ ትምረት ነው

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 Před 3 lety +1

    You are right 👍👌🙏

  • @monuamohammed120
    @monuamohammed120 Před 3 lety

    ድንቅ በሳል ልጅ ብየሃሎሁኘ ዋው እናመሰግናለን ወንድም

  • @shalombeyene1880
    @shalombeyene1880 Před 3 lety

    በጣም። ደስ። የሚል። ለኔ። እስፓርቱ። ተኘችቶኛል ሁሉም አንደኛነው። እናመሰግናለን

  • @ggwgwggegetey2691
    @ggwgwggegetey2691 Před 3 lety

    እናመሰግናለን

  • @abftube4402
    @abftube4402 Před 3 lety

    አልሀምዱሊላህ ኢስላም ለነዚህ ችግሮች ሁሉ መፍትሄ አስቀምጦልናል እናንተንም እናመሰግናለን

  • @BurukHaftom
    @BurukHaftom Před měsícem

    ለኔ ምርጥ ነህ

  • @user-kx3qj9ci9s
    @user-kx3qj9ci9s Před 2 lety

    በጣም ደስ እሚል ምክር ነው👍👍👍👍👌👌👌