የኦሞ ፀጋዎች... | ኦሞ እኛ የለንውም እንጂ እኛስ ኦሞ አለን፡ - Guzo Ethiopia | ጉዞ ኢትዮጵያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 02. 2024
  • #ሀገሬ #ቱባ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ኦሞ #ፓርክ #ጎሽ
    #Omo #OmoNationalPark #OmoRiver
    #Wildlife #MuiRiver #buffalos #elands,
    #elephants #lions #leopards #giraffes
    #NBCEthiopia #LandOfOrigins #ethiopiangeographic #travelEthiopia
    National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • Zábava

Komentáře • 23

  • @debebea7669
    @debebea7669 Před 5 měsíci +3

    የወንዶ ገነት ደን ሀብት ኢንስቲትዩት 1975 ተመራቂ ነኝ ይህንን አሰደናቂ አስገራሚና አስደሳች ፕሮግራም በማየቴ እጅግ ተደስቻለሁ። ታላቅ ክብርና ምስጋና ለቦይ ስካውቶችና ለመላዉ የፓርኩ ሰራተኞች ብዙ ነገሮች ባልተሟላ ቦታ ላይ መስዋዕት እየከፈላችሁ ለሀገራችን ታላቅ ቅርስ እያቆያችሁ ነው። ምስጋና ለእናንተ ይሁን። ይህን ፕሮግራም ለአዘጋጀህልን በጣም አመሰግንሃለሁ።

  • @Seble67
    @Seble67 Před 5 měsíci

    ዋው እጅግ በጣም እሚደነቅ ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏🥰

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Před 5 měsíci +1

    እምየ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ሃብት የታደለች ሀገር ናት።እኝህን እንስሳት በሚዲያ ያየሁት ከሌላ አፍሪካ ነበር ከእኛ ሀገርም መኖራቸውን ገና ዛሬ አየሁ።ሄኖክ በጣም እናመሰግናለን። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏 💚💛❤።

  • @Read1144
    @Read1144 Před 5 měsíci +3

    ምድራዊ ገነት ማለት በቃ ይህ ሥፍራ ነው። ካየዋቸው ፓርኮች ኦሞ ውብና ልዩ ነው። ሄኖክ እናመሠግናለን

  • @TiggerMen
    @TiggerMen Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤በጣም ምወደው ፖርክ ነው እኔ በጎበኘሁት ወቅት AP ተብሎ ነበር የሚታወቀው

  • @markonabiy6632
    @markonabiy6632 Před 5 měsíci +2

    There is problem with taking picture from Camera ,no zoom to see the animals

  • @BenyamEshetu-qi2yx
    @BenyamEshetu-qi2yx Před 5 měsíci +2

    my dreem work

  • @khalidmogesnuru3553
    @khalidmogesnuru3553 Před 5 měsíci +3

    ቀረጻው ግን በጣም እርቁዋል እንስሳወቹ ለኛ በደምብ አልታዩንም

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 Před 5 měsíci

    Thank you to the rangers.

  • @hailubelete4598
    @hailubelete4598 Před 5 měsíci +2

    እናመሰግናለን: በቀጣይም ስለ ኦሞ ብሔረሰቦችም ኘሮግራም ሰርታችሁ እንደምታሳዩ ተስፋ እናደርጋለን። 🙏

  • @user-og4zj4ik6f
    @user-og4zj4ik6f Před 5 měsíci

    ቀረፃውን ብታስተካክሉት አሪፍ ነበር
    ምስሉ መዋቲ ስለሆነ እንደ ሬዲዮ ትረካ ነው የሰማሁት

  • @birhanufekadu644
    @birhanufekadu644 Před 5 měsíci

    ❤ሃገሬ ውብ ነሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዬ

  • @asfawabate7521
    @asfawabate7521 Před 5 měsíci

    ይገርማል፤ በጆሮ ከመስማት ዉጭ አላየሁትም፡፡ እናመሰግናለን!

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i Před 5 měsíci +1

    Waw betam dess yemel tefetro alen yemanawkew bertalen bro 10q 🙏 ❤

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga Před 5 měsíci

    እድሜ ይስጥልኝ ወንድሜ የምትሰራው ሁሉ ልብን ያሞቃል
    ተስፋን ይለመልማል 🎉🎉🎉
    ግን ግን አውራሪስን እንደገና ወደ ኦሞ ማምጣት አይቻልም ?
    የአሳ ሀብትንስ ማብዛት የአካባቢውን ሰው ብሎም ሐገርን
    መጥቀም ! ይሄ ምን ያህል እየታሰበ ነው።ባንድ ድንጋይ ሁለት
    ይባል የለ ።🎉🎉🎉

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un Před 5 měsíci

    Very very Amazing! I did not know if Ethiopian Omo has those different wild animals. For example, I was watching the wild Dogs on vedio like in Kenya, Tanzania and others. I never ever thought if Ethiopian has those kind of amazing things. Thank you for posting this vedio. I wached this beautiful things from Forgin countries in USA
    I do not my country vety well ?? 😂😂

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 Před 5 měsíci

    Why have the Awraris left omo? We have some in the Northern part of Ethiopia, but those that left should return, at least bring a few and roam again Omo as always. GHU JW

  • @arotisoja5321
    @arotisoja5321 Před 5 měsíci

    Bizu ager beqel zafochin metekel አለበት

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Před 5 měsíci +2

    ሙዚቃው ግን ይታረምልን በተረፈ ውብ ነው በርቱልን 🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @dagmawidefar9667
    @dagmawidefar9667 Před 5 měsíci

    Be kuchit new ayiche ye cheresikut

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 Před 5 měsíci

    ኑሩ የሚባለው ሰውዬ የሚያወራው አማርኛ ነው ኢትዮጰያዊ ነው ወይንስ ኬንያዊ እጁ ላይ የኬንያ ባንዲራ አርጓል አልገባኝም

  • @embibelayele1729
    @embibelayele1729 Před 5 měsíci +2

    እንኳን ተጓዥ ጋዜጠኛ ተራ ጋዜጠኛም "ይታወቃል" ከሚል አይነሳም። "አይታወቅም" ከሚል ይነሳል። ስለዚህ ነው፣ በአሁኑ የዲጂታል ተክኖሎጂ ዘምንና በፊትም፣ ስለአንድ ሥፍራ፣ ትርክቱ ስለአገር ከሆነ - በአህጉሩ ካርታ ላይ፣ አገሩን። በአንድ አገር ውስጥ ስለሚገኝ ቦታ ከሆነ - የአገሩን ካርታ አሣይቶ - ቦታውን ማመልከት ምርጫ ሣይሆን የሙያ ግዴታ የነበረው አሁንም የሆነው። አለዚያ ተመልካቹ ተራኪው ስለየትኛው ቦታ እንደሚተርክ ለማወቅ ቀደም-እንሣይክሎፒዲያ፣ አሁን ደግሞ - ጉግል ማድረግ ይገደዳል ማለት ነው። የሥዕላዊ ድርሰት ንባብ ከላይ የተገለፀውን የሙያ ግዴታ አይተካምና ቢታሰብበት።

  • @haba37
    @haba37 Před 5 měsíci

    Bad photography there is no reason to film those wildebeest from above with extremely noisy chopper making them scared and running for their life. If you wanna promote omo and it’s beauty just hire professional photographers with right tools. Seeing the dogs running for their life was not fun to watch at all