ኮከባችን | Kokebachen Ethiopian film 2018

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024

Komentáře • 96

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 6 lety +33

    ምርጥ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቡሄ በዓል በስላም በጤና አደረሳችሁ የከረሞ ስው ይበላን ፊልሙ ምርጥ ነው

    • @user-rb4sz7rl7c
      @user-rb4sz7rl7c Před 6 lety +1

      እንኳን አብሮ አደርሰን ሚሚ

    • @user-yu4bf9qq4y
      @user-yu4bf9qq4y Před 6 lety +1

      ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ አሜን እንኳን አብሮ አደረስን።ማር♥♥♥

    • @abdujuwar1741
      @abdujuwar1741 Před 2 lety

      አቦ ይመች ታሪኩ ምርጥ ቲዋነ

    • @urgiyewaketa780
      @urgiyewaketa780 Před 2 lety

      @@user-rb4sz7rl7c q6

  • @salamsweetgaril1091
    @salamsweetgaril1091 Před 6 lety +13

    ፊልሙ አስተማሪ ነው የእምዬ የተዋህዶ ልጆች በተለይም በስደት ላላችሁ እንኳን ለደብረታቦር በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @helneyenatwalijhelneyenatw7441

    ቆንጆና አስተማሪ ፊልም ነው እዪት ዶር አብይየሶደሬ ፊልምንም ስላስለቀክልን እናመሰግናለን loል😍😀

  • @user-rn9jn9lm4f
    @user-rn9jn9lm4f Před 6 lety

    ሁሌም ባባ ያሀለህበት ፌልም ደስስስስስስስስ ይለኛሃል በእንባ ነው የጨረስኩት ኡፍፍፍፍፍፍ ኮኮቤ በእውነት አድናቂሽ ነኝ

  • @hanamaryam89
    @hanamaryam89 Před 6 lety +18

    ባባን ስወደው እደኔ የሚወደዉ አለ

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j Před 6 lety +11

    ልታሪኩ ብርሃኑ ማልቴ ...ልባባየ ድሚውድ ስላም ሳይሉኝ እንዳታልፊ

  • @sarimirbozayo5918
    @sarimirbozayo5918 Před 6 lety

    ዋውው ምርጥ ፊልም በጣም ጥፍጥ ያለና አስተማሪ ነው በጣም አድናቄያችሁ ነኝ ውድድድድድ አርጋችኋለሁ

  • @myztemyzte1094
    @myztemyzte1094 Před 6 lety +3

    ሰላም ለናንተ ያገሬ ልጆች እንኳን ለብሄ በሰላም በጢና አደረሳቹ

    • @salemabrha6929
      @salemabrha6929 Před 6 lety

      Myzte Myzte እንካን ኣብሮ ኣደረሰን

  • @workneshwondimu4862
    @workneshwondimu4862 Před 6 lety

    ፊልሙ ተመቾቶኛል ፍቅር ያሸንፋል ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች እንኩዋን ለደብረ ታቦር በአል እንዲሁም ለእናታችን ፍልሰታ በአል አደረሣችሁ አደረሰን

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v Před 6 lety +2

    ያላየሁት ፊልም አገኘሁ ዋው
    በጣም አሪፍ ነው አመሰግናለሁ

    • @seadsherefadin3161
      @seadsherefadin3161 Před 6 lety

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን change your profile picture, konjo adelashim please

  • @mulluneshbulli1378
    @mulluneshbulli1378 Před 6 lety +1

    Wow betam des yemel film new betam enamesegnlen

  • @monafatma9577
    @monafatma9577 Před 6 lety

    ዋው ምርጥ ፊልም

  • @joshuaright9579
    @joshuaright9579 Před 6 lety +11

    የልጅቷን ገፀ ባህሪ በጣም አዋቂና ተፈላሳፊ በማድረግ ለዛቢስና አሰልቺ አደረጋችሁት ..ቲች

  • @maheletyonas1377
    @maheletyonas1377 Před 6 lety +1

    Thank you so much sodere 😍😗

  • @yeshiderwaro7363
    @yeshiderwaro7363 Před 6 lety +1

    Wow betami dassi.yelali.❤❤👏👏👍👍😁😁😂😂

  • @samigosb8538
    @samigosb8538 Před 6 lety +1

    Fqr yashenfal from Eritrean 🇪🇹🇪🇷

  • @hananhanan169
    @hananhanan169 Před 6 lety +1

    በጣም አስተማሪ ነው ግን ኤርሚ አሳዘነኝ ሚስኪን

  • @mamayefeyeraw4770
    @mamayefeyeraw4770 Před 6 lety

    Wowowowow betam betam des yelal arif film nawe ketelubet yemechachuuuuuuuuu

  • @jirraharas5485
    @jirraharas5485 Před 6 lety

    Wow betam yamral 😍😍😍😍

  • @alemyemariyamlij4029
    @alemyemariyamlij4029 Před 6 lety

    wow betam arif new gen enbayen melsulgn

  • @taajuuseid110
    @taajuuseid110 Před 6 lety

    Arif naw

  • @user-yh7zk2yc3n
    @user-yh7zk2yc3n Před 6 lety

    ባባ አድናቂህ ነኝ ከጉለሌ

  • @argobba213
    @argobba213 Před 6 lety +1

    ወከባ የለለበት ድራማ ማየት አልወድም በተለይ ወጣቶች የበዙበት ሲሆን ደስ ይለኛል

    • @user-ww2tr4vy9y
      @user-ww2tr4vy9y Před 6 lety

      መሳቅ ውስጤ ነው ነው አሮጊት ስለ ሆንሽ እኮ ነው Lol Hahaha

    • @argobba213
      @argobba213 Před 6 lety

      Hahahahahahahahahaእርጅና መጥልና ድቅን አለ ፊቴ እባክህ ተመለስ ልጅነት በሞቴ እያልህ ዝፈንልኝ ክክክክክክክክክክክክክክክክ በስተርጀናው ያድርሰኝ

  • @metwabbelete6267
    @metwabbelete6267 Před 6 lety +1

    ሁሌም ባባ ያለበት ፌልም ደስስስስ ይላል

  • @user-cr3nu3td3d
    @user-cr3nu3td3d Před 6 lety +1

    ዋውደስይላል

  • @zellalemhailu6414
    @zellalemhailu6414 Před 6 lety

    Wow betam arrife new

  • @chuchuwallagaa7367
    @chuchuwallagaa7367 Před 6 lety

    Woow merix film new

  • @user-jc4zt5vy9e
    @user-jc4zt5vy9e Před 6 lety +2

    ምን አለ ሂወትም ልክ እደዚ ፊልም ቀላል ብትሆን

  • @tamishaboy8
    @tamishaboy8 Před 6 lety +1

    kiiyyaa mirti lij nat wadijeuwalaw

  • @adanuasafa3299
    @adanuasafa3299 Před 6 lety

    Wow batam das yelal

  • @heyimanotandebete2555
    @heyimanotandebete2555 Před 6 lety

    Babaye yen geta

  • @tijitiji1965
    @tijitiji1965 Před 6 lety

    Wow😭😭😭

  • @ermiasmengustu2093
    @ermiasmengustu2093 Před 6 lety +1

    Ye hindi film ymeslal ye dro actions bicha minew tariku alseram endezi aynet film belachew enes kana tv alegn

  • @bontuujimmaaAbajifar
    @bontuujimmaaAbajifar Před 6 lety

    wowwwwwwww.👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-gx9it6nk4o
    @user-gx9it6nk4o Před 6 lety

    Wowwww

  • @hiwihabeshawit7369
    @hiwihabeshawit7369 Před 6 lety

    እረ በናታቹ 30፡34 ያለው ዘፋን የማ ነው ንገሩኝ

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 Před 6 lety

    ሙጤ ስምዋ ማን ነው ስወዳት ፎንቃዬ

  • @user-rx3qs2nv3w
    @user-rx3qs2nv3w Před 6 lety

    ቆየኮ

  • @banichadissu7704
    @banichadissu7704 Před 6 lety

    enatem mewashet jemerachuh

  • @user-vd4rp9lo8s
    @user-vd4rp9lo8s Před 6 lety

    አይ ሌቦች ኑሩልን ካየነው ቆየ እኮ

  • @misslove6832
    @misslove6832 Před 6 lety

    ቆየን ካየነው

  • @neima5439
    @neima5439 Před 6 lety +2

    ኤጭ ዘጊ ቆየን እኮ ካየነው ድጋሜ እንዳድሥ እረ ሼ ነው

  • @user-yi7pv7dy7d
    @user-yi7pv7dy7d Před 6 lety

    😥😥😥

  • @semegnkassa5744
    @semegnkassa5744 Před 6 lety

    Aref naw

  • @almazgirma6930
    @almazgirma6930 Před 6 lety

    Waw bewnet. Acheraresu yetemeche film astemari wdddddd

  • @hanamaryam89
    @hanamaryam89 Před 6 lety

    ባባ ሁሉንም ሁኖ ቢሰራ ይችልበታል

  • @samuelsolomon9516
    @samuelsolomon9516 Před 6 lety

    ወይ ጉድ እንደ ኤርም እየተታለለ ስንት ወንድ አለ በጣም ያሳዝናል

  • @tellthetruth8269
    @tellthetruth8269 Před 6 lety

    I'm not surprise all that car accident in Ethiopia when all Screenwriter, producer, and artists tell the people that drinking and driving is ok.
    driving under the influence of alcohol the consequences are generally severe, but to those it seems no problem as far as they get the money.
    I could have say a lot but the government should enforce a low to the film industries that by any menses no seen that shows a character driving under the influence of alcohol.
    Show less

  • @amenamohd8104
    @amenamohd8104 Před 6 lety

    ምንልታዘዝ

  • @habimar7961
    @habimar7961 Před 6 lety +1

    የሚያስለቅስ ፊልም አላይም ለራሴ ኑሮ አስለቅሶኛል

    • @mekdeshayle2140
      @mekdeshayle2140 Před 6 lety

      Habi Mar ልብሽን አደንድነሽ ተመልከቺው

  • @tigsetasefa7291
    @tigsetasefa7291 Před 6 lety

    ሸጋ ነው

  • @carolejabre4682
    @carolejabre4682 Před 6 lety

    wowe batame batame dase yelale yanenem hewate teze asebalaje😂

  • @jossyman6308
    @jossyman6308 Před 6 lety

    Des sil

  • @bashaatuuoromoo6564
    @bashaatuuoromoo6564 Před 6 lety +1

    Bbbbbb baba baba

  • @user-xb9vj7nb4z
    @user-xb9vj7nb4z Před 6 lety

    ኤጭ የታየ ነው 😞😞😝

  • @sabontuuwallaggaaoromoonek1102

    Wow 😂😂😂

  • @user-ve6mb1sr3d
    @user-ve6mb1sr3d Před 6 lety

    እምባ ቸው ግን ደት ነው የሚመጣላቸው

    • @mekdeshayle2140
      @mekdeshayle2140 Před 6 lety

      ኢክራም አህመድ ክፈይኝ እኔም አስነካልሻለሁ

  • @lolaolanrewaju7426
    @lolaolanrewaju7426 Před 6 lety +1

    አዲስ ነው ያያችሁ ሹክ በሉኝ?

    • @Barchitube6807
      @Barchitube6807 Před 6 lety

      እናቴ ናፍቆቶ ውድድ ስደተኛዋ ልጅሽሽ!! አወነው

    • @yohanesbezawe2501
      @yohanesbezawe2501 Před 6 lety

      ምርጥ ዶማ ነሽ ማን እይ አለሽ ጥንብ እስላም ይሄ የክርስቲያን ፔጅ የክርስቲያን ደሴት ናት ኢትዮጵያ እንዳትረሺ ግሞ

    • @Barchitube6807
      @Barchitube6807 Před 6 lety

      eman mhomed ali ቆይ ግን ምንቤትነሽ ከዚህ የተሳደበ አለደ

    • @lolaolanrewaju7426
      @lolaolanrewaju7426 Před 6 lety

      eman mhomed ali የምትገርሚ ነሽ በጣም ከመሬት ተነስተሽ ስድብ እግዛብሄር ይቅር ይበልሽ

    • @Barchitube6807
      @Barchitube6807 Před 6 lety

      እናቴ ናፍቆቶ ውድድ ስደተኛዋ ልጅሽሽ!! እየቃዠይ መሆን አለበት ሆ ከምድርተነስቶ መሳደብ ውይይይይይ

  • @samuelsolomon9516
    @samuelsolomon9516 Před 6 lety

    ምን አይነት ስርጓጉጥ ነው፡ብሆንም ትምህርት አለው

  • @user-zy9jb2cy1b
    @user-zy9jb2cy1b Před 6 lety

    የቆየነው ግን ያላያችሁ እዩት

  • @bashaatuuoromoo6564
    @bashaatuuoromoo6564 Před 6 lety +2

    ግን እናንተ የምትሰሩት ፊልም ሁሉም ማለት ባይቻለም አብዛኛዉ ከክርስትና ሀይማኖት ጋር የተያያዘ ነዉ ወይንም የክርስትናን ሀይማኖት ያንጸባርቃሉ የሌላዉን ግን በስተት እንኳን አያመጡትም በተለይ ቤንጤን አይማኖት ለምን ግን??

    • @zertutedyorobel2181
      @zertutedyorobel2181 Před 6 lety

      Adama you tube benete ement new ende🙄🙄

    • @user-ql4hu6hx1s
      @user-ql4hu6hx1s Před 6 lety

      አልቲኮ ነኝ ቀበጧ panta hayemanote nawe enda kkkkoo

    • @user-lz6kc5op4b
      @user-lz6kc5op4b Před 6 lety

      አልቲኮ ነኝ ቀበጧ kkkkkkkkk ኧረ ንገሪልኝማ

    • @zertutedyorobel2181
      @zertutedyorobel2181 Před 6 lety

      Eko haymanot emawkew 1 ortodox 2. Muselm new 😋😋

    • @betoamara1283
      @betoamara1283 Před 6 lety +7

      Adama you tube መልስ የሚሰጠው። የኦርቶዶክስ። እምነት ብቻ ነች የቀደመዋ። የጥነት ሀይማኖት ነች ለዛ ነው