ገዳም መግባት ነበር ምኞቴ | የድምፃዊ አበበ ተካ ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ | በቀጥታ ከራሱ አንደበት | Abebe Teka | 2021 Live Stream

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ገዳም መግባት ነበር ምኞቴ | የድምፃዊ አበበ ተካ ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ | በቀጥታ ከራሱ አንደበት | Abebe Teka | 2021 Live Stream
    WELCOME TO MELKAM ENTERTAINMENT CHANNEL.
    We Are Here to Deliver Amazing and Quality Ethiopian Musics and Movies to You.
    We Produce, Record, and Promote Quality Music, Movies, Tv Shows And Help Our Artists to Get to the Next Level.
    SUBSCRIBE NOW For the Latest Ethiopian New & Hot Musics.
    Abel Zehabesha Zemedekun
    • Seifu Fantahun Amazing...
    Contacts us: Melkamdires46@gmail.com
    #MelkamEntertainment

Komentáře • 8

  • @yonasgede7258
    @yonasgede7258 Před 2 měsíci +1

    በጣም ይገርማል አበበ ተካ እንዲህ ዓይነት የዋህ ደግና ከልብ ሰው አፍቃሪ መሆኑ አላውቅም ነበር::
    እንደዚህ ዓይነት ደግ የሆኑ ሰዎች ናቸው በፍቅርም በተለያዩ ሰዎች የሚጎዱ የሻማው ጉዳይ እናንሳ ከተባለ እኔም እጋራዋለሁ እንደ አበበ ባይበዛም በቀን 3 በዓመት 1095 ሻማዎች አበራለሁ ይሄ የጽሞና ግዜ የሚባለው መንፈሱ እንዴት ደስ ይላል በቀን አንድ ግዜ እንኻን ከፈጣሪ ጋር በመንፈስ መገናኘት ሕይወትህ እንዴት ቀና እንደሚያደርግ:
    አበበን ካየሁበት ጥሩ ነገር በጣም ታጋሽ ጥልቅ ሰው አፍቃሪ አገሩን ወዳጅ የሚሰማውን የሚገልጽበት ቃላት እና ቅደም ተከተል በጣም አስገርሞኛል::
    ልቡ ንጹህ ነውና እግዚአብሔ አምላክ እንደልቡ ይሰጠው ዘንድ እንማጸናለን::

  • @user-bg3yt3sh9l
    @user-bg3yt3sh9l Před měsícem

    አዲሱአልበምህተመችቶኛልአብዬእድሜከጤናይስጥህኑርልኝ አድናቂህነኝአቤ

  • @lemlembrosowski6305
    @lemlembrosowski6305 Před rokem +2

    አቤ አብሮ አደጌ ከንተ እኮ ትለያለህ ለፍቅሮ ስንት መስዋት ነዉ የከፈልከዉ ዛሬ ያሁሉ ፍቅር አልፎ እደዚህ በዘር ስንተራመስ ያሳዝናል ጥሩ ጊ እመኝልሀለሁ

  • @lemlembrosowski6305
    @lemlembrosowski6305 Před rokem

    የጎንደር ልጅ እኮ ጨዋታ ሲችል የኔ የዋህ

  • @xfyfd8211
    @xfyfd8211 Před 4 měsíci +1

    የኔ ውድ 😢😢አይይይ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Před 2 měsíci

    እዉነተኛ ፍቅር ድሮቀረ ::ምን አለዉና ማንነዉ ሳንል ፍቅርብቻ

  • @user-uk3up9nl8h
    @user-uk3up9nl8h Před 6 měsíci

    አቤ በጣም ትመቸኛለህ ይመችህ

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Před 5 měsíci

    ያለውን የኖረ ሰው ነው በጣም የሚገርም ሰው!::አብዛኛው ዘፋኝ ውሸታም ነው:'ዘፈኑ እና ስራው አይገናኝም:'አቤ ግን ከመዝፈንም አልፎ መስዋት ከፍሎአል::ምርጥ ታማኝ ሰው ቀረባት እንጂ አልቀረበትም ለመቀበል ቢከብደውም::