ነብይ ሱራፌል ደምሴ እና ዘማሪ ፓ/ር ተከስተ ጌትነት ድንቅ !!!አምልኮ||Prophet Suraphel Demissie||PRESENCE tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 07. 2019
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 https || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHSNNELእግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡ ነብይ ሱራፌል ደምሴ እና ዘማሪ ፓ/ር ተከስተ ጌትነት ድንቅ !!!አምልኮ||Prophet Suraphel Demissie||PRESENCE tv #GospelMission
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉ዘወትር ሐሙስ፤ ቅዳሜ እና እሁድ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን ፤ አድራሻ፡- ከመገናኛ ወደ ላምበረት መነኻሪያ በሚወስደው መንገድ ከቀበሌ 16 መዝናኛ ጀርባ
    ዘወትር እሁድ እና ሰኞ ከማለዳው 1፡00 ሰዓት ጀምሮ በሀዋሳ ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን፤ አድራሻ፡- ከደቡብ ክልል መስተዳደር ፊት ለፊት፡ ከሮሪ ሆቴል ጀርባ || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHANNEL
    Now you are watching PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL. PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL is worldwide Christian Television Network. Our mission is outreaching good news of Jesus Christ to all people of the World. Our Channel presents Powerful Prophecies and Confirmation, Deliverance, Healing Prayer and Testimonies, Word of God and Live Worship.
    Thank you for watching PRESENCE GOSPEL MISSION CHANNEL and becoming partner as we continue to go into all the world to share the good news of Jesus.
    We pray for the Lord to be glorified in and through your life!
    For daily update, please don’t forget to subscribe now.
    Our Services in Ethiopia:
     Every Thursday & Sunday in Addis Ababa (@Megenagna - Lamberet) starting from 8:00am ( morning)
     Every Sunday & Monday in Hawassa starting from 8:00am ( morning)
    We invite everyone to come and be part of this great ministry to feel the presence of God in our life!
    For more information and prayer inquire, please contact us
    Email: suraphelabe@gmail.com
    Mobile: +251961010101/0961020202
    You are loved
    THE PRESENCE OF GOD INTERNATIONAL CHURCH ETHIOPIA
    #PresenceTv #Prophet #SuraphelDemissie#GospelMission CHANNEL
    || Prophet Suraphel Demissie || PRESENCE TV #GospelMission CHANNEL

Komentáře • 877

  • @PRESENCETVCHANNEL
    @PRESENCETVCHANNEL  Před 4 lety +43

    czcams.com/video/vP2DNaMB74s/video.html

  • @samsondemisie1686
    @samsondemisie1686 Před 4 lety +13

    ክብር ለእግዚአብሔር ምሥጋና አምላካችን ሁሉ ለእርሱ ብቻው !!

  • @user-ng4uc5ul8l
    @user-ng4uc5ul8l Před 5 lety +44

    ተከስተ እኔ መዝምሮችህ የኔብሴ መድኃኒት ሆኖኛል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተ ስዘምር ደስ ይለኛል ተባረክ ወንድሜ እንደገና እንደገና አነሳኝ አከበረኝ እልልልልልልልልልልልልልልል

    • @bettybogale1363
      @bettybogale1363 Před 4 lety +1

      @@HowhyTube አንቺ ምን ትሰሪያለሽ እሷስ እየተባረከችበት ነው አረ በጌታ ልብ ይስጣቹ ቤተክርስቲያን ምንድን ነው የምታስተምራቹ የክርስቶስ ተቀዋሚ እሷ ለሰማችው ያንቺ መንጨርጨር እኛ ደግሞ እንዘምታለን እንጂ አንዘፍንም መፀሀፍ ቅዱስ አንብቢ አምልጪ ከተረተረት

    • @samuelbiruke6237
      @samuelbiruke6237 Před 4 lety

      @@HowhyTube zefenina mezmur emayileyi ayimiro tenenga ayidelem

    • @meridtsegaye6204
      @meridtsegaye6204 Před rokem

      To

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 Před 5 lety +69

    ዘማሪ ተከሰተ ጌትነት ጌታ እየሱሰ ብርክርክ ያድርግህ እንዴት ደሰ እንደምትሉ እወዳችዋለው ተባርኩልኝ👐👐👏👏👏

  • @user-iq9cw7md3u
    @user-iq9cw7md3u Před 4 lety +60

    በጣም ነው የምወደው የተከስተ መዝሙር ግን እምነቴ አደለም

    • @kiflekassa9741
      @kiflekassa9741 Před 3 lety

      Stamped

    • @shomebaz8795
      @shomebaz8795 Před 3 lety +3

      ቆንጆ እምነት የግል ነው ይመችሽ

    • @betelhemmensurofficial9792
      @betelhemmensurofficial9792 Před 3 lety +3

      ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሻል በልብሽ ድምፁን ፈልጊ

    • @bereketengdia5847
      @bereketengdia5847 Před 2 lety +1

      እህት ሰላም እና ፍቅር ነው እያመለጠሽ ያለው ❤ እየሱስ ፍቅር ነው!

    • @tyfryry1587
      @tyfryry1587 Před 2 lety +2

      ከሞት የሚያድን እዮሱስ ነው እማየ

  • @jonya2957
    @jonya2957 Před 3 lety +3

    ሱሪዬ እወድሀለሁ ያባቴ ልጅ ተኬ አምልኮህ ደስ ሲል ዋውውውው። keybordistu OMG እንደዚህ አይነቱን ያብዛልን ሙሉ ባንድ እንኳን ቆሞ ማይጫወተውን ሙዚቃ እኮ ነው የሚጫወተው።እንደዚህ አይነት ሙዚቀኛ ለ ዘማሪም እኮ እረፍት ነው ያብዛልህ ወንድሜ።🎹🎹🎹🎼🎼🎤🎸🎺🎷🎻

  • @buremame1265
    @buremame1265 Před rokem +6

    እንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @aborewolde8548
    @aborewolde8548 Před 5 lety +44

    እጆችሂ ይባረክ brother. በክቦርድ የገሊገሊከን ወንድ መችን ተባረክ በእ የሱ ስም

  • @emumekonen9005
    @emumekonen9005 Před 5 lety +12

    ተባረክልኝ ዘመናችሁን ጌታ ኢየሱስ ይባረከው ዳርቻችሁ ይሰፋ

  • @Helen-rx4ti
    @Helen-rx4ti Před 5 lety +81

    As soon as I heard this songs in my living room's TV ,I jumped from bed started dancing and jumping .Glory to God almighty. Above all names. Hallelujah. 🙏🙏🙏🇪🇷

    • @merryu4682
      @merryu4682 Před 5 lety +5

      Ane kea ab esribet koyne tedeniqe rieya 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 kab yesus tefelika hiwet kemzeyele eye deamn 😭😭😭

    • @Helen-rx4ti
      @Helen-rx4ti Před 5 lety +1

      Eway hawey esribet dea intay tigeber? Tselot giber kitsilyelka ye

    • @selamn84
      @selamn84 Před 4 lety

      @@user-bc5cf5kr4s Awo Amharic yemiyak Eritrawi ena yemayak sew ale...Amharic is just language

    • @kamalnihan228
      @kamalnihan228 Před 4 lety

      @@merryu4682 bggifjiejgfddddf6yiyrj1ggo

    • @Kiiyyaa3996
      @Kiiyyaa3996 Před 4 lety +1

      Ameen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ebiifamii

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před 5 lety +7

    ለምን እንደሆነ አላውቅም እዚህ ቸርች ሚዘመሩት ዝማሬዎች ውስጤን ይቆጣጠሩታልነብስም አይቀርልኝ..ክብሩ ለጌታ ይሁን

  • @user-ie5jn1vz3b
    @user-ie5jn1vz3b Před 5 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን ሁላችንንም ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን!!

  • @AnkliOman
    @AnkliOman Před 5 lety +9

    ድሮም የበላይ ነህ ዛሬም የበላይ ነህ ሃሌሉያ ተባረክ በብዙ በረከት ነቢይ ሱራፌል ብሩክ ነክ ነቢያት መክሊት አንቺም ብሩክ ነሺ ዘመናችሁ ይባርክ

  • @freecell8677
    @freecell8677 Před 5 lety +28

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሳይ ሃሌ ሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያ ዱሮም የበላይነ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷✔✔✔✔✔✔✔✔

  • @asteresraelmimisho7242
    @asteresraelmimisho7242 Před 5 lety +8

    አሜን አሜን 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎹🎹🎹🎹🎹🎺🎺🎺🎺🎺🎻🎻🎻🎻🎻👏👏👏👏👏✈️✈️ሊመጣ ነው ማሳንቆን ስጡንና የተራዬን ልበል እኔም

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 Před 4 lety +8

    ተባረክ ኪቦርዲስት ወንድሜ መልካም በገና ና መሰንቆ ነው የደረደርከው።ተባረክ ተኬ ጸጋ ይብዛላቹ።

  • @fesofeso4263
    @fesofeso4263 Před 5 lety +6

    Ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ድሮም የበለይ ነህ አሁንም የበለይ ነህ ሁሌም የበለይ ነህ አበብዬ እወድሀለሁ ሁሌም የኔ ሁሉ ነገር ምን እከፊልሀለው ምከፈለው ዬለኝም ክብርነ ምስገና ውሰድልኝ

  • @derejekebede7900
    @derejekebede7900 Před 4 lety +4

    I glorify Jesus Christ for your songs and the state of devil become destroyed from our lands, thank you to much for your ministry, Jesus help you forever. extremely blessed in your songs.

  • @user-tc2kh8gv6b
    @user-tc2kh8gv6b Před 4 lety +3

    ዮይኔ የህን መዝሙር ብሰማ ብሰማ አልጠግብም
    ሀሌሉያ ጌታ ሆይ ከፋ ከፋ በል አሜን እስይይይይይይይይይይይ እልልልልልልልልል ተባረኩ

  • @tsehayadane4284
    @tsehayadane4284 Před 4 lety +6

    ተባረክ መዝሙሮችህ ውስጤን የሚሰረስሩኝ ተባረኩልኝ የአባቴ ቡሩካኖች.

  • @eteneshyegetabicha3598
    @eteneshyegetabicha3598 Před 5 lety +12

    በዚህ ቸርች ያለው የአምልኮ መንፈስ ለየት ይላል ሰማይ ክፍትፍት ያለ መድረክ ነው

  • @biniamzeleke6896
    @biniamzeleke6896 Před 3 lety +6

    God bless you more brother Tekeste. I see his glory and grace in you.
    You are created to sing .

  • @meskerambeyene77
    @meskerambeyene77 Před 4 lety +6

    ሰታምሩ ጌታ ያገልግሎታቹን ዘመን ይባርክ እልልልልልልል😪🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @enkusami1356
    @enkusami1356 Před 5 lety +20

    Wow ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ዝማሬ። stay blessed ተኬ

  • @user-zg2zc8su7b
    @user-zg2zc8su7b Před 5 lety +9

    አሜን እሳይ እሳይ እሳይ ድሮም የበላ ነህ ክብር ነው መገኛህ እኔጋ መተህ ማ አላሳንስህም ኢየሱስ እሳይ ክብር ክብር የኔ ጌታ

  • @frehiwotyeshitila6358
    @frehiwotyeshitila6358 Před 5 lety +15

    ተባረክ መዝሙሮችህ ውስጤን የሚሰረስሩኝ

    • @alenkomherti7267
      @alenkomherti7267 Před 4 lety

      እውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ

  • @jordanwest7630
    @jordanwest7630 Před 2 lety +1

    እእእእእልልልልልል አሜን ተቀብያለሁኝ እንደገና !!ተባረክ

  • @jdjjddjd4511
    @jdjjddjd4511 Před 5 lety +22

    ውዴ የጌታ ልጅዎች ሠላም ለእናንተ ይሁን

    • @demekecheth4154
      @demekecheth4154 Před 5 lety +2

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @iyoaskegeta3846
    @iyoaskegeta3846 Před 5 lety +6

    ተከስተ የኔ ውድ ወንድም
    ውውውውውውድድድድ!❤❤
    የምላኬ ልጅ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትን ይባርክ በብዙ ተከናውን❤❤❤

  • @FARESTUBEAN
    @FARESTUBEAN Před 3 lety +3

    “እንዲህም ይሆናል፤ የእግዚአብሔር ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል፤ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረ፥ በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም መድኃኒት ይገኛል። ደግሞም እግዚአብሔር የጠራቸው፥ የምስራች የሚሰበክላቸው ይገኛሉ።”
    - ኢዮኤል 2፥32

  • @eliltashow8348
    @eliltashow8348 Před 5 lety +2

    እኔ እንደው ልማዴ ነው ሳይነጋ መዘመር
    እኔ እንደው ልማድ አለኝ ችግር ፌት መዘመር
    ሁሉ ደና ነው ስል ደና ሆኖ ቀረ አሜን

  • @konjitlencha4197
    @konjitlencha4197 Před 5 lety +6

    Waww tebareki paster and singer ye abate biruk tekeste getnet.zimnh hulu. Yibareki.tebareki nby surpel antem desi sil elelelelele dirom belay zarem belay kibr nw megent.esayyy

    • @elphineshenaro32
      @elphineshenaro32 Před 4 lety +1

      እኔ እምነቲ ካቱሊክ ነኛ ተክስትዘማሬክን እውደልውኝ ተባርክ።

    • @konjitlencha4197
      @konjitlencha4197 Před 4 lety

      Elphinesh Enaro amennnnn wudi ihte tebareki anchim.

  • @burtedame5917
    @burtedame5917 Před 3 lety +3

    Woww AMEEN Haleluya yegzaber saw🤲🤲🙏☝️❤

  • @simretkesete804
    @simretkesete804 Před 4 lety +2

    Egzeabeher ahun wen kehezebu gar now tebareku

  • @saradanielle2101
    @saradanielle2101 Před 5 lety +5

    እልልልልልል ሃሌሉያ ዱርም የባላይ ኢየሱስ አሜንንን አሜንንን

  • @yoditgechulhu2846
    @yoditgechulhu2846 Před 5 lety +7

    አሜንንንን እልልልልልልልልል ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @israeltirfe3509
    @israeltirfe3509 Před 5 lety +42

    እጅህ ይባራክ በጌታ ስም።ክቦርድስት

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 Před 5 lety +6

    ጌታ ዘመናቹ ይባረክ እንወዳቹዋለን

  • @mazaretmazaret3110
    @mazaretmazaret3110 Před 5 lety +3

    ጌታ እየሱስ ዘማናቹን ይበርካቹ ተበረኩ በብዙ

  • @mistr3750
    @mistr3750 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን ሀሌሉያ እልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ታባራክ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Před 2 měsíci

    ተኬ ከልጅነቴ ጀምሮ የምወድህ መዝሙሮችህ እደጅረት ዉሀ የሚፈሱት ተባረክ

  • @mostafaaldor7027
    @mostafaaldor7027 Před 4 lety +1

    Thank you sur. Zamar tek thank you

  • @cell7153
    @cell7153 Před 5 lety +4

    አሜንንን አሜንንን ክብር ለኢየሱስ ይሁን
    ተኬ ዘመንህ ይባረክ ሱሬ ዘመንህ ይለመልም

  • @kelayataklilu4685
    @kelayataklilu4685 Před rokem +1

    M richly blessed bcs m in christ and he is in me

  • @tsiyegataleji1816
    @tsiyegataleji1816 Před 5 lety +3

    አሜንንን አሜንንንን ድሮም የበላይ ነህ የኔ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ

  • @misganagarkebo6937
    @misganagarkebo6937 Před 4 lety +2

    ጌታ ሁሌምእ የበላይ ነው AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @user-bc1ds2pb4n
    @user-bc1ds2pb4n Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አምላክ ይባርክህ ዘመንክ ይባርክ ሁላቹም ተባርኩ👌👌👌👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💌💌💓💓💓

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před 4 lety

    ባዳምጥ አልጠግበዉ ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @zemmayretigitst5971
    @zemmayretigitst5971 Před 5 lety +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባረክቸሁ ተባረኪ❤❤😘😘

  • @tgytad9950
    @tgytad9950 Před 4 lety +1

    እንደገና እንደገና መንፈሱን ሞላኝ እድል ሰጠኝና አትረፈረፈኝ በጠላቶቼ ፊት..........ሀሌሉያ ተመስገን ኢየሱሴ

  • @selammamo954
    @selammamo954 Před 5 lety +4

    የደገና አምላክ እግዛብሔር ይባረክ አይጥልም አአይተውም

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 Před 5 lety +2

    እኔ በት መተህማ አላሳንስህም ኢየሱሰ ከሆንኩልህ በለይይይይ እህንልሃለዉ ክርብ ይብዛልህ ያጌኘዉት የዘላለም ህዉት እኮ ነዉ

  • @alamitoachur2113
    @alamitoachur2113 Před 5 lety +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን እሜ አሜንንንንንንንንንንን
    ታባራኩ

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Před 3 lety +1

    እግዚሐብር አብዝቶ የባርከእ የለን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ተባረክ

  • @user-up3ey3og1s
    @user-up3ey3og1s Před 5 lety

    ዘመንክ ይባረክ ተባዘክ ተከስተ ውድድድድድድድድድድድድድድድ ክብር ለጌታ ይሁን ፓስተር ተከስተ ፀጋው ጌታ እየሱስ አሁንም ያብዛልህ

  • @godisgoodallthetime1122
    @godisgoodallthetime1122 Před 5 lety +3

    ሃሌሉያ እሰይ እሰይ ዶሮም የበላይ ነህ የኔ ጌታ we love you tekeste

  • @abdiikoo.iyesuuskooabdiiko8007

    Eleeeeel Eleeeeel kebeeer laa geta yihuuun Ammeeeen Ammeeeen Ammeeeen. 🙏🙏🙏🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @feteofficial4443
    @feteofficial4443 Před 3 lety +4

    Love you tekye..

  • @haalmail9996
    @haalmail9996 Před 5 lety +3

    አሜን አሜን ፓስተር ተከስት እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከቱ ይባርክህ

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በመንፈስ የተሞላ አምልኮ ነዉ እዝጋብሄር ይባረክ አሜን

  • @alem5097
    @alem5097 Před 5 měsíci +1

    ተከሰትዬ. እግዚአብሄር. ይባርክህ. እኔ. ኦርቶዶክስ. መዝሙርህ. የሚሰጥህ. ከመንፈስ. ቅዱስ. ሰለሆነ. ሁሌም. ነብሰን. ያረሰርሳል. አንተ ጰምርኮህ. በመዝሙር. ነው

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤

  • @WeniyeFekre-lz9vl
    @WeniyeFekre-lz9vl Před 10 měsíci +1

    ይሄንን መዝሙር ስሰማ ብቻ ነዉ ሰላም የሚሰማኝ😢

  • @celinestars2946
    @celinestars2946 Před 5 lety +5

    Amen. Amen. Amen. Amen. Amen 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹💗💗💗💗🎤🎤🎤🎤🎸🎸🎷🎷👍🏻👍🏻👏🏻👏🏻tebare zemar tegeste ina Nab suraphl bexam iwodachol tebarekulin geta yibarekachu

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 Před 5 lety +1

    ጌታ ይባርክህ ተኬ ይህ አምልኮ አይቀየርብህ በጩሆትና በወሬ ብቻ እያለቀ ዝማሬና አምልኮ ተቸግረናል።በዚሁ ቀጥል ለሌላውም ትምህርት ይሁን።ተባረክ ያባቴ ልጅ።

  • @tagesseelisoabire882
    @tagesseelisoabire882 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን ተባርኩ 100000 ብሳመ የመይ ሳላችኝ መዝሙር ነው

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 3 lety +1

    Wonderful worship

  • @ethiopiaethiopia2721
    @ethiopiaethiopia2721 Před 5 lety +1

    እሰይ ክብር ለጌታ ይሁ ታባረኩ

  • @danadan6498
    @danadan6498 Před 3 lety +1

    Amen 🙌 Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ♥️💚💛

  • @abebasataalano7740
    @abebasataalano7740 Před 3 lety +3

    Amen amen amen amen leka yaseresal chigr mekeraa🙏🙏🙏🙏

  • @loraZ8821
    @loraZ8821 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እባካችሁ ለኔ ፀልዩልኝ ወገኖች🙏

  • @eyersalemasmelash7250
    @eyersalemasmelash7250 Před 5 lety +1

    ድሮም ያባላይ ነህ ክብር ነው መጋኝህ Ameeeeeeeeen

  • @iduyfwugdru4271
    @iduyfwugdru4271 Před rokem +1

    ጌታ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @PRESENCETVCHANNEL
    @PRESENCETVCHANNEL  Před 4 lety +29

    የነቢይ ሱራፌል ባለቤት መክሊት (በቺቺኒያ) አሰደሳች ሰራ እየሰራች ነው ከ 750 ሺ ብር በላይ ለ120 ችግረኛ ሴቶች የ 3 ወር የምግብ እና የስልጠና ድጋፍ እየተሰጠ ነዉ ጉድ ሰማሪታን ፑር ፋሚሊ ሳፖርት ኦርጋናይዜሽን ከ ፕረዘንስ ቲቪ ጋር በመተባበር czcams.com/video/xgylqZUVkiU/video.html

  • @AA-wv7yl
    @AA-wv7yl Před 5 lety +5

    ዘማሪ ተከስተ ጌትነት ጌታኢየሱስ ይባርክክ

  • @saraabraham3270
    @saraabraham3270 Před 5 lety +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏Elelelelele Elelelelele Elelelelele 👏👏👏👏

  • @wariqinashtasfaye3103
    @wariqinashtasfaye3103 Před 4 lety

    Lasino kurate sila halenyi Abbate Ameen Ameen Ameen 👏👏👏

  • @chabalalashalom1231
    @chabalalashalom1231 Před 5 lety +3

    አበታን ተክይ በክርስቶስ ሰም ኢንወዲሀሌን

  • @zarirose6100
    @zarirose6100 Před 5 lety +2

    ሰወዳቹ ሁለታችሁንም ጌታ ይባርካቹ

  • @bama5414
    @bama5414 Před 3 lety +1

    ነፍስም አልቀረልኝ ተከስተ ጌታ ብርክርክ ያርግህ!!!

  • @hubantiabebe5018
    @hubantiabebe5018 Před 5 lety +2

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏ተባርኩ
    እልልልልልልልልል😘😘ታባረክልኝ

  • @kukumekonnen6055
    @kukumekonnen6055 Před 4 lety +2

    Haleluyaaa Haleluyaaa kibr le Geta yehun. Tebarekulign ❤❤❤❤

  • @user-kk2kp8uy1w
    @user-kk2kp8uy1w Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል

  • @fikaduzerai9612
    @fikaduzerai9612 Před 5 lety +5

    Be all Glory for almighty God Father. Thank You Lord Jesus for this wonderful worship Amennnnnnnnnn Hallelujah

    • @alamnisgerma9795
      @alamnisgerma9795 Před 5 lety

      Uuuuuuuuuuuu ffffffffffffff halaluauyauauayauaya ililililililililililililil amane amane JESUS IS LORD AMANE ELELELELELELELELE and God bless you more Tabarkuuuuuuuuuu zamanchuna betasabacho ba mulu be eyause simi yibarakiiiiiiii elelelelele

    • @mekdestessema4611
      @mekdestessema4611 Před 5 lety

      Amen nnnnnnnnn❤💓❤❤

    • @user-we6oh4ij5b
      @user-we6oh4ij5b Před 2 lety

      @@alamnisgerma9795 Tbrakegzbyrybrkamenamen

    • @user-we6oh4ij5b
      @user-we6oh4ij5b Před 2 lety

      @@mekdestessema4611 elelelelel

  • @huaweiwhite382
    @huaweiwhite382 Před 4 lety +9

    በጌታ ሳሎን በፊትም እወድህ ነበር ተኬ አሁን ደም የጌታ ሆኛለው ተባረኩ

  • @helenberhane3020
    @helenberhane3020 Před 4 lety

    God Bless you Tekeste Getnet hewey

  • @Awate1990
    @Awate1990 Před 5 lety +1

    Take tebarek kizblay

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 3 lety +3

    I can't stop to listen this song tebarekuligni lezelalem ❤️❤️❤️

  • @mimilove2265
    @mimilove2265 Před 5 lety +8

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜንንንን!!

  • @fekadutsiyon1145
    @fekadutsiyon1145 Před 5 lety +1

    elelelelelelelelelelelelelelelelel eseyyyyyyyyyyyyy Amen Amen tekiya zemeneh yebarek

  • @peaceandlove2603
    @peaceandlove2603 Před 5 lety +8

    Esesy amen Gbu all ❤️🙏🏼😭

  • @lalacan6003
    @lalacan6003 Před rokem +1

    አሜን አሜን ሎ ብ. ዋ እነ 🙏🙏🙏

  • @jirayesuus9958
    @jirayesuus9958 Před 4 lety +2

    Amen God bless you

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 3 lety

    ዘመንህ ይባረክ ተከስተ ሁሉም ዘማርወች ተባረኩብት ደስ ይላል መንፈስን ያድሳል ብርቱ ነህ አንተን የሰጠን ክብር ይሁንለት

  • @leratondlovu9764
    @leratondlovu9764 Před 3 lety +1

    From South Africa one day I want to visit Presence church Prophet of God...

  • @nazunewcreation5008
    @nazunewcreation5008 Před 4 lety +1

    ኣሰይ ሃሌሉያ ክብር ለእግዚኣቢሄር ይሁን

  • @terechehab5156
    @terechehab5156 Před 4 lety

    Waqayyoo. Baraa. Jirenyaa. Kefii. Matii. Kee. Yaa. Ebisuu. Darbii. Demii. Waqayyoo. Dibata. Adaa. Sifii. Hadha. Manaa. Keefi. Yaa. Kenuu. Ebifamii. Amenii

  • @beleteworku8307
    @beleteworku8307 Před 4 lety +4

    Teke mezmurochih degmo ke album yilik live stzemrachew betam yamralu, yih degmo gerami ye dimts tsega endaleh yamelektal

  • @tsgeredaasrat8315
    @tsgeredaasrat8315 Před 5 lety +5

    Ameeeeen God bless you more & more😍😍😍😍😍

  • @tsehayyimer4056
    @tsehayyimer4056 Před 4 lety +4

    አሜንንንንንንንንንንንን
    ጌታ.ዘመን.ይባራክ.ዝማሬ.ተክስታሀ