"ከአቅማችን በላይ የሆነ ነገር ሲገጥመን ምን እናድርግ ! ክፍል ሁለት " ፤ መጋቢ ፈለቀ ፈይሳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • "ከአቅማችን በላይ የሆነ ነገር ሲገጥመን ምን እናድርግ ! ክፍል ሁለት " ፤ መጋቢ ፈለቀ ፈይሳ ፤ የኮልፌ ቃለ ሕይወት ቤተ ክ ርስቲያን የማክሰኞ የጸሎት እና የፈውስ ፕሮግራም በኢቲኤን ፤ ለጸሎት 0900 40 32 00 ይደውሉ ፤ ለአጭር ጽሁፍ መልእክት WhatsApp and Viber +44 7944 576103 ///
    ውድ የኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ቤተሰቦች በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች እንድትከታተሉና አዳዲስ ቪዲዮዎችን ስንለቅ እንዲደርሳችሁ
    SUBSCRIBE የሚለውን በመንካት ቤተሰብ በመሆን አብረውን እንዲቆሙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
    Subscribe: / @elshaddai_television_...
    Facebook : / elshaddaitelevisionnet...
    Telegram : t.me/Elshaddai...
    #ElshaddaiTelevisionNetwork #ethiopia

Komentáře • 16

  • @masimasi1715
    @masimasi1715 Před měsícem +2

    አሜን

  • @TigestYegzawe-ui2el
    @TigestYegzawe-ui2el Před měsícem +2

    አሜን ተባአኩ

  • @abnetrikitu6215
    @abnetrikitu6215 Před měsícem +1

    amen amen

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před měsícem +2

    አሜን!ደስ የሚል ፀሎት፣ደስ የሚል ዝማሬ፣ደስ የሚል ቃል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!ተባረኩ!ለምልሙ!🙌🙌🙌🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ፡ ፡ አምላክ ይባርክህ ፡ ፓስተር ፡ ፡ ፀጋ ፡ ይጨምርልህ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem +2

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @tsedalebekele1568
    @tsedalebekele1568 Před měsícem

    ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን።

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před měsícem +4

    አምናለሁ ፡ በሁሉም ፡ ነገር ፡ እግዚአብሔር ፡ ምርኮየን ፡ ያስመልስልኛል።

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před měsícem +1

    በእየሱስ ፡ ስም ፡ ምህረት ፡ ይሁንልን።

  • @user-de5fe9nk7w
    @user-de5fe9nk7w Před 28 dny

    yes Ameeeeeeeeen

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 Před 21 dnem

    በዚኽ ላይ መናገር አልፈለኩም ጌታ ይባርካችሁ!!

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ከአቅሜ ፡ በላይ ፡ ስለሆነ ፡ አይኔን ፡ ከነገሮቼ ፡ ላይ ፡ አንስቼ ፡ አንተ ፡ ላይ ፡ አድርጌአለሁ ፡ ባለቤቴ ፡ ላይ ፡ በኑሮየ ፡ በ ፡ ቤተሰቤ ፡ በሀገሬ ፡ በህዝቤ ፡ በትውልዴ ፡ በኔሽኑ ፡ በፖለቲካው ፡ ፡ በኢኮኖሚ ፡ ው ፡ በአቢያተ ፡ ክርስቲያንበልጆቼ ፡ ከዚ ፡ ሁሉ ፡ ላይ ፡ አንስቼ ፡ አይኔን ፡ አንተ ፡ ላይ ፡ አድርጌአለሁ ፡ ልቤን ፡ በአንተ ፡ አበረታሁ ፡ ታመንኩ ፡ ጀስር ፡ ከውጥ ፡ ታመጣለህ ፡ ምርኮየን ፡ መልስልኝ ፡ በአንተ ፡ ሁሉ ፡ ይቻላል ፡ እንደአገለግልህ ፡ በልጅህ ፡ በእየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ስም ፡ ለመንኩህ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před měsícem +1

    ተባረኩ፤ ስለ፡ ምታስተምሩን፤ የምትመልሱን፡ ከስህተት፡ ትምህርት፤፡ ቃሉ፡ መግባችሁ፡ስለ ምታሳድጉን። ጸጋው፡ ትዕግስቱ፡ ይብዛላችሁ!

  • @tsigewoldeyohannes9178
    @tsigewoldeyohannes9178 Před 21 dnem

    ሰላም ለናንተ ሰልክ ደውዬ አታነሱም ከአቅሚ በላይ ነገር ደርሶብኝ አሁን ግን ቀሎልኛል ክብሩን ጌታ ይውሰድ ካነበባችሁት ፀልዮልኝ

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před měsícem +1

    አዎ ፡ ከአቅሜ ፡ በላይ ፡ ስለሆነ ፡ አይኔን ፡ ከልጆቼ ፡ ላይ ፡ አንስቼ ፡ እግ ዚያቤሄር ፡ ላይ ፡ አደረኩ ፡ ልቤንም ፡ በእግዚአብሔር ፡ ላይ ፡ አበረታሁ ፡ ታመንኩም ፡ ፡ ስር ፡ ነቀል ፡ ለውጥ ፡ እንደሚያመጣ ፡ለሱ ፡ ሰጠሁት ፡ በሰው ፡ በኔ ፡ ያልተቻለውን ፡ እሱ ፡ ይችላል ፡ ልጆቼን ፡ ለሱ ፡ ሰጥቼዋለሁ ፡ ልጆቹእንዲያደርጋቸው ፡ ፡ እኔንም ፡ እነሱንም ፡ ይቅር ፡ ብሎ ፡ ልጆቼን ፡ እንዲያገለግሉት ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ሰጠሁት።።