ኢትዮጵያ በቀላሉ የጀመርኩት ንግድ እንዴት ተሳካ❗️ ንግድ መጀመር ለምትፈልጉ❗️ ሀገር ውስጥ/ ዲያስፓራ ለሆናችሁ በጣም ጠቃሚ መረጃ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024

Komentáře • 382

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 Před rokem +21

    ቃልዬ በጣም ብርቱ ሴት ነሽ ! ልጄ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ስትሆን ስትመረቅ መቀጠር በፍፁም አትፈልግም ሁልጊዜ ምኞትዋ ቢዝነስ መስራት ነውና ምን መስራት እንዳለባት ያሳስበኛል ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው አመሰግንሻለሁ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +12

      አይዞሽ ሞክራ ከስህተቷ እየተማረች ጥሩ ቦታ ትደርሳለች ካንቺ የሚጠበቀው ሁሌም እሷን ማበረታታት ነው

  • @cheetahtiktoks7780
    @cheetahtiktoks7780 Před rokem +8

    ሃይ ዘመናዊት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በእህቴ ጋባዥነት ያየሁሽ እና አቀራረብሽን ከልብሽ በመሁኑ ሰዎች በቀላሉ እንዲረዱት ስለምታደርጊ ደስብሎኛል በአስተማሪነቱም ልትመሰገኚ ይገባል

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před rokem +9

    እስከመጨረሻው ድረስ ደስ እያለኝ ነው በጉጉት ያየሁሽ 🥰በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያካፈልሽን ተባረኪ ቃልዬ🙏 በጣም ታነቃቂያለሽ እኔም የቢዝነስ ነገር በጣም ቢሳካልኝ ምኞቴ ነው እሞካክራለሁም አንድ ቀን ስኬታማ የምሆን ይመስለኛል እግዛብሄር ይርዳኝ አንቺም ቃልዬ ፈጣሪ ሀሳብሽን ያሳካልሽ እወድሻለው 🥰🥰🥰

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před rokem +6

    መልካም ልብ አለሽ ከቁንጅና ጋር ተባረኪ እህታችን

  • @shegak5217
    @shegak5217 Před rokem +14

    ቃልዬ ትልቅ መልክት ነው፣ በተለይ አንዳንድ ቤተሰብ አገር ቤት ሆነው በመቶ ሺዎች ለሚጠይቁ። እኛ በአመታት የማናገኘውን ይጠይቃሉ። ዝቅ ብለው በትንሽ መጀመር አይፈልጉም።

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 Před rokem +10

    ጎበዝ ሴት እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ አይቼ እመለሳለው

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Ohh thank you my dear ❤️ 😘

  • @deborahethio9999
    @deborahethio9999 Před rokem +17

    ቃለዬ ትልቅ ትምህርት ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን👍አንቺም እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ🙏ክብረት ይስጥልን💚💛❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Amen amen yene konjo ❤️

    • @tafasesskeskes2085
      @tafasesskeskes2085 Před rokem

      9oo 9

    • @yoditgirmay343
      @yoditgirmay343 Před rokem

      እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ቃልዬ እውነት ነው በትንሽ ነገር መጀመር ነው እኔ እራሴ በውስጤ ያለውን ግን ድፍረት ውሳኔ የውስጥ የሚለው መስማት ነው በርቺ ያወኩት መጋራት ፀጋ ነው በጣም እወድሻለሁ።

  • @adeyabebacoffee
    @adeyabebacoffee Před rokem +4

    እኔ የመኩትን ያወጣሁት ትክክል ነሽ ሶሻል ሚዲያን እልተጠቀምንበትም በደንብ እኔ ግን ተጠቅሜበታለሁኢትዮጵያ በነበርኩበት ወቅት I was selling idea for investor I design a clothes I sell for designer companies so so keep up Kalya konjo

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz Před 5 měsíci +1

    ገራሚ ፡ ነሽ👍👌
    Thank you 🙏🏽
    እህቴ🥰

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Před rokem +1

    አጅግ የሚገርም አና በጣም የምስማማበት ሃሳብ ነው ያነሳሺው! አግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @selamabreha3263
    @selamabreha3263 Před rokem +3

    በጣም ነው እርዳታሽን እምፈልገው 10 አመት ሙሉ 3ልጆቼን አሳደኩኝ አሁንግን ወደ ስራ መግባት እፈልጋለሁ የሰው እጅ ይሰለቻል እባክሽ አማክሪኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      በቴሌግራም ግሩፕ ፃፊልኝ እሺ

    • @edenberhane5233
      @edenberhane5233 Před rokem

      ​@zemenawit how I can find your telegram group pls dear?

    • @selamabreha3263
      @selamabreha3263 Před rokem

      ዘመናዊትየ በቴሌገራም ግሩፕሽ እንቢ አለኝ በዛ ፃፊሊኝ ብለሽኝ ነበረ ሜሉየ እስቲ የሆነ ቴክስት ላኪሊኝ የኔ ቆንጆ ከይቅርታ ጋር

  • @emebetbelachew5071
    @emebetbelachew5071 Před rokem +8

    Kaley please do more video about business in USA. it's eye opening for so many people

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e Před rokem +2

    ሀሳብሽ እንዲሁም አነጋገርሽ በራሱ ሞቲቬት ያደርጋል እኔ ለብዙ ሰው ስራ መፍጠር የሚችል ሀሳብ አለኝ ብዙ ሰው ቢሰራው እንኳ መለወጥ የሚችልበት በአሁን ሰአት ሰው በስራ ቢዚ ነው ስለዚህ የጽዳት አገልግሎት በዘመናዊ መልኩ ለሆስፒታሎች ለትምህርት ቤቶች ለመኖሪያ ቤቶች እንዲሁም ቤት ሲቀይሩ እቃ በማጓጓዝ ክፍልሀገር ላይ በተለይ አ አ ጀምረውታል ግን በቂ አደለም ምን ትያለሽ በዚህ ሀሳብ ? መልካም ቀን ❤❤❤❤❤ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +12

    የኔውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ለኛ ለመዳም ቅመሞች የኛ ብርታትነሽ እህቴ አትጥፊብን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጥሩእና መልካም ሰውነሽ ቃልየ እወድሻለው የኔውድ እህት ❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      እኔም ውድድድ የኔ ቆንጆ

  • @adanichgedefe1601
    @adanichgedefe1601 Před rokem +5

    እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
    እህቴ ቃልኪዳን በነገራችን ላይ ስምሽን በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ያክብርልን
    ቅን ልብ ነው ያለሽ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ
    ለሁሉም ጊዜ አለው ነው አይደለም የሚለው ቃሉስ

  • @hirutabebe2183
    @hirutabebe2183 Před rokem +5

    My SMART! i love the way of ur presentation. you are so cool, disciplined and kind. i follow not only your video but also ur mother's channel, really i appreciate and respect you. wish u long life with full of health.

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před rokem +2

    ሰላም ቃል እዴት ነሽ 🙏ውዴ የምር በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያነሳሽው ሃሳብ! እኔም ሌሎች ስደረኞች እህቶቼ ሁሌም ሃሳብ ሚሆንብን ነገር ነው ሄደን ምን እንሰራለን ሚለው ነገር ነው🤔 የምር እውነቱን ንገሪኝ ካሽ ማርያምን ደክሞኛል እደራሴ መኖር ናፍቆኛል መቼስ ትርጅኛለሽ የሰው ቤት በቃ ምርር ነው ያለኝ 😭 መሄድ ፈልጋለው ሀገረሆኘ የራሴን ሥራ መስራት ፈልጋለው gn ደሞ እፈራለሁም ያሰብኩት እዳሰብኩት ባይሆንስ 😭ከዛ ድጋሚ ልሰደድ እላለው 😭ሁለት ልብ ሆኩ አዱ ልቤ ሕጂ ስሪ ሰው ሀገር ሰው ቤት ካየሽው ፈተና የባሰ አይመጣም ችግርሽን አትሽሺው ተጋፈጪው ይለኛል አዱ ልቤ ደሞ ተይ መሲ እዛ በቴጂ እኮ አሁን ለይ እናትሽን እደምታግዝያት አታግዛትም ይለኛል ሁለቱን መዳኘት አቃተኝ እስቲ የሆነነገር በይኝ እህቴ🙏🙏መልስሽን ተብቃለው mesizeni Instagram account ነው ፍቃደኛ ከሆሽ እናውራ ምክርሽ ያስፈልገኛል 🙏

  • @emebetargawu5721
    @emebetargawu5721 Před rokem +2

    ኢትዩጵያ አገሩ የሌባ አገር ሆኖል መጀመርያ የንሮ ውድነቱ ህዝብን አሳብዳል ጸሎት ያስፈልጋልንእንካን ለህዝቡ ለቤተክርስቲያን ፈተና በዝታል አሁን ግዜው አይደለም ጸሎት ጸሎትነው የሚያስፈልገው

  • @EdenBiruk960
    @EdenBiruk960 Před rokem +1

    ከልብ አመሰግናለሁ እያንዳንዱ የተናገርሽው ነገር ውስጤ ላይ ያለ ነገር ነው 😊😊

  • @zuzanatube2002
    @zuzanatube2002 Před rokem +13

    ስለ ቢዝነስ መማር ማዳመጥ ወዳለሁ ምክንያቱም ለንግድ በጣም ፍቅር አለኝ መስረመት ምፈልገውም በንግድ ነው ethio እያለሁ ከ 3ተኛ ክፍል ትምህርት ደረጃዬ ጀምሬ አትክልት ነጋዴ ነበርኩኝ
    እና አሁን አረብ ሀገር ነው ያለሁት ብዙ አስባለሁ ራሴን ቆም ብየ ሳዳምጠው ወደ ሀገር ገብቼ መነገድ ፈልጋለሁ በምን እንዴት ያልተመለሱ ጥያቄወች ናቸው
    ሌላው አሁን ማዳም ቤት ሆኜ online ንግድ መስራት ፈልጌ ነበር እስኪ ሀሳብ ስጡኝ?
    ዩቱብ መክፈት መስራት ፈልጋለሁ ችሎታ እንዳለኝ አቃለሁ ግን መጀመሪያው ራቀኝ

  • @solomonberhane3299
    @solomonberhane3299 Před rokem +8

    እንደዚህ አይነት ሀሳቦችን ቶሎ ቶሎ ሼር አድርጊን።

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před rokem +3

    ሰላምሸ ይብዛ የኔ ዉድ እህት
    በጣም ከልቤ የሚፈልግዉ ት/ቲ ነዉ ያካፈልሽን
    እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤

  • @elsazegeye5147
    @elsazegeye5147 Před rokem +1

    WOW እውነት ቃላት የለኝም ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን ከልብሽ እደሆነ ካደበትሽ የሚወጣው ቃላት ያስታውቃል የብዙሀን ሀሳብ ነው የነሳሽው tax🙏🙏🙏

  • @betsiasefa8343
    @betsiasefa8343 Před rokem +4

    በጣም ምፈልገው ርዕስ ነው ያነሳሺው
    እኔ ካለሁበት ሃገር ኢት ስሄድ እወደው የነበረውን እሰራበት የነበረውን ሙያ በራሴ ለመስራት ነበር የሄድኩት። የማስጎብኘት አገልግሎት ነው ንግድ ፍቃድ ሳወጣ ምን አለፋሽ ለፕሮሰሱ ብቻ በእጅ ስለማልሄድ አመት ከ3 ወር ነው የፈጀብኝ😢 እሱን ጨርሼ ሁሉን አሟልቼ trade fare ልሳተፍ ስል እሜቴ ኮሮና ገባ ያው አንዳንዴ ሃሳብን የተወጠነ እቅድን የሚያፈርስ external factors እንዴት እንወጣው የሚለውም በቢዝነሱ አለም ትልቁ ጉዳይ ይመስለኛል ጥሩ ሃሳብ ነው ለማውራት ከቻልሽ በደስታ

  • @madass826
    @madass826 Před rokem

    ገና ዛሬ ነው ያየሁት አድስ ነኝ በጣም እናመሰግናለን እህታቺን በተለይ መቀሻቀሻየለኝም ምን ይዠልግባ ለምንል አሪፍ ሀሳብ ነው

  • @mudis7458
    @mudis7458 Před rokem +2

    ቃልዬ ስወድሽ እኮ ውበትሽ ,አገላለፅሽ አነጋገርሽ በጣም ደስ ይላል ልጆችሽ ይባረኩልሽ አሁንም መድሀኒያለም በለተ ቀኑ ሞገስ ይሁንሽ ተባረኪ,,,,

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      አሜን እንኴን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ በጣም ደስ እያለኝ ነዉ ያዳመጥኩት ጥሩ ትምህርት አግቻለሁ ❤❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ ፈቃጀኛ ከሆንሽ ትንሽ ጊዜ ካለሽ ባገኝሽ በጣም ደስ ይለኛል አንድ ሀገር ነዉ የምንኖረዉ በስልክ ማለቴ ነዉ የኔ መልካም እህቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Před rokem +2

    የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ትምህርት ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን ብሩክ ሁኝ ❤❤❤

  • @abebadamena8208
    @abebadamena8208 Před rokem +4

    ቃልዬ እኔ የምኖረው አሜሪካን ነው የልጆች እናትነኝ ቤት እነሱን በማሳደግ እናም መስራት በጣም እፈልጋለው የሚገርምሽ አሁ ትንሽነገር ጀምሬ ነበር ኮስሞቲክስ እና መዳኔቶች ወደኢትዬጲያ እየላኩ ለመነገድ የሚቀበሉኝ online ሰዎች አግኝቼ ነበር ግን እዚህ አገር ኤርፖርት እንዴት ልላከው የምታውቂያቸው ሆስተሶች ካሉ እባክሽ ጠቁሚኝ የምናኖረው Virginia ነው ወይም በምንመልኩ መላክ ይቻላል እባክሽ ቃልዬ የምታውቂውን ነገር ንገሪኝ አመሰግናለው

  • @user-pj4gl6nu1v
    @user-pj4gl6nu1v Před rokem +2

    ቃል ማር ይዘንባል ከአፍሽ ትለያለሽ ከምር
    I love u so much 🎉❤😘
    እንደዚህ አይነት ቆንጆ ልብ አይቼም አላዉቅም ዉቢቷ ኑሪልኝ ሲስ😊

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před rokem +2

    it’s very interesting thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem

    እንቁ ነሽ ቃል እግዚአብሔር በስኬት ላይ ስኬት ይጨምርልሽ ልብሽን አይቀይረው ምክሮችሽ ለውጠውኛል ደስተኛ ሁኝ ደቂቃው ከመቼ አለቀ እያልሁ በደስታ ነው የማዳምጥሽ አመሰግናለሁ👍👏👏👏💕💕💕💐💐💐💐💐

  • @mbariso
    @mbariso Před rokem +1

    Very positive and informative video. She is a very open-minded and business minded woman. This is exactly what we need in Ethiopia. I always dream of having my own business one day.

  • @user-wv5mx7wy1s
    @user-wv5mx7wy1s Před rokem +2

    እናመሰግናለን My Swtty😘
    የቢዝነስ ፍላጎቴን ኦቨር አረግሽው ቀጥይበት

  • @elsabetkassa4227
    @elsabetkassa4227 Před rokem +1

    thank You ልክ ነሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሬ ዕቃ ተጠቅመን ብዙ ልናመርተው የምንችለው ነገር አለ ።

  • @bezazemedu3138
    @bezazemedu3138 Před rokem +3

    ቃልዬ ሁሌም ቢዝነስ መስራት ህልሜ ነው ግን ልጆች በማሳደግ ቁጭ ብዬ ቀረው

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 Před rokem +6

    ዌልካም ዌልካም ቃልዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ ብሩክ ሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Amen samriyee 💕💓💓💓

  • @getshgetsha9771
    @getshgetsha9771 Před rokem +3

    As always,I love z topics u raise and discuss.❤❤❤

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 Před rokem

    ቃልዬ መጣም አመሰግናለሁ ሁሌም አስተማሪዬ ነሽ እና ያለሁት ሐዋሳ ሲሆን የትዬ እጅጌን ስራ ጀምሬያለሁ አገልግል ድፎ ዳቦ እና የተለያዩ ትዛዞችን እየተቀበልኩ በየ ሱቆቹም ዞር ዞር እያልኩ ገበያ በመፈለግ ላይ ነኝ ኩኪስና ሙልሙል ዳቦ ለመስጠት እና ያንቺ ማነቃቂያ ደግሞ አቅም ሰቶኛል። ሌላ የምትመክሪኝ ካለ እሰማሻለሁ ተባረኪልኝ።

  • @TigestYabu12-ge8je
    @TigestYabu12-ge8je Před rokem +7

    ቃልየ ሁሌ ስራ ለመጀመር ሳስብ ለህብረተሰብ የሚጠቅም ካልሆነ በቀር መስራት አልፈልግም ግን ያን ስራ እስካሁን አላገኝሁትም ፤በትንሽ ጅምሬ ስራ መስራት እንዳለብኝ ግን ውስጤ ይሞግተኛል፡፡

  • @zni-mn2uq
    @zni-mn2uq Před 9 měsíci

    እውነት ለመናገር በጣም እናመሰግናለን እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @genettesfaye4250
    @genettesfaye4250 Před rokem +2

    መድኀን ዓለም ክርስቶስ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የኔ ፍቅር❤❤❤!
    እኔም የራሴን ሥራ መስራት እፈልግና ፍርሃት ይይዘኛል......ራሴን ለንግድ የምሆን ሰው አይደለሁም ብዬ በማሰብ እፈራለሁ......ብዙ ብር ባይኖረኝም በትንሽ ነገር እንደሚጀመር ባምንም ድፍረትን አጥቼ በመንግሥት ቤት በመሥራት አለሁ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem +2

    ቃልዬ እኔ የህፃናት ልብስ ላይ መስራት እፈልጋለው። አንዴ ሀገር ቤት ስሄድ ከዚ በሻንጣ ይዤ ሄጄ ጥሩ ነበር ግን ያው ሁሌ አልሄድም በፖስታ ለመላክ ፈልጌ ለአነስተኛ ለንግድ በ ፖስታ መላክ እንደሚቻል በሀሳብ ደረጃ ባውቅም እንዴት እንደሚላክ ግን አላወኩም። ስለፖስታው ምታውቂው ነገር ካለሽ አደራ ንገሪኝ የኔ ቅን የኛ አስተማሪያችን ከነቤተሰብሽ ተባረኪልኝ።ቃልዬ መልስሽን እጠብቃለው ❤❤❤❤

    • @m.5328
      @m.5328 Před rokem

      በፖሰታ እኔም ሀሳብ ነበረኝ ግን በጣም ይቆያል ሴቭ ሆኖስ ይደርሳል ወይ?

    • @ggmulatu1021
      @ggmulatu1021 Před rokem

      ​@@m.5328እኔ እማቃት ልጅ ከ7ወር በፊት ልካ በ17ቀኑ ደረሰ

  • @emugedefe6211
    @emugedefe6211 Před rokem

    በጣም ስለምፈልገው ጉዳይ አወራሽልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Před rokem

    በነገራችን ላይ ቃልየ በጣም ነው እምወድሽ እጅግ በጣም ቤተሰቦችሽንም በዚሁ በዩቲብ ነው ያወካችሁ እህት እናት ትችቶች ናችሁ።

  • @bettybetty8218
    @bettybetty8218 Před rokem +42

    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ መከናወን ይህንልሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +3

      Amen amen yene konjo ❤️ ♥️ ❤️

    • @genet7963
      @genet7963 Před rokem

      ቃሊየ አች ሁሉ በጣምደ ደሲዪላሉ

    • @genet7963
      @genet7963 Před rokem

      ❤❤

    • @genet7963
      @genet7963 Před rokem

      ጊኒ ፀጉረ በጣም እተበጣጠሰ አሰቸገረኚ

  • @abay5630
    @abay5630 Před rokem

    ቃልዬ ቃለ አጣውልሽ የእውነት በጣም ደስ የሚል ለብዙ ሰው ትራስ የሚሆን ምክር ነው ክበሪልኝ የኔ ውድ እኔንም አጠነከርሽኝ በሃሳቤ እንድቀጥልና ልክ እንደሆንኩኝ እንዲሰማኝ ስላደርክሽኝ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ ደስ የሚል ነበር አጠረብኝ 💚💛❤💒

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +1

      ይደገማል የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ እና አሜን ብያለሁ

    • @abay5630
      @abay5630 Před rokem

      @@zemenawit ከእግዚአብሔር ጋር በተስፋ እጠብቃለው ቃል💚💛❤💒🙏 !!

  • @yemsrachwoldemariam6984

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩትምህርት ነው ጎበዝ በርቺ

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Před rokem +1

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ እናመስግናለን ስለ ድንቅ አስተሳሰብሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Amen amen yene konjo ❤️ ♥️

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Před rokem

    እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው በርችልን

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 Před rokem

    ውይ ትገርሚያለሽ ስለኔ የምታወሪ መሰለኝ አንዳንዴ የምፈነዳ ነው የሚመስለኝ በአይዴያና በመጽሐፍ አርእስት!

  • @neimakedirmuhamedneimakedi6283

    ሰላም ቃልዬ ለቤትሽ አዲስ አይደለሁም ቪዲዮዎችሽን ሁሉም እከታተላለው በርግጥ ኮሜንት አልፅፍም ዛሬግን ባጣም የምፈልገውና ሳስብበት የማይሳካልኝ ሁሌም የሚያጒጒኝ ነገር ነው ውስጤን የሚያነሳሳ ያለሁት ኢትዮጵያ ነው ምንም ስራ የለኝም መስራት ግን እፈልጋለው የ3ልጆች እናት ነኝ እድሜዬ የሄደ አይደለም 29ነኝ እባክሽ እህቴ ምንትይኛለሽ ወደናንተ ለመምጣትም በተደጋጋሚ ዲቪ እየሞላሁ ነው በተሰቤን መርዳት በጣም ነው የምፈልገው እባክሽ እባክሽ መላ በይኝ አይምሮዬላይ ብዙነገር ይመላለሳል ምን ላርግ ቁጭ ብዬ ቀረሁ

  • @firehiwotyohannes6748
    @firehiwotyohannes6748 Před rokem +2

    ብርታት እየሆንሽኝ ነው የቤት ባልትናዎች አሉኝ ቤተሰብ ልጆቼ ጋር ቁጭ ብየ የጀመርኩት እስቲ አበረታቱኝ መንገዱ ጠፍቶብኛል

    • @ummimran5050
      @ummimran5050 Před rokem +1

      ውዴ በርቺ በድግግሞሽ ለውጥ ይኖራል እናም የምተማመኝበትን ለራስሽ የምትጠቀሚው መሆን አለበት ለገበያ የምታቀርቢው ከዛም አሏህ በረከቱን ይጨምርልሻል። አሏህ ያግዝሽ በርቺ ።

  • @user-ew1pk8gb2c
    @user-ew1pk8gb2c Před 10 měsíci +1

    በጣም አድናቂሽነኝ ሁሌም ሊደብረኝ ሲል ገብቸ ቶለ አችንአዳምጣለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 Před rokem +2

    ያነሳሽው ሃሳብ በጣም ጥሩ ነው እስኪ ንገሪን በአሁኑ ሰአት በ80.ሺ ልብስ ገዝቶ መሸጥ ይቻላል ትያለሽ ?

  • @user-bt4uu1vn2l
    @user-bt4uu1vn2l Před 7 měsíci

    ለኔም ጥሩ ልምድ ሰጠሽኝ አመሰግናለሁ።

  • @TasfuMarta-ws3wo
    @TasfuMarta-ws3wo Před 10 měsíci

    ፈጣሪ ይባርክሽ ጥሩ ነገር ነው ያካፈልሽን የስራ አይዲያ ንገሪን እባክሽ

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Před rokem

    የኔ ቆንጆ ተስፍ ቆርጨ ነበር ተስፍ ሰጠሽኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቅሽ ቀጣይም ብሰሪልን ብዙ ነገር እንማራለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yiso2009
    @yiso2009 Před 10 měsíci

    ዋው ምርጥ ሃሳብ

  • @edengurmu
    @edengurmu Před rokem +1

    ሰላም ቃል ይሄ በጣም የምወደው ሃሳብ ነው ሁሌም ተኝቼም ቆሜም ህልም ሁሉ ቢዝነስ ላይ ነው እና እኔ የምኖረው ካናዳ ነው እና ምን አይነት ዝንባሌ አለኝ እኔ በአካል የሌለሁበት አይነት ቢዝነስ ነው እያየሁ ያለሁት ለምን አገርም ብገባ ቢዝነስ የማይቆረጥ መሆን እዳለበት ነው የምፈልገው እስቲ ስለአማዞን የምታውቂው ካለ እዛላይም ለመስራት የምትጠቁሚኝ ኮርስ ካለ 😂 እባክሽ ቃልዬ አመሰግናለሁ❤ ❤❤❤

  • @tariketesfaye3028
    @tariketesfaye3028 Před rokem +1

    Kaliye betam anekaki video nw yeserashilin tebarekilign ❤

  • @abuki_habesha
    @abuki_habesha Před 7 měsíci +1

    very ideal

  • @lidyanyong2598
    @lidyanyong2598 Před rokem +5

    I am so surprised to hear you say you didn't go to college and dropped out because of pregnancy I love how our journey is the same my daughter is 1 year old now it gives me hope

  • @sasulishaynegda-pu5bw
    @sasulishaynegda-pu5bw Před rokem +1

    አሪፍ በተላይ ለኛ አረብ ሀገር ለምንገኝ እዲህ አይነት ምክር ያሥፈልገናል ቀጥይበት

  • @robahailemariamnew7009
    @robahailemariamnew7009 Před 5 měsíci

    🎉🎉🎉thank you ጀግና ሴት roba from iraq.🎉

  • @user-bh2sq6ei8u
    @user-bh2sq6ei8u Před rokem

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታለም ቃልዬ እሺ እህት እግዚአብሔር ይረዳን አሜን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @muluhagos5023
    @muluhagos5023 Před 22 dny

    በጣምጎበዝ ነሽ አነቃሽን

  • @user-rz3tr7bp6z
    @user-rz3tr7bp6z Před rokem

    ዘመናዊት በጣም ደስ ትይኛለሽ በርች በጣም ጠንካራ ነሽ አሪፍ ሀሳብ ነው አሪፍ አሪፍ አይዲያ ብታመጭልን ጥሩ ነው እኔ 15አመቴ ስደት ከወጣሁ አሁን ስደት ለይ ከኖርኩ ደግሞ 12አመቴ አሁን በጣም ደከመኝ ወደ ኢትዩ መግባት አስብና ከዛ ሄጀ ምን ልስራ እያልኩ ሁሌም አስባለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Berchi yene konjo 💯❤️❤️❤️

  • @KalebAmaru
    @KalebAmaru Před 4 dny

    ጎበዝ ነሸ

  • @bezawitkendie8541
    @bezawitkendie8541 Před rokem +1

    IT's amazing and insightful can you give us more business ideas?

  • @yordanosadigo
    @yordanosadigo Před rokem +1

    You are so sweet. Thank you for your valuable advices ❤

  • @birukgeleta6336
    @birukgeleta6336 Před rokem +1

    አለች ሰው በጣብ ብልግና ቅን ሰው ነሽ ፈጣሪ የልብሽን ያሳካልሽ ❤❤❤❤

  • @Mercy-sw1zi
    @Mercy-sw1zi Před rokem +6

    Thank you so much for such an eye opening advice. I couldn’t agree the more, we should revisit our thinking that says business (or anything new) has to start big; the smaller with more hands on control, the better. We do what we can, and God gives the increase.
    May God bless you and give you the vision and the increase that He has for you 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Thank you mercy 💕💯💯💯

  • @aynalemashebir8781
    @aynalemashebir8781 Před rokem

    ጥሩ ምክር ነው እህቴ ስለ እውነት እጀራ ይውጣልሽ::

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +1

      አሜን አሜን የኔ ቆንጆ

  • @ruthnlm7243
    @ruthnlm7243 Před rokem

    ጀግና❤እናመሠግናለን🎉

  • @semiraabdi5897
    @semiraabdi5897 Před rokem +1

    መዐት የቢዝነስ አይዲያ እንዳለሽ እርግጠኛ ነኝ እንጠብቃልን በጣም ደስ ትያለሽ

  • @fikirabebe1147
    @fikirabebe1147 Před rokem +1

    እባክሽ በሞያሽ ስሪ የኮስሞቲክስ እቃ አስገቢልን እባክሽ

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Před rokem

    ቃልየ በጣም ትልቅ ምክር ነው ትምህርትም ነው።የኔደግ ቅን ከልብ ነው እምታወሪው።እግዚያብሔር ይባርክሽ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Amen amen yene konjo ❤️ ♥️

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia Před rokem +1

    ቃልየ ጥሩ መልእክት ነው🙏

  • @yaabulij
    @yaabulij Před rokem +1

    ጥሩ ነው ስለቢዝነስ ምክር ብትሰጭን በዚህ ቀጥይበት

  • @letish3773
    @letish3773 Před rokem +1

    ቃልየ እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ ዋውው በጣም ጥሩ ምክር ነው የካፈልሽኝ ቢዝናስ መስራት በጣም እወዳለሁ ኣንደኛ ሃሳቤ ነው ና እስኪ እንድ እንድ ግዜ ስለ ቢዝነስ እየመጣሽ ምክርሽን ጣል ጣል ኣድርግልን ❤❤ በተረፈ እወድሻለሁ የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር የልብሽ መሻት መልካም ሁሉ ይፈፅምልሽ 🙏❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Eshi yene konjo I will ♥️💯💯💯

  • @marshetsolomon6316
    @marshetsolomon6316 Před rokem

    ቃልዬ እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን አነቃሺኝ ተባረኪ ላንቺም የልብሽን መሻት ይሙላልሽ መዳኒአለም

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Amen amen yene konjo ❤️ ♥️

  • @mytube-zk9fz
    @mytube-zk9fz Před rokem +2

    We need part2 vedio

  • @user-yg3sj7lz4d
    @user-yg3sj7lz4d Před rokem +1

    እነመስግነለን ❤

  • @lydiagebrekristos5866

    Thank you Good and smart advise🎉🎉🎉

  • @mebinakenzu-xx5pq
    @mebinakenzu-xx5pq Před 4 měsíci

    👍👍ኢንሻ አላህ የኔም ምኞትነዉ

  • @Eliltaa
    @Eliltaa Před rokem

    የኔ ቆጆ ጥሩ ምክር ነው ደስ ይላል ጎበዝ ቀጥይበት

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      Eshi yene konjo 🌸 ♥️ 😊

  • @woinshetantero520
    @woinshetantero520 Před rokem +1

    Thank You for sharing ❤️❤️❤️You are realy smart 😍😍😍

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Před rokem

    ቃልዬ እናመሰግናለን የእኛ ብርቱ
    እኔም እግዚአብሔር ካለ ከ4 ወር በኃላ ሀገር ቤት ልገባ ነዉ ከኑሮዉ አንፃር ምን መስራት እንደ ምሻል ግራ ገባኝ ግን ምክርሽ ጠቃም ነዉ

  • @user-zp2qe6dr2q
    @user-zp2qe6dr2q Před rokem

    በደብ ቁጭ ብየ ሰማሁሺ እናመሰግናለን ግን 😥😥😥ህመም አደከመኝ ማማየ ሰራሁ ሰራሁ አይይይይይ

  • @lozamariambekele2293
    @lozamariambekele2293 Před rokem

    በጣም ነው የምጠብቅሽ አደራ ቃል

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem

      እሺ እሰራለው የኔ ቆንጆ

  • @saidaahmed5881
    @saidaahmed5881 Před rokem

    Kaleyee betam new yemwedshi ❤❤❤

  • @maniegeze2096
    @maniegeze2096 Před rokem +1

    Kalu bentshi lena negrnge betam naw mesrt meflgawe

  • @adisalemerdado7743
    @adisalemerdado7743 Před rokem

    እናመሰግናለን ቃልዬ ጥሩ ምክር ነው የሰጣሽን ክበር ቀጣይ እስት የቀን ውሎሽን አሰይን

  • @armidesara6260
    @armidesara6260 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ እንዲህ በግልፅ የሚናገርና የሚመክር ሰው ስለሆንሽ ብርክርክ በይልኝ እግዚአብሔር አምላክ መከናወንን ይስጥሽ☺️

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Před rokem

    ሰው ሁሌም እጁ ላይ ካለው ነው መጀመር ያለበት! ሃሳብሽንያለስስት ስከምታካፍይ 🙏

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Před rokem +1

    ስለ ቅንነትሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እስቲ አብረን እንስራ እኔም ጥሩ ሀሳብ አለኝ

  • @netsanetarega7423
    @netsanetarega7423 Před rokem

    Gobez!!! Please inform us more about business. 👍

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 Před rokem +1

    Thank you for sharing kalye ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před rokem +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq Před 8 měsíci

    ችግሩ አጋዥ ያስፈልጋል አገር 😢ስራ መጄመር እርባታ አትክልት ማልማት ሀሳብ አለኝ እዚህ ሆኝ በሰው ለማሰራትነበር ግን ሀሳቤን አይቀበሉኝም ብዙ አስባለሁ