ርዕዮት ኪን፦ በኢትዮጵያ Standup Comedy ጀማሪ ተስፋዬ ካሳ ነው...ቆይታ ከክበበው ገዳ ጋር....

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024

Komentáře • 7

  • @Tade898
    @Tade898 Před 2 lety

    በጣም ምርጥ ነበር ቴዲ ግን ትንሽ አጠረች ወይድሞ የራሱን ታሪክ ስፋ ባለመንገድ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል እናም ክበበው በጣም እናመስግናለን።

  • @hopeb3837
    @hopeb3837 Před 2 lety

    Thanks

  • @mitumitn3656
    @mitumitn3656 Před 2 lety

    እንደዚ የሚያምርብህን ሥትሠራ ደሲላል ሌላ ክመዘባረቅ ቴዲሾ

  • @belayneh97
    @belayneh97 Před 2 lety

    ተስፋዬ ካሳን በጣጣጣም ነው እምወደው፤
    ነፍሱን ይማር።
    ተስፋዬ ካሳ እራሱን ሆኖ ከመኖሩ የተነሳ ብሄርና ዘሩን እንኳ እንደ አድናቂ ቅርብ ጊዜ ነው የሰማሁት፣ ይባስ ልቤን ነካኝ የዘር ንግዱ አትራፊ በነበረበት ሰዓት ሳይደላው እንኳ ዝም ማለቱ።
    አንተ ግን የዘር ነገር ነው እንዴ ርእሱን ያስነሳህ 😊😁

  • @eliasteshome2633
    @eliasteshome2633 Před 2 lety

    Ante yemishalih ke politics weteh endih aynet program bitsera yishalihal

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Před 2 lety

    Ay teddy nege demo mulch argeh esktsedbew tiru teykhewal
    Gin balege silhonk aykerm mesdebih libe siwur silehonk