- 26
- 139 641
ReyotKin ርዕዮት ኪን
United States
Registrace 17. 04. 2022
ርዕዮት ኪን
እንኳን ደህና መጡ፡፡
በዚህ Channel በርዕዮት የተሰናዱ ጣእም ያላቸው የኪነጥበብ ጥንቅሮች እና ውጤቶች ይቀርቡበታል፡፡ ስናዊ እና ኪናዊ ትንተናዎች እና ጨዋታዎች፣ ወጎች እና ተረኮች ይተላለፉበታል፡፡ ልብን የሚያሳርፉ፣ መንፈስን የሚያድሱ፣ የንባብ ፍላጎትን የሚለኩሱ ተረኮች፣ ሀተታዎች፣ ትንተናዎች፣ ውይይቶች እና ዘገባዎች እዚህ አሉ፡፡ ይህ የስንኞች እና መስመሮች፣ የተረኮች እና ተረቶች፣ የሆሄያት እና ዜማዎች፣ የውበት እና የጥበብ ሰፈር ነው፡፡
እኛው ዘንድ ይቆዩ እና አትርፈው ይዝናኑ፡፡
#ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #EthiopianLiterature

የቴዎድሮስ ጸጋዬ የመሳርያ ብቻ ጨዋታዎች… Tewodros Tsegaye Instrumentals #EthiopianMusic #EthiopianInstrumentals
የቴዎድሮስ ጸጋዬ የመሳርያ ብቻ ጨዋታዎች… Tewodros Tsegaye Instrumentals #EthiopianMusic #EthiopianInstrumentals
zhlédnutí: 57 184
Video
ስብሃት ገ/እግዚአብሄር የሞትና የጨለማ ነብይ ወይስ? የሚካኤል ሽፈራው አስገራሚና አወዛጋቢ እይታ
zhlédnutí 5KPřed 10 měsíci
ስብሃት ገ/እግዚአብሄር የሞትና የጨለማ ነብይ ወይስ? የሚካኤል ሽፈራው አስገራሚና አወዛጋቢ እይታ
ማሞና ፎቶ ከበቀለ መኮነን/ Mamo na foto by Bekele Mekonnen
zhlédnutí 527Před 11 měsíci
ማሞና ፎቶ ከበቀለ መኮነን/ Mamo na foto by Bekele Mekonnen
ርዕዮት ኪን፦ ቀይ ሰይጣን....አጭር ልብ ወለድ ታሪክ...
zhlédnutí 1,7KPřed rokem
#ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #ethiopianliterature #ethiopianliterature #ethiopianmusic #ethiopianpoetry
ርዕዮት ኪን፦ ዝምታ!...አጭር ልብ ወለድ.....
zhlédnutí 2,9KPřed rokem
#ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #ethiopianliterature #ethiopianliterature #ethiopianmusic #ethiopianpoetry
ኑሮ ይባልና፣ በውቀቱ ስዩም...Bewketu Siyum, Nuro Ybalna
zhlédnutí 3,4KPřed 2 lety
#Bewketusyum #ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #ethiopianliterature #ethiopianliterature #ethiopianmusic #ethiopianpoetry
ርዕዮት ኪን፦ የግብዣ ዲያሪ. ራሄል ሀብተየስ ጽፋ እንዳነበበችው Yegbja diary, short story by Rahel Habteyes....
zhlédnutí 622Před 2 lety
#ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #ethiopianliterature #ethiopianliterature #ethiopianmusic #ethiopianpoetry
ርዕዮት ኪን፦ ጎሳዬ...ተስፋዬን እንዲህ ይተዝታል...8/3/2022
zhlédnutí 1,2KPřed 2 lety
#ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #ethiopianliterature #ethiopianliterature #ethiopianmusic #ethiopianpoetry
ርዕዮት ኪን፦ በኢትዮጵያ Standup Comedy ጀማሪ ተስፋዬ ካሳ ነው...ቆይታ ከክበበው ገዳ ጋር....
zhlédnutí 3KPřed 2 lety
#ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #ethiopianliterature
ርዕዮት ኪን፦ ተስፋዬ ካሳ ሲተዘት በ ቴድሮስ ፀጋዬ.....
zhlédnutí 7KPřed 2 lety
#ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #ethiopianliterature
ርዕዮት ኪን፦ኤልዛቤል ታሪካዊ ድራማ....አዳም ረታ እደፃፈው....በርዕዮታውያን እንደተከወነው....ሃምሌ 11/11/2022
zhlédnutí 2KPřed 2 lety
#ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #ethiopianliterature
አሮጊት፤__አጭር_ልብወለድ፤__ስብሀት_ገብረእግዚአብሄር_እንደጻፈው፡፡
zhlédnutí 2,5KPřed 2 lety
#ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #EthiopianLiterature
ዋዜማ...ስነ-ግጥም...ቴድሮስ ፀጋዬ እዳሰናኘው
zhlédnutí 921Před 2 lety
#ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #EthiopianLiterature
Tewodros Tsegaye with Siyum Tefera part 2 ቴድሮስ ፀጋዬ ከገጣሚ ተውኔት ፀሃፊ እና ተዋናይ ስዩም ተፈራ ጋር ክፍል 2
zhlédnutí 1,4KPřed 2 lety
#ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #EthiopianLiterature
ሰርቶ አደርነት ነው ሴትን በአፍ መውደድ፣ በየለቱ ያመት እረፍት የሚያስወስድ የአብዲ ሚፍታህ ግጥሞችን ከመድረክ
zhlédnutí 274Před 2 lety
ሰርቶ አደርነት ነው ሴትን በአፍ መውደድ፣ በየለቱ ያመት እረፍት የሚያስወስድ የአብዲ ሚፍታህ ግጥሞችን ከመድረክ
Tewodros Tsegaye with Zelalem Kurabachew ቴድሮስ ፀጋዬ ከ ዘላለም ኩራባቸው ጋር
zhlédnutí 11KPřed 2 lety
Tewodros Tsegaye with Zelalem Kurabachew ቴድሮስ ፀጋዬ ከ ዘላለም ኩራባቸው ጋር
Tewodros Tsegaye with Gosaye tesfaye ቴድሮስ ፀጋዬ ከ ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ ጋር
zhlédnutí 8KPřed 2 lety
Tewodros Tsegaye with Gosaye tesfaye ቴድሮስ ፀጋዬ ከ ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ ጋር
Tewodros Tsegaye with Mikael Belayneh ቴዎድሮስ ጸጋዬ ከሚካኤል በላይነህ ጋር…
zhlédnutí 4,2KPřed 2 lety
Tewodros Tsegaye with Mikael Belayneh ቴዎድሮስ ጸጋዬ ከሚካኤል በላይነህ ጋር…
“አታስቀኝም፣ ሌላ ሞያ ፈልግ” ብሎህ የሚያውቅ ሰው አለ? ውብ ጨዋታ ከኮሜድያን ደረጀ ሀይሌ ጋር Interview with Dereje Haile
zhlédnutí 2,3KPřed 2 lety
“አታስቀኝም፣ ሌላ ሞያ ፈልግ” ብሎህ የሚያውቅ ሰው አለ? ውብ ጨዋታ ከኮሜድያን ደረጀ ሀይሌ ጋር Interview with Dereje Haile
coming soon fasika ልዩ የበዓል ዝግጅት በርዕዮት ኪን ቅዳሜ ይጠብቁን....
zhlédnutí 258Před 2 lety
coming soon fasika ልዩ የበዓል ዝግጅት በርዕዮት ኪን ቅዳሜ ይጠብቁን....
Fetari Sifetrh Ejun Tatbo New Yefetereh Godelo Yeleleh Enkuan Yegna Honk Tediye Nurln Gena Bzu Sira Ytebkhal Fetari Edmien Tena Yisth
Tedi Aya Hzbi Tgray Enkuae Natna Konka
ባለብዙ ተሠጦ ቴዳ🎉🎉🎉
ANBESA LIJ!!!
ሚካኤል ስብእትን kiritisiz እደረገው ሳይሆን ቀጠቅጠው ማለት ይቀላል ለማንኛውም rip ጋሽ ስቤ
ወዳጄ ይቅርታ አርግልኝ
Wowww wel come reyote kin keep it up
ቴዲ በጣም ደስ የሚል ጋሽ ስብሀትን ስላስታወስከን Reply
Sente jagena eyalane dabeqau adabazazuben waye ethiopiachen
በርቺ በጣም
ቴዲዬ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤
Thanks Tewodros Tsegaye you stand for truth and talent of multiple subject bright brain .After 90 years Eritrea is free your map is still with Ethiopia .I pray peace to all.
Old is gold !!
ቴዎድሮስ ወዳጄ እንደምነህ:: እባክህን ተወዳጅ የ Ethio fm program የምናገኝበትን link ብትጠቁመን:: አመሰግናለሁ
ቴዲየ ባለ ድርብ ሙያ ተባረክ ሰላምና ጤና ባለህበት እመኝልሃለሁ😘🙏
❤❤❤❤❤❤
We need more of these Tedi
ጋሽ ስብሃት for me is the only one who have reached Self actualization! I love him so much !!
❤
ቴዲአረጓዴ*ቢጫ*ቀዩ*ባዲራችን.እድሜ.ጤና.ይይስጥኽ
Great job Tedi ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ደጉ ዘመን ይመልስልን።
czcams.com/video/bMpGrrE3NnE/video.html
ቴዲ ያንተ ኪቦርድ ብቻ ነው ወይስ ሊድ ጊታርም አለው? በጣም አድንቄያለሁ በርታ አይነ ስውራን ሙዚቃን በጣም እንደሚጫወቱት አውቃለሁ። በጣም ቆንጆ ነው ።
😮😮😮😮
Keep it up❤❤❤
Teddy Jeganuna beal Bezuhe Tsega ika Edemen Teenanan Yihabeka
መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ነበረ የተማርኩት ቴዲዬ በትዝታ መለስከኝኮ
brother teddy impressive work
❤❤❤❤❤❤❤
I used to listen when you present your poems on FM 97.1, you were AAU student by then. I am glad to know you and to listen your programs. I hope one day I'll get a chance to meet you in person. You have a beautiful soul and great mind! I miss Reyot Kin. The instrumental music is nostalgic. Thanks to our stupid politicians they put all of us in chaos and make our mind busy with their trash. I still hope this darkness will pass from the nation and justice will be served. I also hope to listen your beautiful poems and Reyot kin. One day history will thank you Teddye Berta!
Tedye jigna , kurhat Tigrayna Zemenka yibarek wedi halal merait
ቴዲ እውነትም ልበ ብርሃን ነህ ።
እባክህን የአማራና የትግሬን ሊዕቃውንት ለህዝባችን አንድነት እንዲረዱ ሞግትልን ሌሎች ፈረስ ስንሆን እየተመለከትን ዝምታው በቃ።
Teddy the great keep up the hard work!
በጣም የሚገርም ስጦታ ነው። በአንዳንድ ነገሮች ላይ ልዩነት ሊኖረን ይችላል። ነገር ግን የመንፈስ ጥንካሬህ፣ ጽናትህን እና ስጦታህ አብዛኞቻችንን አያነቃቃም ማለት ንፉግነት ነው።
Wuferr tebegezz techaweteee ye weyanay askerrr !!!
Relaxing and sweet 🙏❤️
ቴዲዬ የኔ ውድ ወንድም ስሜትህን የምትገልፅበት መንገድ ያስገርመኛል የፖለቲካ ብስለትህን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም የምትጠቀማቹው ቃላት እኮ አማርኛ የአፍ መፍቻህ ያሰመስልብሀል ለማንኛውም ትግራይ ሰብ አሎዋ
Good job!
ግርማ ሰው ቴዳ
Thx Tedy
ቴዲያችን በጣም አሪፍ ነው ከጋጤኝነቱ ጋር
Tedros, you are bestowed with immense qualities. God bless you.
Tedye bravissimo❤
ቴዲ በኣል ብዙሕ ሞያ ዝገርም እዩ።
በዘመናችን ካሉ ልዩ ሰዎች ነህ ልበ ብርሃን ምጡቅ አእምሮ እድሜና ጤና ይስጥህ ትግራይ መጥተህ ብንገናኝ ደስ ባለኝ ታናሽ ወንድሜ ይመስለኛል
የሚገርም ነው በበሳል ንግግሮችህ ነበር የምወድህ እጆችህም ይባረኩ ወንድሜ በርታ ሌሎች instrumental music ስራልን🙏🙏🙏
ቴዲ! አግዚኣብሄር የተሟላ ኣቅም በራስ የመተማመን ስብእናና ፍቅር እንዲኖርህ ኣድርጎ ፈጥሮሃል ኣደንቅሃለሁ የህዝብ ልጅ ነህ ቀጥልበት: ፖለቲከኞች እንዳይጠልፉህ ግን መጠንቀቅ ተገቢ ነው: ባመንክበት ብቻ ቀጥል
አንተ አይንህ ሣይሆን ሁለመናህ የታወረ አጋንንታም አረመኔ የኢትዮጵያ በተለይም የአማራ ህዝብ ጠላት ምንአለበት ዝም ብለህ የተግማማ አፍህን ከምትከፍት የቀረችህን ጊዜ በፀሎት ብታሣልፍ ምናልባት እምነት ካለህ ማለቴ ነው አንቸ የአህዮቹ ፋኖወች አጨብጫብ ???????
መስረቅ መቼም አመላቸው ባህላቸው ነው የኤርትራን ዘፈን መኳረጅ ማዜም የእጅ አመለ ቧታዋ ነው ያለችው :: ችሏታውን ባደንቅም እኩይ አስተሳስቡን አብልጬ እቃወመዋለው :: 👈🏻💊❌