ጸጉሬን ከመነቃቀል ያዳነልኝ ቆንጆ የተልባ አጠቃቀም// how to use flaxseed for healthy hair growth

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቸ
    ዛሬ ይዜላችሁ የመጣሁት ተልባን እንዴት ለፀጉሬ እንደምጠቀም አሳያቹሀለው ቀላል እና ጠቃሚ ነው እስከመጨረሻው ተመልከቱት::
    እኔ እንደጠቀመኝ ለእናንተም ይጠቅማችጛል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው እዩት ትጠቀማላችሁ::
    የእንጨት ማበጠሪያ
    👇
    Louise Maelys 2pcs Wooden Wide... www.amazon.com...
    ስራወቸን ከወደዳችሁ / ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁ
    👉 / elsiworku👈
    Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ የደወል ምልክቱንም🔔 ተጭናችሁ " All “ የምትለውን በመንካት የምለቃቸው ቪድዮወች ቅድሚያ ይደርሳችሀል::
    ለሌሎችም ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ እነሱም እንዲጠቀሙ አካፍሏቸው!
    ሀሳብ አስተያየታችሁን በነፃነት በሀሳብ መስጫው ላይ መስጠት ትችላላችሁ::
    እንዲሁም በInstagram እና Facebook ማግኔት የምትፈልጉ👇
    🟤 Instagram - elsiworku
    🟤 Facebook- Elizabeth Worku
    ትዕግስቴን የተፈታተነው ጸጉሬ መፍትሄ አገኜ/ እሬት ለጤናማ ጸጉር // Aloe Vera treatment for healthy hair growth • ትዕግስቴን የተፈታተነው ጸጉሬ መፍት...
    Use This Mask Once a Week & Your Hair Will Never Stop Growing /በሳምንት አንዴ ለፈጣን ጸጉር እድገት ለሚሰባበር ለሚነቃቀል • Use This Mask Once a W...
    Avocado Hair Mask to Double Your Hair Growth Faster// ለተጎዳ እና ለፈጣን ፀጉር እድገት የተመሰከረለት ማስክ • Avocado Hair Mask to D...
    My always hair oil👇
    DOO GRO Mega Thick Hair Oil, 4.5 oz www.amazon.com...
    Doo Gro and Jamaican Black Castor Oil
    My shampoo 👇
    www.amazon.com...
    My conditioner 👇
    www.amazon.com...
    *
    *
    ለፀጉራች ምንሰራቸው 6 ስተቶች
    • 6 ለፀጉራችን የምናደርጋቸው ስህተቶ...
    *
    *
    #hairmask
    ፀጉሬን ከታጠብኩ በጛላ ማደርገው እና ምቀባው! After wash my natural healthy hairbrush Treatmentsments! • How I Moisturize My Na...
    *
    *
    ለተሰባበረ የግባር ፀጉር ማሳደጊያ ውህድ// onion and ginger regrowth treatment / p_iif9

Komentáře • 148

  • @ElsiWorku
    @ElsiWorku  Před 2 lety +10

    🟤 Instagram - instagram.com/elsiworku

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před 2 lety +1

      Like. Like. Like. Like.

    • @merryethiotube276
      @merryethiotube276 Před 2 lety

      የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ አበረታቺኝczcams.com/channels/QMUufBRIH8SphtineSXJXw.html

    • @እማፍቅር-ቈ4በ
      @እማፍቅር-ቈ4በ Před 2 lety +1

      እማ እንኳን በሠላም መጣሽልን ፀጉሬ ትንሽ እረዘም ይላል ያንቺ ያህል ባይሆንም እና አንዱ ለብቻው ይቋጠራል እና መፍታት ሥለማልችል የተቋጠረበት ድረሥ እቆርጠዋለው እንዳይቆጠር ምን ማድረግ አለብኝ እህቴ

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  Před 2 lety +1

      @@እማፍቅር-ቈ4በ እንኳን ደና ቆየሽኝ
      በደረቁ አታበጥሪው ከቻልሽ በተልባ ማርታታት ትችያለሽ ካልቻልሽ ግን ወሀ እየረጨሽ በእጅሽ አፍታችው

    • @እማፍቅር-ቈ4በ
      @እማፍቅር-ቈ4በ Před 2 lety

      @@ElsiWorku እሺ እህቴ አመሠግናለው

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty Před 2 lety +6

    ኤልስዬ እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ውህድ ነው እናመሰግናለን ግን በጣም እየጠፋሽ ነው ቶሎ ቶሎ ነይልን

  • @user-we3kb2jm5b
    @user-we3kb2jm5b Před 2 lety +8

    ቅመሞችዬ አትታክቱ ዘይት ዘይቱን ተቀቡ ታጠቡ ጎንጎን ፈታ እያጋቹ ሀላሥ ያሥረዝማል ያለሠልሣል ሌላ አትታክቱ

  • @robeasmiro5272
    @robeasmiro5272 Před 2 lety +2

    ዋዉ በጣም አሪፍ ውህድ ነው ኤልስየ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @bettwascorner
    @bettwascorner Před 2 lety +1

    ኤልሲዬ የእኔ ውድ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን 👌👍👏🙏😍

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před 2 lety +1

      Ethiop 🇧🇯⛪🌹⛪

    • @bettwascorner
      @bettwascorner Před 2 lety +1

      ኤልሲዬ ተመልሼ አየዋለሁ የማይመች ቦታ ስለሆንኩ ነው

    • @user-ss6hl4jb7l
      @user-ss6hl4jb7l Před 2 lety

      ኤልሲ አብሮደጌ ሰላም ነሽ ቆንጆ ነው የሰራሺው በተለይ ለሚነቃቀል ለውጥ አይቼበታለሁ ቅርፉድ ከተልባውጋ የተወሰኑ ፍሬወችን ጨምረሽ አፍይው የራስ ቅል ቆዳን ጥርት ያደርጋል ፎረፎር ለሜስቸግራቹህ መፍትሄነው ጸጉርሽ ማአሻአሏህ ድሮም ረጂም ነው አሁን በጣም አድጎልሻል ማአሻአሏህ ብያለሁ በርቺ ጓዴ

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  Před 2 lety

      @@user-ss6hl4jb7l አመሰግናለሁ የኔ ውድ

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  Před 2 lety

      አመሰግናለሁ 🤍

  • @ergoayele2506
    @ergoayele2506 Před 2 lety +29

    እባካችሁ ሰዉ አታድክሙ በተፈጥሮ እግዚአብሔር በፀጉር ባርኮሻል ያማረዉ የምትይዉን ሁሉ እየተቀባሽ ስላደግሽ አይደለም ተፈጥሮ አድሎሽ እንጅ።

    • @terefechterefechamanuel3648
      @terefechterefechamanuel3648 Před 2 lety +1

      I support you 🤝👍👍👍👍

    • @sintayehumelese6711
      @sintayehumelese6711 Před 2 lety +4

      ውይ እስካሁን የተመለጥነው ይበቃናል እህት የቀረኝ እኔ ቆዳየ ነው ፊቴም እንደዚሁ ።ከተፈጥሮ ውጭ ምንም ለውጥ የለም እኔ ግርም ሚለኝ ነገር ፊቱ ላይ 1ኛ ማዳትቡግር ያለበት 2ኛ ጸጉሩ አጭር የሆነ የውህድ ቪድዮ አይሰራም ። ለምን በሉኝ ፊት ላይ ያለው ችግር ስለማይለቅ ጸጉርም ስለማያድግ እናንተስ እንዳንላቸው ነው ።እና ዮቲበሮች በፈጠራችሁ ስለ ፊት ጸጉር እያላችሁ ምታቦኩትን ተውና ስለምግብ አሰራር ስለ ልጅ አስተዳድግና አመጋገብ እያነባችሁ አስተምሩን ።ስኪን ኬር ሚለውን ለደርማቶሎጅስቶች ተውት !!!!!!!!!!!

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  Před 2 lety +6

      ልክ ብላቹሀል ተፈጥሮ ውብ ነው ለዛም ነው ያለኝን የተሰጠኝን የምንከባከብ የተፈጥሮም ቢሆን ካልተንከባከቡት እንዳልነበር ይሆናል:: ስለ ልጅ አስተዳደግም የምረዳችሁ ካለ ያነበብኩትን ብቻ ሳይሆን እንደ እናት የምኖረውን ለማካፈል ደስተኛ ነኝ

    • @webaen7669
      @webaen7669 Před 2 lety +1

      ልጀ ምግብ አልበላ ብሎኝ ተቸግራለሁ ምን ማድረግ እንዴለብኝ ብትነጎሪኝ

    • @fatumaseid8414
      @fatumaseid8414 Před 2 lety

      ምችት ይበልሽ የልቤን ነው ያወራሽው

  • @megidelawittadesse3543
    @megidelawittadesse3543 Před 2 lety +2

    እኔ ፀጉሬን ስታጠብ ከ አቦካዶ ጋ እቀባዋለው በጣም ጥሩ ነው

  • @fikadukebede273
    @fikadukebede273 Před rokem

    elsi endet nesh tiyake nebrgn tsegure betam bizu ynakakalal enam betam sastuhal,
    Degmom mahal anatem betam yakatilegnal endewum andande betam siyakatilegn wuha wula anate lay chemir nbr,
    Ena minalbat lezih yemihon መፍትሔ kale...🙏🙏🙏

  • @sitotatube-
    @sitotatube- Před 2 lety +3

    Elsiye yexefa sew enkuwan dena metash yene konjo lke share ❤️❤️❤️🥰🥰👏👏👍

  • @ameeba-bb4yy
    @ameeba-bb4yy Před rokem +1

    ፀጉሪሽ,በጣም,ቆጆኖ,

  • @mame6629
    @mame6629 Před rokem +1

    ehti bemarami tegure tebtaseso alki mela talishi negeriy

  • @tania0005
    @tania0005 Před rokem

    እህቴ ግን ባንታጣባው ቺግር አለው??

  • @genetadem7795
    @genetadem7795 Před 2 lety

    ኤልስዬ እንኳን በሰላም መጣሽ

  • @user-oe5ks3xi2e
    @user-oe5ks3xi2e Před 11 měsíci +1

    እዉነትሽንከሁነድስይላን እንሞክረዉ አለን በርቼ

  • @fanusasigado4757
    @fanusasigado4757 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ የኔ በጣም ነዉ ይበጥሳል ከሰእንት ሰዓት ባሃል ልናጠብ 🙏💗

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i Před 2 lety +1

    ሰላም ሰላም እህት አድስ ገብነኝ ገና አሁን ነው ሴብስክራይብ ያረኩሽ ላይክም አርጌሎሁ ፆግሬ እየረገፈነው ምንላድርግ ንገርኝ

  • @azeetube198
    @azeetube198 Před 2 lety +1

    ሰላም እህት ፀጉር በጣም ይናቃቃል

  • @fatihaabduu8682
    @fatihaabduu8682 Před 2 lety

    When will we apply ? After washing the hair or before washing? please answer me dear

  • @fetyanuredinyoutube4327
    @fetyanuredinyoutube4327 Před 2 lety +2

    *ቆንጆ ነው ውዴ ደምሩኝ ከሀገር ነው ምከታተላቹ*

  • @meseretabera6953
    @meseretabera6953 Před 2 lety +1

    አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Před 2 lety

    Wonderful Treatment Bless you 🙏

  • @bettydawit440
    @bettydawit440 Před 2 lety +1

    Geta yaberkesha

  • @melatgeltdf8653
    @melatgeltdf8653 Před 2 lety +3

    betam konjo naw. 👌😍💛❤️

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b Před 2 lety +1

    በጣምነው የሚያር ፀጉርሺ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Před 2 lety

    የኔ፣ቆጀ፣እርግጠኝነሽ፣ተልባዉ፣ብቻ፣ያሳድግልኝል፣ወይ፣እኔግን፣ለተልባ፣ፍታ፣ባምያ፣እጠቀማለዉ፣ግን፣ጥቅም፣የለዉም

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 2 lety

    ሰላም ኤልሲ እንኩዋን ደህና መጣሽ ተልባ በጣም አሪፍ ነው ለፀጉር እናመሰግናለን

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  Před 2 lety +1

      እንኳን ደና ቆየሽኝ💞

  • @GENETTUBE2020
    @GENETTUBE2020 Před 2 lety

    እንኩዋን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን ኤልስዬ አሪፍ ዉህድ ነው አትጥፊ

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  Před 2 lety

      እንኳን ደና ቆየሽኝ ገኒየ እሺ ሞክራለሁ

  • @tezcashew2936
    @tezcashew2936 Před rokem

    ማሬ የፀጉሬ ጫፍ ቀይ የው ምን ላርገው እና ደሞ የሁዋላ ጸጉሬ አጭር ነው ከፊቱ ጋር አይገናኝም መፍትሄ ካለው 🙏

  • @hanat4480
    @hanat4480 Před 2 lety

    Thank you for sharing Elsiye

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Před 2 lety

    Do we have to do it in a dirty hair?

  • @user-pz8mm5ll1z
    @user-pz8mm5ll1z Před 2 lety

    ወላሂ የኔ ፀጉር በፊት በጣም አሪፍ ነበር አሁግን መታ ይሆናል ደቁጥርት ያበጃል ነካሳረገው ይበጠሳል ይበጣጠሳል በናትሽ የኔህት መፍትሄ ካለሽ

    • @azeetube198
      @azeetube198 Před 2 lety

      እስላም እንዛማድ🥰🥰

  • @workedegu36
    @workedegu36 Před 2 lety +1

    Betam Teru Wehd new

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 Před 2 lety

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ የኔ ደረቅ ነው በጣም ይሰባበራል እና እንዳታልፍኝ መላ በይኝ በጣም አስጠላኝ መላጨት ሁላ ያስፈልገኛል

    • @tigstt2119
      @tigstt2119 Před 2 lety

      እኔም እንዳንቺ ነበር ፀጉሬ ተልባ መጠቀም ከጀመርኩ ለውጥ አለው አሁን ራሱ አርጌበት ነው የተኛሁ
      ጥዋት ስታጠበው በጣም ቆንጆ ነው የሚሆነው እኔ ግን በጄል ነው የምጠቀመው

    • @eritrealemlem7872
      @eritrealemlem7872 Před 2 lety

      አንቲ ከበስር ደቂቅ እታጠበዋለሁ ትያለሽ እንደገና አንዲት ሴት ስትጠይቅሽ አሳድሬ ጥዋት አጥበዋለሁ የትኛው ነው ቅኑ

    • @tigstt2119
      @tigstt2119 Před 2 lety

      @@eritrealemlem7872 አሳድሬ ነው የማጥበው ያልኩኝ እኔ ነኝ ባለ ቪድዩዋ ግን 10 ደቂቃ ነው ያለችው
      ኮመንት የፃፈው ሰውና ቪድዬ የሰራ ሰው ሳትለይ አትጠይቂ

    • @hawahawa6479
      @hawahawa6479 Před 2 lety

      @@tigstt2119 ይቅርታ ጀሉንእደትአርገሽነዉየምሰሪዉ እኔምመጠቀምስለምፈልግነዉ በአላህታየሽዉመልሽልኝ

  • @dastebushero1512
    @dastebushero1512 Před 2 lety

    Please yen konjjo tsagure yenqalal men yeshalali

  • @GrDgg
    @GrDgg Před 2 lety

    ፀጉርሽ ማሻአላሀ ብያለው ግን የኔ ፀጉር ጫፍ ጫፉ ነው ሚረግፈው ምን ላድርግለት ተልባ ያስተካክለዋል እና በሳምት ሰት ግዜ ነው በሳምት እዴ ነው ወይስ በሳምት ሁለቴብ ና ሁሌም ብናደርግ ችግር ዬለውም እባክሽን ንገርኝ

    • @jemilak5953
      @jemilak5953 Před 2 lety

      ፀግር በመሰረቱ በየ ሁለትወር ጫፍጫፉ መቀረጥ ኣለበት ከዛ ብሃላ ኣረግፍም

  • @senagudisa4262
    @senagudisa4262 Před rokem

    gin yemir yasadigal ?????????

  • @dawitmagi1930
    @dawitmagi1930 Před 2 lety +2

    ለ 2 አመት ልጅ መጠቀም ይቻላል?

  • @rihana4796
    @rihana4796 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን! በሳምንት ሰንት ግዜ መጠቀም እንችላለን?

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  Před 2 lety

      በሁለት ሳምንት አንዴ እመክራለሁ

    • @rihana4796
      @rihana4796 Před 2 lety

      @@ElsiWorku እሸ አመስግናለሁ

  • @m.4582
    @m.4582 Před 2 lety

    ሰለም ኤልሲ እደት ነሽ ጠፋሽ በጣም. ፀጉርሽ ደግሞ አጠረ ሳሳ.

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Před 2 lety +2

    እኛ እውጪ ያለነው እናገኚ ይሆናል በርካሽ ሀገር ለምግብም ተወዳል ለፀጉር ቀርቶ

  • @senagudisa4262
    @senagudisa4262 Před rokem

    its sure??????

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 Před 2 lety

    እናመስግናለል ማሬ

  • @candyabourjeily9208
    @candyabourjeily9208 Před 2 lety

    Wow beautiful😍😍

  • @kassaynishbelihu5109
    @kassaynishbelihu5109 Před 2 lety +2

    ይቅርታ የኔ እህት ፀጉሬን በጣም አደረቀው ፍሪዝ,አድርጌ ለፀጉሬ ተጠቀምኩት ግን ምንድነው መድረግ ያለብኝ

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  Před 2 lety +1

      ፍሪዝ አድርገሽ ቡዙ ከቆየ ያደርቀዋል ስለዚህ መጀመሪያ በደንብ ካለሽ leave in conditioner ወይም moisturizer ቀቢው

  • @melestsehaye8713
    @melestsehaye8713 Před 2 lety +1

    ሰታምሪ ወይኔ

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Před 2 lety

    God bless you ❤

  • @merontefra4825
    @merontefra4825 Před 2 lety

    የመሀጽን መድሀኒት ንገሪንይኝ

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 Před 2 lety +1

    ሣይፈጭ ነዉ ወይሥ ይፈጫል
    ንገረሐኝ

  • @fioryaman3165
    @fioryaman3165 Před 2 lety

    Ketatebshew bohala frezntu aylkem??

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt Před 2 lety

    Oh wow ! I did not know

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Před rokem

    ስላም፣ውደ፣ቅባት፣መጨመር፣አይቻልም❤❤

  • @azizainternational9719

    እናመሠግናለን ዉዴ

  • @BasratBasrat
    @BasratBasrat Před 2 lety

    Thnks wub

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 Před 2 lety +4

    በእኔ እጠቀማለሁ አልፍ አልፍ ግን ለውጥ የለም በጣም ይነቃቀላል አሁን አልቆአል ፀጉሬ

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 Před 2 lety +1

      አረብ ሀገር ውሀው ነው መሰለኝ በጣም ፀጉር ይጨርሳል

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 Před 2 lety

      @@abaydemis866 በትክክል ዉሀቸዉ ጨዉነዉ

    • @hani6370
      @hani6370 Před 2 lety +2

      Ehta yezenjebel weha tekabiy

    • @heybestieeeee
      @heybestieeeee Před rokem

      😂😂😂

  • @lyanaassegau4474
    @lyanaassegau4474 Před 2 lety +1

    Wow

  • @sarahsaid8050
    @sarahsaid8050 Před 2 lety

    ማማ ፀጉሬን የምታጠብበት ሻፖ በጣም ነው የሚሸተኝ እዳልቀይረው ደሞ ሌላ ሻፖ አይስማማኝም እናማ የፀጉር ቅባት አሪፍ ሽታ ያለው ምታቂ ከሆነ ንገሪኝ ሽቶ አደርጋለሁ ግን እየፈራሁ🧐

  • @fikadubilew6817
    @fikadubilew6817 Před 2 lety +2

    በርበሬስ

  • @user-kh8ve9nq4j
    @user-kh8ve9nq4j Před 2 lety

    ሽበት አያመጣም ወይ ንገሪኝ

  • @selamnkulu2023
    @selamnkulu2023 Před 2 lety

    እህት የተልባ ጀል ኣርጌ ቁጥርጥር ስሰራ ፆግሬ ተበጣጠሰ እና ፡ ፍረሽ ተልባ ሰርቸ ብሰራ ምን ልሆን ይችላል. ?

    • @hb6990
      @hb6990 Před 2 lety

      የኔም ፍሬሽ ተልባ ድርቅ ብጥስጥስ አደረገው

  • @emebetgeremew7572
    @emebetgeremew7572 Před 2 lety

    berche betam konjo new elise

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  Před 2 lety

      አመሰግናለሁ የእኔ እሙየ❤️

  • @user-mc4kh3ge5b
    @user-mc4kh3ge5b Před 2 lety

    ዋው

  • @jondres8695
    @jondres8695 Před 2 lety

    Ketekeba buhala ayitatebm ende bewuha

  • @hawahawa6479
    @hawahawa6479 Před 2 lety

    ዎው እኔተልባን እጠጣለሁ ተልባዉንምአፈቅፍቄ የ ቡና ድቄትጋርአርጌ ለሰዉነቴምእጠቀማለሁ ተልባምርጥነዉ ።

  • @azebwalday7472
    @azebwalday7472 Před 2 lety

    Thank you 😊 💓

  • @dddd1717
    @dddd1717 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemBirhanu-br3dp
    @AlemBirhanu-br3dp Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sammyj1
    @sammyj1 Před 2 lety

    Love it

  • @umufayz9561
    @umufayz9561 Před 2 lety +1

    የተለያዩ የእጅ ስራ ዲዛይኖችን መማር ከፈለጉ ቻናሌን ይቀላቀሉ 🇪🇹❤✌

  • @user-oe1ze2lj8v
    @user-oe1ze2lj8v Před 2 lety

    ትናትተቀብቸው።ዛሬምአለአልታጠብኩትም።

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 Před 2 lety

    መሻአላህ ፀጉርሽ

  • @abshirahmed5066
    @abshirahmed5066 Před 2 lety +1

    salam

  • @ameenaameena4364
    @ameenaameena4364 Před 2 lety +1

    👍👍❤️❤️

  • @itema5680
    @itema5680 Před 2 lety

    ማር

  • @user-ry6yl7bm2r
    @user-ry6yl7bm2r Před 2 lety

    የኔእናት ከበፊቱ ፀጉርሽ አጥፘል እውነትን ነው😧😧😧😧

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  Před 2 lety +1

      ባለፈው ትንሽ አስቆርጨው ነበር

  • @user-rm5vi7tr7n
    @user-rm5vi7tr7n Před 2 lety +2

    ተልባ ምች እንዳለው እዳትርሱ የምትጠቀሙ

    • @ElsiWorku
      @ElsiWorku  Před 2 lety +1

      አመሰግናለሁ አላውቅም ነበር

    • @ananiyaeyuel1792
      @ananiyaeyuel1792 Před 2 lety +2

      የተፈጨ እንጂ ደግሞ እንዴት ነው የሚያስመታው እስቲ ንገሪን

    • @zed8788
      @zed8788 Před 2 lety

      ሲፈጭ ነው ምች የሚያመጣው

    • @heybestieeeee
      @heybestieeeee Před rokem

      ተቆልቶ ተፈጭቶ ለምግብነት የምንጠቀመው ነዉ ስለሚሸት ምች ያለዉ

  • @hibisetkassay923
    @hibisetkassay923 Před 2 lety

    ተልባው አልበዛም?

  • @Berhane-x1t
    @Berhane-x1t Před měsícem

    No

  • @user-wr5dy3eb4d
    @user-wr5dy3eb4d Před 2 lety

    አፈር ስላለው ትንሽ ብናጥበው አይሻልም እደ እህቴ

    • @azeetube198
      @azeetube198 Před 2 lety

      ቤታሳብ እንሁን💞💞💞

  • @buzenshefepedun7256
    @buzenshefepedun7256 Před 2 lety +1

    👍👍👍👍💌💌💌👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️💟

  • @mihreterkolo983
    @mihreterkolo983 Před 2 lety

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sisi3783
    @sisi3783 Před 2 lety

    ውሸት ነው

  • @zaharaayalewu2534
    @zaharaayalewu2534 Před 2 lety

    ሠብስክራይብ አድርጉኝ

  • @hadiatube
    @hadiatube Před 2 lety

    በተሰብ እንሁን czcams.com/video/E99E_0OmwYk/video.html

  • @Berhane-x1t
    @Berhane-x1t Před měsícem

    No