ሾርኔው ግን ለማን ነው?|Ethiopian funny videos reaction| AWRA
Vložit
- čas přidán 13. 01. 2021
- FACEBOOK
/ awra2020
INSTAGRAM
/ eyukasa
/ shimeawra
TELEGRAM
t.me/awratube
አውራ/AWRA አብረን ፈታ እያልን የምናሳልፈውን ጊዜ ከሁሉም ጋር የምንጋራበት የጓደኛሞች ቻናል ነው
አውራ/AWRA is a channel where we have a good time among friends and share it with everyone - Zábava
አንድ ቀን youtube ላይ የማየው አጥቸ ስልከሰከስ አግኝቻችሁ ከዛን ቀን ጀምሮ የ እናነተ ፍቅር ጠልፎኝ ቀረ ከዛ በኋላ ከቤታችሁ አልጠፋ ብያለሁ
ፈላወቹ የኔ ፎንቃዎች በርቱ👌
ክክክክክ ልክ እንደኔ ሱስ ሆነውብኛል
ቀላል
እኔ ራሱ ቅርብ ጊዜ ነው ያወቅኳቸው ስወዳቸው
በነገራችን ላይ በጣም ነው ምወዳችሁ ትልቅ view እና ገራሚ Subscriber እንድታገኙ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው በርቱ!👌💜💜💜👌
የኔ ደስታዎች ሳቄ ጠፍቶብኝ ነበር ።በእናተ አግኝቼዋለሁ በርቱ
እኔም
አውራዎች አንድ ሚስጥር ልንገራችሁ ፍቅራችሁ አብሮነታችሁ ሁሌም ደስ ስለሚለኝ እና ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ ማየት ስለምፈልግ ብቻ ቪዲዮውን ጨርሼ ባላየው እንኳን like ሳላደርጋችሁ አላልፍም ማርያምን
Even If ቪዲዮ አችሁን በማይበት time ማስታወቂ ሳላሳልፍ ነው የማይላችሁ ምክንያቱም በመሀል ላይ የሚመጡ የስፓንሰር ማስታወቂያዎችን Skip Ad የሚለውን ባላሳለፍነው ቁጥር ክፍያ ይመጣላችሁአል።
እና ምን ለማለት ነው በርቱ ለማለት ያህል ነው❤❤❤
betaaaaaaam enamesegnalen bezi😊😊😊
እንደ ቀልድ የእናንተ ምርኮኛ ሆንኩ ደስ ትላላቹ
ዋው ፍቅራች ሥታምሩ ሣቃችሁ ውሥጤ ነው ሠላማችሁ ይብዛ
Yemechachu bro yemer ye befitun debab tastawesugnalachu arif nw bezihu qetelu selam alew
Noone:
Me watching this video: 😂🤣😂🤣 11:41
Enanten eyayehu by default 😁😁 biye liker new.... You guys are awesome!!!
ኧረረረረ ወይኔ እኔነኝ ሌላ አለም ያለሁ የመሰለኝ እሱ እዢው ሲል (ሲፈጋ) ውይ ቅስሜ ነው የተሰበረው በተረፈ ታምራላቺሁ :: አንዳቺሁ ለ አንዳቺሁ ውበት ናችሁ አሏህ አይለያቺሁ 🤲🏾 እንደኔ የሚመቿቺሁ 👍🏼ግጩጩጩ
U guys make the best reaction videos keep it up
Wow you Guys betam temesetalachu..... please be 90's music or be Deva temelesu....
Its 22 minutes but if feels like 2 minute with u guys
daily uploads please!!!! keep this going.
"ኧረ የት ነው የገባሁት!? ኧረ ሌላ ዓለም ነው የገባሁት.....!" ኧረ በሳቅ ጨረሳችሁኝ! OMG!.....Uufffff
የምር 🤣🤣🤣🤣 ቀላል ሙድ ትይዛላቹ !🙏🏾👍🏾
ዋው ደስ ሲል አንደኛ ነኝ እስቲ አውራዎች እኳን ደስ አለሽ በሉኝ እና ቀኔን አድምቁት
enkuan desalegn😄😄
@@AWRA ኑሩልኝ
ሰላም ውዶች 😘 😂 አረ ፍሬ አንተ እኮ አተዊረ ከጦጣ 😂 ውድድድድ በሪቱልኝ 😍
Hahahahah ፍሬ ትናገረዋለህ ከዝንጀሮ...😂😂😂😂😂😂አቦ ምችትትት ይበላቹ ሆዴን እስኪያመኝ ብሎም ቆይቶ ትዝ እያለኝ ስስቅ ነው እምውለው ተመችቶኛል
Omg I can’t with you guys 😂😂 what makes it more funnier is the way you guys laugh 🤣🤣
ቁርስ ምሳ እራቴ ሆናችሁ በቃ በቀላሉ ማለት ነዉ ሽሜ ለግላጋ ክክክክክ
Betam new emtamrut kemjmriyaw jemro eyayaewachu new bertu comment mestaf bezum silemalod new videowachun eketatelalew 😂😂😂😍
ስታምሩ ባለ ኮፍያው ስቀህ ታስቀኛለህ ይምቻችሁ ❤️❤️❤️
Watching you guys, I miss my friends
ደስይምትሉ። ወጣት ነችሁ የአራዳ ልጅች
የኔ ሱሶች Well 😂
U guys are really funny, thanks for the 😂😂😂🙏🥰
እንደተለመደው የዛሬውም ገዳይ ነው😂😂
I just discovered your page yesterday and I've binge watched half your videos already. Endezi kesaku betam koyichalew I swear! Like you all have your unique personalities😂
I like how Fraol is calm for the most part but the subtle comments he makes kills me, Shime is the life of the party, Eyu is the goofy one with a laugh funnier than the joke😂 I really wanna chill with y'all when I come back to Addis!
Yemechachu, new subscriber here😉
Yemachachu yarada lijoch 😍
ከከሜሪው ጀርባ ሄዴ ምን ብሎት ይሆን ሆዴን ቆራጣኝ 🥰❤️
ድንቅና ፈጣን መልስ ነው እዩሻ"እኔ ምንጭ ነኝ ..."
አቦ ምችት ይበላቹ አዝናናችሁኝ😂😂🤣
በሳቅ ብፈነዳ ይቅር አልላችሁም ምርጦች
አሪፎቹ ...ሰላም ናችሁ አይደል ሰፈሬ ያለሁ ይመስለኛል ተረቡምናምን ታስናፍቁኛላችሁ የሆናችሁ..ግን ጆሲጋ ያነከሰው ሰውዬሴ ነው
ጭቃችንን በሠአገር ፈታ የምለው በናተነው በጣምነው እምወዳችሁ❤❤
የሚገርም ጊዜ ነበር!!!!
endet nachu pls do reaction videos on 'Panfalon' ablums !!!
ሳቃችሁ ውስጤነው በርቱ
Bexam endwededkuwachu enem tsefa alegin😘
Yemechachu aradoch yehew ene hule mejemeriya comment endareku bka enanete ende derbi chewata nw excited honge mayachu
ደስ ሰትሉ ❤️
ገና ሳላየው ነው እንኳን ደህና መጣችሁ
ደስ ትላላችሁ 🥰
19:14 whats z name of z song
😆😆😆 ሌላ አለም ገባሁ kkkkk
😂😂😂😂 des setelu betseb hognalew bertu telk derga edamedersu aletaraterem
Hola beteseb! Kassmasse ye maledan clip lekotal! Ready to review it ? It’s simple and majestic
የምር እናንተ ብቻ ሪአክት አድርጉ ❤
የሰው ልጅ ከጦጣ ነው የመጣው ገደልከኝ 😂😂😂
Betam niw yemiwedachu ፍራወል sakish yigelal 😂😂😂😂😂
Frendoch semonun enanten ketekellakelku behuala besak sew alastegna byalehu hode nfrr eskemil new yemtaskugn.yimechachu
ሁለታችሁ ብቻነው የምትቀውጡት ።አንደኛው ጨዋ ነክ ይመስላል
Betame badebaren sate naw yananten CZcams yagenahot tnx a lot
በጣም ትመቻላቹ
Salam Enkani be denaa mexachu
Gena salyw 👀like👍 yena mertoch ❤ 1111111
ከምር ሱስ ሆናችሁኝ
the first ethiopian creates that are actually funny
ለዝህ ፍት ስንሊ ለይክ አድርጋናሊ ክክክክ
ወላሂ እደዛሬም ስቀአላቅ አልባነኑም ተመለካቶቻችን አለችሁ እጂ አኔግን በደብነውያወኩት መግቢችሁላይ ካመራው እቀረፀ ስላለመሠላችሁ ነው አይደል ካሁበፊት እየቀረፀ መስሏችሁ ጉደሆናቸኋል መሠል 😜😂😂😂😂😂😂😂😂
Selam awrawoch ❤
ምርጦች😘😘😘
አንገት ደፊ አገር አጥፊ !! ቀዩ ልጅ ዝም የሚለው ፡ ኦ ማይ ጋድ !! ቀስ ብሎ የሚያወራውን ስሙት!! በጣም አስቂኝ ነው!!
gerami video nachew
zmeta nw melsa 10sec keweta yaye yelem eko like gechuge demo sheme eski coment satesh asdesechige bezawem pin argiat
Enanetene lemayete sele arebe agere leke wedoche❤❤❤❤💋💋💋💋
በቅርብ ነው የተቀላቀልኴቹ ግን እንዴት እንደወደድኳቹ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
OMG i cant stop laughing min tetito new???
ሶስታችሁም የምርጦች ምርጥ ናችሁ ይመቻቹ አቦ ወንድሞቼ
ክክክክ በስማብ
Hhhhhh era desss specially ankes ankes wayi gud
I’m jealousy of your friendship 🥰😍😭
Ich genieße deine Video-Jungs jedes Mal, wenn ich sie mir ansehe ✊🏾✊🏾
በነገራችሁ ላይ ዴቫ ይመቸኛል
mndnew 9:00 lay yawerahew shme.
"hul gize waza" mn malet new???
ፍቅራችሁ ደስይላል
Wendmoche bertulign yene sakitawoch 💜
yemir gen ka diro goadagnoche gar kuch biye yemichawot naw yemimaslegn enaneten say
Kikikikiki. Ebedoche setameru🥰😍😘
Yene betam feta yemtaregugn ljoc nachhu demo eyoelna flower nebsachhu aymarm ankes ankes hed meles temechtogna eski enatem ande beluln lol
የሰው ልጅ ከጦጣ ነው የመጣው ፤ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Kkkk are lale alem gebaw tachegn
Bal kofeyaw melaxa new wey ??
Batachuh kegebaw koyew..👍
Be tame temachugnalachu salamune yabazalachu brocha
Hulem first neg beka malet new
ሰጠብቃችሁ ነበር አርብ አገር ግን ባህር ማዶ አይደልለምን አልጠራችሁም
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
Zare gena ayhwachu enam wedjachalew seb argalew😀😀😀😀
10 like ቢኖረው እጫነው ነበረ አንደኛ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እናተ ቆንጅዬዎች ።ግን ከኔ ፍቅር አትበልጡም ማለቴ ነጭ ሹራብ ካረገው ።።ይኔ ውድ ውድድድ
ዋዉ አሁን እያየሀችሁ ገና አልጨረስኩም ።ጌታን ደስ ትላላችሁ
Jilasin mehal arguat next
ባለ ነጭ ሹራብ በጣም አይናፈር ትመስላለህ !
Well cam mertocha nurulen
ዉዶቼዬ ዌል😍
አመሰግናለው ፈታ አረጋቹኝ
Sefa yale wenber yelem end lemangiawm des tlalachew 👍
ኸረ ከምር እኔ በቃ ብዙዙዙ ሰብ እንድታገኙ ነው ምኞቴ ስወዳቹ
የሰው ጤረቤዛ ላይ የወደቀው ሱዳናዊ ነው ወይ
Fireshin atawira belut ere besak gedelegn iko🤣😂😂😂😂😂😂😂
2 period mulu mn arekuate nw yalkew sheme😂😂😂
በጣም ነው ሚስቀ