Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News August 17, 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • ህጻን ሄቨን Veronica Adane New Album | Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News August 17, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs Meseret Meberate
    Heven Mother
    Ethiopian Music Interview Abdu Kiar
    TPLF
    ሄቨን
    ሕፃን ሄቨን
    ህፃን ሄቨን
    Yared Negu
    daily feta
    Semhal Meles Zenawi Interview
    Eyasu Wossen Box
    Feta daily
    addis neger
    Happy 4th of July
    Abdu Kiyar Bubuye | Teddy Afro Dubai
    yayewsew shimelish ethio forum
    Belete Molla
    Mekuria Haile
    ቡቡዬ
    Euro2024 Germany
    mensur Jemal
    Spain vs England Highlights
    Zeritu Kebede Mezmur Music
    #ethiopia #ethiopianews
    Ethiopian Airlines
    This is
    Mahder Assefa
    Doka
    What is
    telegram
    ONLF
    Jijiga
    EBS sunday
    Hachalu award
    Abiy ahmed
    Gold
    Ministry of Mine
    gudaf tsegaye love story
    Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia:
    Fano aseged mekonenn
    Gudaf Tsegaye
    Ethio Forum

Komentáře • 147

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 25 dny +19

    ቀናኔሳ የኢትዮጵያ አንበሳ
    ጀግናችን ነህ ለኛ 1ኛ ወርቃችን ነን
    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎖️🎖️🎖️🌼🌼🌼❗❗❗

  • @betelhembelay7720
    @betelhembelay7720 Před 25 dny +13

    ነፍስ ይማር ለዘንባባ ክብር የቆመው ህግ ለሰዎች አይሰራም ማለት ነው አገሬ ምህረቱን ይላክልሽ መጨረሻው የሰይጣን አምላኪ የሆነው አብይ አንቺን መ ምራቱ በጣም የማያሳዝን ነው

  • @user-ep3os7cc5p
    @user-ep3os7cc5p Před 25 dny +13

    ፋትህለሕጻን ፈቤን😢😢😢😢

  • @Zainab-zk8ni
    @Zainab-zk8ni Před 25 dny +13

    ፍትህ ለፌቨን

  • @btbt4487
    @btbt4487 Před 25 dny +11

    ፉትህለሕጻን😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns Před 25 dny +11

    ፍትህ ፍትህለሕጻን ፌቤን😭😭😭😭

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 Před 25 dny +7

    ፍትህለህፃኗ

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l Před 25 dny +6

    ሄኖክ ተባረክ ለተጎዱ ወገኖች ፍትህ ለሚሹ ዜጎች ድምፅ ለመሆን ሰው መሆን በቂ ነውና ተባረክ ድምፃችን እንዲሰማና ፍትህ እንዲገኝ ሁላችንም የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 Před 25 dny +5

    ፍትህ ለህፃን ፌቨን

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 25 dny +13

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

    • @teka1528
      @teka1528 Před 25 dny +1

      ENATHN NEFAT!! ANTE , YEWUSHA,, ENAT LIG!! WEYANE, SHABIA, YENFAT, ANTEM!! ABIY 1000AMET!! LEKESO, LENEFTEGNA!!

    • @teka1528
      @teka1528 Před 25 dny

      Barnet, shermutna lelemede nexanet minu naw!!

    • @aledwake
      @aledwake Před 25 dny

      ​@@teka1528Shintam Galla 🌲🐂👹🌳🐂 1 Sihat Kumo Mewagat Emaychil Fesam Feretachi 🏃🏃 GALLA 🌳👹🐂 Murkogna Galla esun Aberen Enayalen..Eshi Galla Yekurit Ken Simeta yetabah Tigebaleh ? Ahun social Media lay Mekeded Le Kedadaw Galla mebetih nw

    • @teka1528
      @teka1528 Před 24 dny

      @@aledwake Ante yeshermuta, yegered lig . Yemetawkut beyemedaw setochachu berkek malet yemetawku, kemalam, fotalebash!!

    • @teka1528
      @teka1528 Před 24 dny

      @@aledwake 15MILLION neftegna, lemagn begeru endeweta yederegal! Yekelal! 4KILO be1000 amet atayum!! Fesam, banda hula!!

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 25 dny +8

    እውነት አሁንስ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰማው እግዚኦ ነው ሚያስኘው ነፍስ ይማር እውነት ያማል 😭😭😭❓❓❓

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Před 25 dny +3

    Z- Ethiopia Thanks ❤
    You voice for voiceless Feven and her mom.

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 Před 25 dny +10

    ፍትህ ለሞተችዉ ህፃን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እረ የት ሄደን እንጩህ እረ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-gx6eo8xs7k
    @user-gx6eo8xs7k Před 25 dny +7

    ፊትህ ተደፊራ ለተገደለቹ ህፃን😭😭😭

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 Před 25 dny +6

    ይህችን ልጅ አስገደዶ የደፉራትን ስዉየ እንደሜ ይፉታሺ መታስረ አለበት።

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg Před 25 dny +2

      እየተቀለበ መኖር የለበትም መሞት ነው ያለበት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 25 dny +2

      ህዝብ ፊት መሰቀል ነው ያለበት። ህዝብ በረሃብ የሚማቅቅበት ሃገር ይሄ አዉሬ ቁጭ ብሎ መቀለብ የለበትም።

    • @Lovebk98
      @Lovebk98 Před 25 dny

      Betsb felgo sewyewn megdel albet.Mengst ermja aywesdem

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 25 dny +2

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @smdn13
    @smdn13 Před 25 dny +2

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን😢😢😢

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 Před 25 dny +5

    ቱፍ። እነደት ህፃን የደፈረ እና የገደለ 25
    ብቻ የሞት ፍርድ ነው የሚገባው ይህ አረመኔ ጨካኝ አወሬ

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 Před 25 dny +3

    ሄኒዬ የፌቨንን ስለዘገብክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Před 25 dny +12

    ሕፃን ሄቭን በአስቃቂ ሆኔታ የደፈረው 25 ዓመት ያንሳል ❓❗❓❗❓

  • @mememasarat8835
    @mememasarat8835 Před 25 dny +3

    ይድረስ ለመላዉ ኢትዮጱያ በሀገርም ከሀገርም ዉጪ ያላቹህ ዉድ የሀገሪ ህዝብ በአንድነት ቆመን የሴት ጥቃት እና ህፃናቶች መደፈር ይቁም ብለን ሰላማዊ ሰልፍ እንዉጣ እንባካቸ ህግ ይቀየር የገደለ የደፈረ ይገደል ይህ ህግ ይፅደቅልን ፍትህ ለሚጣ ሔቨን😢😢😢

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Před 25 dny +4

    ኢትዮጵያ ላይ የሚፈፀመው ግፋ የሰው ልጅ ሞት መፈናቀል ፈጣሪ ከሰማይ እሳት አለመውረዱ በፈጣሪ ቸርነትና በአንዳንድ ፃድቃን ሰው ፃለት ነው 😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @lofysis
    @lofysis Před 25 dny +2

    ይግባኝ ለክርስቶስ😢😢

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Před 25 dny +8

    የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም !!

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l Před 25 dny +3

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lofysis
    @lofysis Před 25 dny

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @sammyabraham6645
    @sammyabraham6645 Před 25 dny +3

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 እግዚአብሔር ኤርትራንና ህዝቧን ይጠብቅ ሲቀጥል ለፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን :: 👍🥇🏆❤️🇪🇷

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Před 25 dny +4

    ፍትህ እንፈልጋለን ለዚች ህፃን ሔኖክ እንለምንሐለን ከስር ለምን ተለቀቀ እናትየዉን መግደል ምን አስፈለገ ?

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 25 dny +2

    እውነት የኢትዮጵያ ህፃናትና እናቶች በጣም አፈርኩባችሁ፣ ስንቱ እየቱፈረ እየተሰቃየ ጥሩ ቅጣት ብትሰጡ ኖሮ ይሔ ሁሉ አይሆንም ነበር😢😢😢

  • @samera7145
    @samera7145 Před 24 dny

    ፍትህ ለህፃናት

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 Před 25 dny +1

    Yanaaa lejeee setasasaaa

  • @MikoMiko-tb6tc
    @MikoMiko-tb6tc Před 24 dny

    ❤❤❤

  • @mominahussien7980
    @mominahussien7980 Před 25 dny +1

    Justice for Heven and othe millions.!Is ther any Mengist in our country?

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk Před 25 dny +1

    I like the Idea of Semehal.
    Yes, she is new generation and she must think deeply and eliminate desperate which caused for all those horrific events in Ethiopia. So we have understand the Ethiopian people and Tigery people. unity is a power !!

  • @yohannyohonn8739
    @yohannyohonn8739 Před 24 dny +1

    እንዲህ ያለ ነፈሰ ገዳይ መፈታት የለበትም ፍትህ ለፈበን

  • @sheger.
    @sheger. Před 25 dny +3

    justice for heaven
    justice for heaven
    justice for heaven
    justice for heave

  • @AfddAdse
    @AfddAdse Před 25 dny +1

    አሁንስ ኢትዮጱያ አስጠላችኝ ሀገሬ ሀገሬ አትመስለኝ አለች በዜህ ዴረጃ ገፍ የሚፈፀምባት ሀገር የለችኝም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 25 dny +1

      አይዞህ(ሽ) እንደዚህ ያሉ አውሬዎች በየሃገሩ አሉ። እኛ ያለብን ተገቢዉን ቅጣት እንዲያገኙ መታገል ነው።

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b Před 25 dny +1

    ፋኖ ስልጣን ሲይዝ የሚደፍሩ ወንዶችን ብልታቸውን ይሰልባል ከዚያም በሞት ይቀጣል።

  • @yilmawoubishet3709
    @yilmawoubishet3709 Před 25 dny +1

    ሃይ

  • @gashawdamtew5169
    @gashawdamtew5169 Před 24 dny

    ያሳዝናል

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq Před 25 dny

    ፍትህ ፍትህ ፌቨን ባደባባይ እንዲ ሰቀል እንፈልጋለን

  • @meskeremyilma2614
    @meskeremyilma2614 Před 24 dny

    ስትን ተስፋ የነበራትን ህፃን የገደለ እሷን ብቻ ሳይሆን ቤተሰቦቿን ጭምር እንደገደለ የሚታመነውን ወንጀለኛ ፍትዱ አሰዛኝም የሚያበሳጭም ነው። ትክክለኛ ፍርድ ለህፃኗ

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v Před 24 dny

    aye ethiopia wede kulkulet eyeteguazeche new 😢😢😢

  • @didodido4814
    @didodido4814 Před 25 dny

    Ehhhhhhh enatey senatu yesetesh yechen yemeselech hesan Egeziabiher kenezih setanoch Egeziabiher arekelen 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭😭😭😭

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v Před 24 dny

    hege yelelew hager ye ashebari mengeste ye weshet democracy😢😢😢

  • @ለሁሉም_ጊዜ_አለው

    እጅግ ዘግናኝ ነገር ነው በዚች ምንም በማታውቅ ሕፃን ላይ የደረሰው። ከዛም በላይ ደግሞ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ በጣም ነው የሚያመው። ለእዚች ህፃን የነፈገውን አየር እሱ መተንፈስ የለበትም።

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Před 25 dny

    ድል ለተገፋዉ የአማራ ልጀ ፋኖ ሞት ለፋሸሸቱ ቡልፀግና

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n Před 25 dny

    ኢትዮጵያ አሰጠላችኝ ምን አገር አለን ብለን እንገባለን😢😢

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 Před 25 dny +1

    እኔም ሴትልጅ አለን ፍትህ ፍትህ ለፌቨን 😢😢😢

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před 25 dny

    ፍትህ ለህፃን ፌቨን😢😢😢😢እውን ባህርዳር ላይ ህዝቡን ነፃ እናወጣለን ብላችሁ እየተንቀሳቀሳችሁ ያላችሁ ወዴት ናችሁ😢😢😢ሞት ለደፋሪው ወንበዴ❌

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo Před 25 dny

    ❤❤😢

  • @musaalexandra4983
    @musaalexandra4983 Před 24 dny

    ይኸ ሰው በአደባባይ ሌላው እንዲማርበት በስቅላት ሊቀጣ ይገባው ነበር ግን ፍትህን ገንዘብ ሲገዛት እንደዚ ትሞታለች ፍትህ ለህፃናት😭😭😭

  • @user-yq1yu6ko9m
    @user-yq1yu6ko9m Před 24 dny

    አሁንስ አሰፈራሽኝ አገሬ

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Před 25 dny +2

    ባህርዳር ጦርነት ስላለ በማንኛውም ሰአት ሊያመልጥ ስለሚችል ታስሮ ወደ አ አ እንዲመጣ ቢደረግ

  • @adeytube6750
    @adeytube6750 Před 25 dny

    ደፋሪዎች እዚ ደረጃ የደረሱት በፍትህ እንዝላልነት ነው። ‼️‼️‼️

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j Před 25 dny

    ልክ ነው ኢትዮጵያ ቢሄዱም የተሻለ ሰላም ስለማይጠብቃቸው ማንሳቱ ትርጉም የለውም::

  • @ATKAWFitsum
    @ATKAWFitsum Před 25 dny

    ሔኖክ

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Před 24 dny

    ፍትህ ፍትህ ለህፃን ቬብን
    ፍትህ ፍትህ 😂😂😂😂

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 Před 24 dny

    Fethe le feven

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Před 25 dny

    ህቺን እናት በምን ላፂናናት ምንስ ይባላል😢😢

  • @user-pr4hl6ij2k
    @user-pr4hl6ij2k Před 25 dny

    ታገራችን ምግስት ሚድያወች ይልቅ ይቱበሮች ይሻላሉ የተበደለን ሰው ፍትህ እዳገኝ ለማረግ አይ ሃገሬ

  • @SleepyAstrolabe-ed5ie
    @SleepyAstrolabe-ed5ie Před 25 dny

    ፍትህ ለህፃናት ምን አናሳሰቶት ይሆን

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 Před 25 dny

    Ya hasn't tekat yekom 😢😢😢

  • @user-wj2le1fk1s
    @user-wj2le1fk1s Před 25 dny +1

    ብዙ አታዛዛው ዜናውን አጭር አጭር አርገው

  • @saraahmed-dy1so
    @saraahmed-dy1so Před 24 dny

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮

  • @Transporthollnd
    @Transporthollnd Před 25 dny

    Welcome, Eritrean tv 📺

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Před 25 dny

      የሻንጣ ሌቦች ፕሌናቸው ተቃጠለ ገና አንተም ትቃጠላለህ እህትህን አባተዋ ደፍሮ ገደላት በየቀኑ ሰቆቃ እናሰማሀለን ጀዝባው

    • @user-yp6vg3bz4v
      @user-yp6vg3bz4v Před 24 dny

      ethiopia eyefereseche yaleche hager etv📺

  • @user-en8xm6nk2i
    @user-en8xm6nk2i Před 24 dny

    የኛ ሀገር ቦለቲከኞች ምነው እደቱርከ በተ መታቱ

  • @user-vg9uw2sx7v
    @user-vg9uw2sx7v Před 25 dny

    በሰዉ ህይወት ለይ አደጋ ከልደራሳ ይሻላል።አዉሮፕለኑ የጨነዉ ሀይድሮጅን ኬሚካል የምን እንደሆነ በደንብ መጣራት አለባት።

  • @teka1528
    @teka1528 Před 25 dny

    Henok!! Esat yeblhe!! Weregna, banda!!

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 Před 24 dny +1

    ኢትዮጵያ እስከዛሬ ድረስ በችግር እና በጦርነት የምትታመሰው አባትሽ በዘራው መርዝ ነው አንቺም ሚዲያ ላይ ከመውጣት በአባትሽ አፍረሽ መደበቅ ይገባሻል

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Před 25 dny

    ፋኖ በአዴንን ነቃቅለህ ክልልህን ተቆጣጠር ።ዳይ

  • @SamiDereje-y7l
    @SamiDereje-y7l Před 25 dny +1

    እኛ መስማት የምንፈልገው ስለ ፋኖ ብቻ ነው😮

  • @user-eg3mb7cb9c
    @user-eg3mb7cb9c Před 25 dny

    የተረገመ ህዝብ የተረገመች አገር 😭😭😭😭

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 Před 24 dny

    Mene agebange sele air menged Fethe le Feven

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 25 dny

    የአማራ አመራሮች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 Před 25 dny

    ድምፅ እንሁንላት እንዲገደል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 25 dny

      ትክክል ! ይህ ሰው መሳይ አውሬ የማህበረሰቡም ጠንቅ ሰለሆነ መገደል አለበት።

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Před 25 dny

    የባህር ዳት ወጣት የልጅቷን ደም ተበቀል !!

  • @betelhembelay7720
    @betelhembelay7720 Před 25 dny

    መለስ ቢኖር ይሻል ነበር ቢያንስ ሰዎች በሰላም ወቶ የገባ ነበር አሁን አይሰራም ፋኖ ገላግለን በርቱ

    • @alem8640
      @alem8640 Před 25 dny

      Ersu tetenesew eko new ene eko yewahinetachihu tasazinalachihu

    • @teka1528
      @teka1528 Před 25 dny

      MELESE, SENESA, ENATHEN, WOYEM , EHTHEN TEDRATALE! BEG! BARNET YELEMEDE NEXANE MENU NAW!!

  • @et2507
    @et2507 Před 25 dny

    Abebe Bikila Tokyo DIGITS., 2:12:00

  • @eliudasfaw564
    @eliudasfaw564 Před 25 dny

    They all look like hailemariam eyes boxes

  • @user-yp6vg3bz4v
    @user-yp6vg3bz4v Před 24 dny

    tigray fersereso lemen atwetam 😂😂😂

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před 25 dny +1

    እውነት የምትዘግበው ዜና ጠፍቶ ነው ይህቺን የወንድ ፊት የምታቀርብልን? 😂😂😂 ሀገሬን ለዚህ ውድቀት የዳረጋት አባቷ መሰለኝ ? ታዲያ ምን መደጋገም አስፈለገህ?

  • @Samwho617
    @Samwho617 Před 25 dny

    No fano news today?? they are all crying 😢

  • @et2507
    @et2507 Před 25 dny

    He said., Rewarding Systems and Outcomes? She said., May be so. He said., Do I? She said., Unfortunately, YOU ARE MADE. Fear.

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před 25 dny +1

    ምነው ህፃን ሔቨን እንዴት እና በምን አይነት ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ ተደፍራ እና በዘግናኝ ሁኔታ ታንቃ መገደሏንበዝርዝር አላወራህም የነ ሰመሀል ገለመሌ ወሬ ምን ያደርግልናል ድሮውንስ አንተ የነ ብልቅጥና አጋፋሪ አይደለህ

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Před 25 dny

    አታላይ 😂

  • @weinnysissay659
    @weinnysissay659 Před 25 dny

    ምነው በቃኝ ቢል ሆዳም,ሞልተዋል ልጆች እድል አንሰጥም እያሉ እንጂ ፡ከነክብር አርፎ ሆቴሉት አይመራም አልጠግብ ባይ

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602

    🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️💪💪💪

  • @nuale23
    @nuale23 Před 25 dny +1

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን

  • @ZennaalemayehuEshete
    @ZennaalemayehuEshete Před 25 dny +1

    ሥለሕፃናት መብት የሚቆረቆር መንግሥት እንዳለ ትደሠኩራላቹሕ። ከኢትዩጵያውያን ነፍሥ ይልቅ የዶሮ ነብሥ ይሻላል። ከዚሕ በፊት ያለምክንያት በተገደሉ ሕፃናት መንግሥት ምን ሠራ ? ወሬ ብቻ። እንደዚሕ አይነትን ወንጀለኞች በዐደባባይ ግንባሩን ሥትበትንለት፣ እንዲሕ ያሉ ዘግናኝ ወንጀሎች ታሪክ ሆኖ በቀረ። ዳሩ ምንያደርጋል፣ መንግሥት፣ ሕግ በሌለበት ሐገር ቢከሠት አይደንቅም።

  • @alem8640
    @alem8640 Před 25 dny

    Henok echa eko silenemeles ,sile semehal mesmat anfeligim Ethiopia ezih lmedreswa lzih hulu mekera enersu nachew .Semehal sijemer min hasab Alatina new

  • @nurGebeyew
    @nurGebeyew Před 25 dny

  • @mohammedsirage4009
    @mohammedsirage4009 Před 24 dny

    እንዳተ ምኖት ቢሆን ፕሌነ ነበር ግን እሳት የተነሳው የቃ መጫኛው ጋሪ ላይ ነው የህዝብ ማመላለሽ ላይ ከሚካል አይጫንም ሰውየው

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Před 25 dny

    Keep talking Girl Semehal !

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Před 25 dny

    መግሰት ለህዝቡ ግድ የለዉም ለንቡረት አንደጂ

  • @wegf6808
    @wegf6808 Před 25 dny +5

    ሰመሀል አባትሽ እኮ ነው ሀገራችንን እና ህዝቡን አሁን ያለበት መከራ ውስጥ ከቶት የሄደው!!! እሱ የቀፈቀፋቸው የበሰበሱ እንቁላሎች በብልፅግና ስም አገር የሚያፈርሱት፣ አባትሽ የዘራውን ዘር አሁን ይሄ ትውልድ እያጨደ ነው!!!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 25 dny

      ትክክል የነሱ የተበላሸ ሃሳብ ነው ሃገር አተራምሶ ለመፍረስ ጫፍ ያበቃው። የትግራይንም ህዝብ ከደህነት ሳያወጡት በየቦታው ቂምበቀል አፍርተው ያለጥፋቱ አስቀጠቀጡት።

    • @ganzeinfache4638
      @ganzeinfache4638 Před 24 dny +3

      ኢትዮጵያ እስከዛሬ ድረስ በችግር እና በጦርነት በደም የምትታጠበው አባትሽ በዘራው መርዝ ነው

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Před 25 dny

    በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚደፈሩ ሕፃናት ወንዶች እና ሴቶች አዲስ ሕግ ይወጣል ወይ? አይወጣም ለሶስት ቀን ይንጫጫሉ ከዛ በኋላ ይረሳል መንግስት ሲኖር ነው ሕግ የሚኖረው ማንም ግድ የለውም ሕዝቡ መንግስትን ምን አስጠበቀው ለምን ሰልፍ አይወጣም ዛሬ ነው እንዴ የመደፍር ዜና ብርቅ የሆነው ለስሙ የሕፃናት የሴቶች መብት ተሟጋች መስራቤት አለ እስኪ ምን ሰሩ? ፍርዱን እንደሆን እያየነው ነው ይህን የሕፃናትን መደፍር በተመለከተ መምህር ደረጀ ዘወይንዬ የተባሉ መምህር እያለቀሱ ስለፍትህ መንግስትን ጠይቀዋል ሕዝብንም ጠይቀዋል ማንም ከጎናቸው የቆመ የለም ስለዚህ መንግስት ይህን ሰው በአደባባይ ይስቀለለው ወይም ቆለጡን ይቆረጠው እስከመቼ ነው የእናቶች እንባ የሚፈሰው

  • @edendagne7163
    @edendagne7163 Před 24 dny

    Ye 7 amete lije gdelo defro mtasere yechalale eneda ? baschekoye megedel alebete fithe le havene fithe fithe fithe

  • @diresshewa4895
    @diresshewa4895 Před 24 dny

    😂ፍትህ ለፈቨን

  • @yimammekonen7817
    @yimammekonen7817 Před 25 dny +1

    አንተን አይመጥንም የመለስን ጂል ወሬ ማቅረብ