Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ቦርድ የወጡ ወታደሮች መጨመር አለበት
ኧረ እባካችሁ ፀጥ ብላችሁ ፀልዩ እንጂ የመጣብንን መአት ብር አይፈታውም! የአ.አ ህዝብ እንዴት እንደሚኖር ጌታ ነው የሚያቀው ! ሚዲያዎች እባካችሁ ድምፅ ቀንሱ ! ምንም ሳይጨበጥ ወሬው በዛ
with stable value power , onlyyyyyyyy 300 birr enough !!!unless whether confirmed or not it doesn't matter our living.
እኔ መንግሥት ሠራተኛ ነኝ።አግብቼ ልጆች አሉኝ።ግን የምኖረው በቤት ኪራይ ነው።የኔ ችግር የመኖሪያ ቤት ነው።ደሞዝ ጭማሪውን ጎጆ ቤት የምሰራበት ቦታ ይስጠኝ።
የትናንተ ሠራተኛ የዛሬ ጡረተኛ ነው ኢትዮጵያን ለእናንተ ያቆያት።
😮ቱኩረት ለትናንት ብርቱዎች ለዛሬ ደካሞች ጡረተኞች
ጡረተኞችስ ተጠቅመንባቸዋል አሁን አያስፈልጋቸውም ነው እስካሁን ምንም ሲነሳ አልሰማሁም
የትናንተ ሠራተኛ የዛሬ ጡረተኛ ነው ኢትዮጵያን ለእናንተ ያቆያት።
ጡረቶኞችስ
2,000,000 ሚሊዮን የማይሞላ የመንግስት ሰራተኛ በዋጋ ላይ ለውጥ አያመጣም ። ደግሞም እኮ ደሞዝ ቢጨመር እንኳን መሸረታዊ ለመኖር የሚያስችል ደሞዝ ጭማሪ እንጂ ለተትረፈረፈ አመጋገብ የሚያበቃ ጭማሪ አይደለም ምናልባት በቀን አንዴ ለሚበላ ሁለቴ ሊበላ ይችላል ሁለቴ ለሚበላ ሶስቴ ሊያበላ ይችል ይሆናል ። በችግር ያለ ህብረተሰብ የባሰ ታስወድዳለህና አይጨመር አይነት ወሬህ በችግር የሚኖሩት ላይ መሳለቅ ነው ።
የቤት ኪራይ እንዳይጨመር መንግሸሥት አዋጅ አውጥቶ እያለ በሌላ አዋጅ ካላሻሻለው ቅራኔ አያመጣም ወይ??? የትራንስ ፖርትም ጉዳይ ተመሳሳይ አይደለም ወይ???
የጡረተኞስ ጉዳይ ድሮም በትግል ነው ያሉት አሁንማ ይብሳል ስለእነርሱ እባክህ አጣራ።
ምንድ ነው የምታወራው
@@debebeasfaw2129 የጡረተኞች ኑሮ በጣም ከባድ መሆኑን ነው እያወራሁ ያለሁት።
መንግሥት ደመወዝ እንደ ጨመረ ከፍተኛ ቁጥጥር በነጋዳዎች ላይ ያደርጋል ለሕዝቡ ሽብር አትፈጠር
መንግስት ለዋጋ ንረት ምን መስራት እንዳለበት ያውቃል ይቆጣጠራል ይልቁንስ ነጋዴዎች የእቃ ዋጋ ሲጨምሩና የቤት ኪራይ ሲጨምሩ ጥቆማ በማድረግ መተባበሩ ይበጃል
ኑሮ ሳያረጋጉ ደሞዝ ጭማሪ ብቻውን ምን ለውጥ አያመጣም የገንዘብ መግዛት አቅሙ ካልተስተካከለ ምንም ዋጋ አይኖረውም
ስለጥሮተኞችስ መረጃ አለህ?
ጎበዝ ምንም ለውጥ የለም ቤት ይስጠን አልሸሹም ዘር አሉ ነው ሀገራችን ሰላም ትሁን ለመረጃው 10 Q
መሬት ላይ የሌለ ገና በእቅድ ላይ ያለ ወሬ መዲያ ላይ ባታቀርቡት መልካም ነው።
True your explanation
ለፖሊስ መጀመሪያ ቤት መሰጠት ነበረበት
የትኛዉ ሀገር ይፋ ያረገዉ እኛ ኢትዮጵያ ዉስጥ ። ይህን ያለዉ የኬንያ መንግስት ነዉ
Gebihoch biiroo yimelekketaal new yenee xiyyaaqee
1500 × 300% ÷ 100 = 4500ብር
300% ጭማሬ=1500+1500*300%=6000
ፅድቁ ቀርቶ በቅጡ በኮነነኝ መንግስት መጀመሪያ የኑሮ ውድነቱን ያረጋጋ
ለጡረተኞች ምን የታሰበ ነገር አለ?ጡረታኞች ጭማሪ አያስፈልጋቸውም ማለት ነው?
በዚህ ጉዳይ የተረጋገጠ መረጃ ሲደርሰኝ የማደርሳችሁ ይሆናል።
ለጡረተኞችስ ተጨምሯል ወይ ወንድሜ
ስለጡረታ የሚናገር ጋዜጠኛ ጠፋ
ዋናው የገበያ ዋጋ ማስተካከል ነው ሌላ ጥሮተኞችን ያካትታል ወይ? ጠይቀህ መልሱ ብትገልጽልን
የራስክን ሀሳብ እና ትችት አትጨምር, እርሱን ለኛ ተው......ያ ካለሆነ ደስ አይልም.....
የግል ትምህትት ቤት አስተማሪዎች ደሞዝስ ምን ይሆናል? ይጨመረስ ቢባል ከየት ይመጣል? ባንድ ኑሮ ውድነቱ በነደደ ሃገር ወስጥ የሚኖሩ ማህበረሰብ አንዱ ጭማሪ ይገባቸዋል ሌላው ደሞ አይገም ማልት እንዴት ይሆናል?
12579 ከ 13926 ተከፋይ እንዴት ሊበልጥ ቻለ???
እነሱ ምን፡ አለላቸው ሁሉ፡ በእጃቸው
Yedemewezu gudayi bcha sayihon yebet gudayis Mn eyasebuln new
እረ ጅብ የቤት አከራዬችን ያዙልን
Yemengist serategna kemithon listro bithon yishalihal
ደሞዝ ባይጨመርም ወንድሜ ኑሮ ራሱ መጨመሩን አይተዉም
የጠወሬተኞች ጉዳይስ ?
ስለጡረተኞች ምን አዲስ ነገር አለ?
ለጥሮተኝ የሚባል ደሞዝ የየየየለለለለለ ምምም
@@user-rh8fw1tf8i የትናንተ ሠራተኛ የዛሬ ጡረተኛ ነው ኢትዮጵያን ለእናንተ ያቆያት።
ደሞዝ ጭማሪ ይለፈኝና የመኖሪያ ቦታ ይስጠኝ
የኢትዮጵያ ገበያ ተጠቃሚ የመንግስት ሠራተኞች ብቻ ናቸው? የመንግስት ሠራተኞች ከሃገርቱ ህዝብ ስንት ፐርሰንት ናቸው?
ጡረታስ እንዴት ነው
ሚዲዲ ቢያወራ መንግስት ሀብት ነው ካለ ሀሰት ነው።
የግል ሠራተኛ ጭማሪ ይመለከተዋል ወይ
ጡረተኛዉ ተረሰ ያሳዝናል
ወንድሜ ደመወዝ ተጨመረ ሣይሆን የመንዛሬውን ማካካሻ ተሰጠ በል
ጡረታ ይጨመራል ወይ
WHAT ABOUT PANTIONERS
legl serategnchs
BILLETSE
ከመሪው : እስከ ፡ ተመሪው : ወ ሬብ ቻ
ከመቸ ጀምሮ ነው ስራ ላይ የሚውለው ጎበዝ??
Turetegnoch yichemerilachewal?
mene evidence aleke tekekel lihone yechelal yarkewu???
ጡረተኞችስ እንዴት ታዩ
ዛሬ ነው የሰማህ ምነው? ምን አይነት ነው ባካችሁ?
ደመወዝ ሳይደርስ ገና በወሬ ተጠመዳችሁ
TUBE
የመጀመሪያው ጥያቄዬ በሌሎች የተነሳ ስለሆነ ባላነሳውም ሲጠየቅ ያላየሁት በግል ድርጅቶች የሚሰሩ የኮንትራት ወይም ጊዜያዊ ሰራተኞች እንዴት ይሆናሉ?መንግስት እጁን አስገብቶ ይሰራል ወይስ ይህ ከቁጥር አንፃር ሲታይ የማይናቅ የህብረተሰብ ክፍል የመጀመሪያው ስቃይ ቀማሽ ነው?
Waarrii mindani mafi dabalàmaa jettee marattuu lafti hafte hin guesting homa gochu hin dandeessani
yemangist serategna bicha nw woyis leloch masrabeten yimeleketal chemarew
1500*300%፡4500
ጡረተኞችስ
የቤት ኪራይ እንዳይጨምር ከጭቃ ክፍል ጀምሮ ጠርንፎ የአከራይ ተከራይ ለሁለት አመት ምንም ጭማሪ አይደረግም ተደርጓል ዞሮ ዞሮ የመብራትና የውሀ ኪራይ በሙሉ የተከመረበት አከራዩ ነው
ቦርድ የወጡ ወታደሮች መጨመር አለበት
ኧረ እባካችሁ ፀጥ ብላችሁ ፀልዩ እንጂ የመጣብንን መአት ብር አይፈታውም! የአ.አ ህዝብ እንዴት እንደሚኖር ጌታ ነው የሚያቀው ! ሚዲያዎች እባካችሁ ድምፅ ቀንሱ ! ምንም ሳይጨበጥ ወሬው በዛ
with stable value power , onlyyyyyyyy 300 birr enough !!!
unless whether confirmed or not it doesn't matter our living.
እኔ መንግሥት ሠራተኛ ነኝ።አግብቼ ልጆች አሉኝ።ግን የምኖረው በቤት ኪራይ ነው።የኔ ችግር የመኖሪያ ቤት ነው።ደሞዝ ጭማሪውን ጎጆ ቤት የምሰራበት ቦታ ይስጠኝ።
የትናንተ ሠራተኛ የዛሬ ጡረተኛ ነው ኢትዮጵያን ለእናንተ ያቆያት።
😮ቱኩረት ለትናንት ብርቱዎች ለዛሬ ደካሞች ጡረተኞች
ጡረተኞችስ ተጠቅመንባቸዋል አሁን አያስፈልጋቸውም ነው
እስካሁን ምንም ሲነሳ አልሰማሁም
የትናንተ ሠራተኛ የዛሬ ጡረተኛ ነው ኢትዮጵያን ለእናንተ ያቆያት።
ጡረቶኞችስ
2,000,000 ሚሊዮን የማይሞላ የመንግስት ሰራተኛ በዋጋ ላይ ለውጥ አያመጣም ። ደግሞም እኮ ደሞዝ ቢጨመር እንኳን መሸረታዊ ለመኖር የሚያስችል ደሞዝ ጭማሪ እንጂ ለተትረፈረፈ አመጋገብ የሚያበቃ ጭማሪ አይደለም ምናልባት በቀን አንዴ ለሚበላ ሁለቴ ሊበላ ይችላል ሁለቴ ለሚበላ ሶስቴ ሊያበላ ይችል ይሆናል ።
በችግር ያለ ህብረተሰብ የባሰ ታስወድዳለህና አይጨመር አይነት ወሬህ በችግር የሚኖሩት ላይ መሳለቅ ነው ።