አዲሱ የሠራተኛ አዋጅ ዝርዝር መረጃ | ቅጥር፣ መባረር፣ ፈተና፣ እረፍት… | LLC, Salary & Online Business

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • አዲሱ የሠራተኛ አዋጅ ዝርዝር መረጃ | ቅጥር፣ መባረር፣ ፈተና፣ እረፍት… | Employment, LLC, Salary & Online Business #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Komentáře • 32

  • @Usermh22
    @Usermh22 Před 2 měsíci +4

    የስራ ግብር የመንግስት ሠራተኛ ከደመውዝ ይቆረጣልዕቃ ሲገዛ ይከፍላል እንደ መንግስት ሠራተኛ ደሀ አለ ማስተካከያ ያስፈልገዋል ሌላው ጡረታን በተመለከተ 30እና ከዚያ በላይሰርቶሙሉ ደምዙን ይዞ ቢወጣ ምነአለ ለየተኛው ዕድሜው መስራት ለሚፈልግ ካለው ጤና አኳያ ታይቶ በአቅራቢያው ባለ የስራ ቦታ ተመድቦ ቢሰራ የግል ስራ መስራት ለሚፈልግ ፈቃድቢሰጠው ጥሩ ነው

  • @BereketAbiraham
    @BereketAbiraham Před měsícem +2

    mechi newu mijemirewu adisu yedemozi mashashuw ....

  • @AyeleTefera-v6r
    @AyeleTefera-v6r Před 2 měsíci +3

    ደሞወዝ መች ይታየል

  • @TeshomeMoltotal
    @TeshomeMoltotal Před 2 měsíci

    የተነሳው ሀሳብ በጣም ጥሩ ሲሆን አፈጻጸሙም ቢፈጥን!!!

  • @tekleabebe2391
    @tekleabebe2391 Před 2 měsíci

    ቅጥሩ በማዕከል መሆኑ ሙስናን ይቀንሳል ጥሩ ነው።በተለያዬ መ/ቤት ለቅጥር የሚጠይቁት ጉቦ ብዙ ነው።ደሀው ልጅ አይጠቅምም።በዘመድ በጉቦና ቅርርቦሽ የሚያልቀውን ሙስናን ይቀንሳል።

  • @DerejeDebebe-oh3ke
    @DerejeDebebe-oh3ke Před měsícem

    Well

  • @zemeneghana9863
    @zemeneghana9863 Před 2 měsíci +2

    Thank you

  • @tayedubale6180
    @tayedubale6180 Před 2 měsíci +2

    ሰራተኞች ከተቀጠሩ በኋላ ተረጋግተው እንዳይሠሩ ጡረታቸውን እንኳ በአግባቡ እንዳያገኙ ችግርን በችግር ላይ እየጨመሩ ማሠቃየቱ ሠይጣናዊ ነት አና ፀረ ሕዝብነት ነው። ሕዝብን ማሠቃየታችሁን አቁሙ???????????

  • @mekonnennega6611
    @mekonnennega6611 Před 2 měsíci +3

    ዲሱ የሠራተኛ አዋጅ ዝርዝር መረጃ | ቅጥር፣ መባረር፣ ፈተና፣ እረፍት

  • @AbebeAdisu-j3b
    @AbebeAdisu-j3b Před měsícem +2

    ማንኛዉም የመንግስት ሰራተኛ መኖር ሰላልቻ ይህን የተበላሽ የብልፅግና ስራሀት ለመቀልበስ ሁሉም ኢትዮጲያዊ ፋኖን መቀላቀል አለበት!!!

    • @assefamersha1316
      @assefamersha1316 Před 23 dny

      ኢትዮጲያ የኢትዮጲያዊያን እንጂ የፋኖ አይደለም! ስለዚ ያለ ፋኖ መኖር እንደማይቻል አታስብ።

    • @butanegese9531
      @butanegese9531 Před 22 dny

      ፋኖን መቀላቀል አልክ?😂😂😂😂😂😂

  • @EtyaAshagre
    @EtyaAshagre Před 27 dny

    መልካም ነው እኛስ?

  • @DemisseHaile-q4t
    @DemisseHaile-q4t Před 25 dny

    It's good how about pervious employers its stop work by dominations

  • @AwelAbafita
    @AwelAbafita Před 2 měsíci

    Awaaajuu lamin xuuratanyoochuun alaaxaqaallalem

  • @basicresearch7516
    @basicresearch7516 Před 2 měsíci

    ህግና ደንብ ይወጣል:: ተግባር ላይ የት ኣለ? የፀደቀው የት ኣለ:: 4 ኣራት ኣመቶች ኣልፈናል::

  • @selinaselam6624
    @selinaselam6624 Před 2 měsíci +1

    ህይወትን የሚኖረው የመንግስት ሰራተኛ ብቻ ነው እንዴ

  • @AwelAbafita
    @AwelAbafita Před 2 měsíci

    Awaajuu

  • @DerejeDebebe-oh3ke
    @DerejeDebebe-oh3ke Před měsícem

  • @shewangzawawlachew8862
    @shewangzawawlachew8862 Před 2 měsíci

    ሲባል ቆየ የታየ ነገር።የለም ከአምስት ሚሊየን ሠራተኛ ለቆበግማሽ አሽቆለቆለ ?ለምን ደሞዙ አይኖርም ።

  • @belayneshwerku-eo9zn
    @belayneshwerku-eo9zn Před 2 měsíci +1

    ጭማሪ በመጣ ቁጥር አብራችሁ መከራ የምጨምሩበት ለምንድን ነው

  • @EskedarNigussu
    @EskedarNigussu Před měsícem

    😂

  • @mekonnennega6611
    @mekonnennega6611 Před 2 měsíci

    ዲሱ የሠራተኛ አዋጅ ዝርዝር መረጃ | ቅጥር፣ መባረር፣ ፈተና፣ እረፍት