🔴 እመቤት ካሳን ህይወት
Vložit
- čas přidán 29. 05. 2024
- ዉድ ቤተሰቦች ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ መልካምነቶን ስላሳዩኝ ከልብ አመሰግናለሁ
studio.czcams.com/users/videoQqdV...
ethongat subscrib and like our vido & turn on notification for new vidio Ethiopia News -ethongat News Ethiopia: ሱራ ዘ ሀበሻ | ethongat Daily News August 25, 2021 | Abiy Ahmed | BBC Hard Talk with Gedion
Timotewos | Getachew Reda | Abiy Ahmed | Eritrea News| Lalibela | Debretsion Gebreichael | Gedu Andargachew interview | Hachalu Hundesa | Tigrai | Somali Special ForceWe’re here for one reason to provide fair and unbiased information to the community and is committed to separating news and views, while covering broad areas of health, education, politics and sport pages are dedicated to informing its readers, and its editorial section is committed to advocating various philosophies and positions regarding the community. As the motto succinctly describes it, “Truth is the winner!” The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it. #Ethiopianews #Ethiopia - Zábava
አዲስ እንግዳ 👇👇👇👇
czcams.com/video/FJA5jwKfJSk/video.html
ሱሬ ስለየተንቢ ብሰራልን አስቤ የመጣችልኝ ስለሷ ከመጀመሪያው ካወቅ አረብ ሀገር 9 አመት ሰርታ ከዛ ሀገር ገብታ እራሷን ችላ ሰዎችን ቀጥራ የስራ እድል ፈጥራ ለእህቷ ለወንድሞቿ ዩቱዩብ ከፍታላቸው ጥሩ ሰብስክራይብና ጥሩ እየሰሩበት ነው ባተሰቧን እየረዳች ለሰውም የተረፈች አረብ ሀገር ላሉ ተምሳሌት የሆነች ጀግና ሩሩ ልበቀና ደግ ሰው ናት።❤
P❤@@yeshumethiolove275
አሁን ላይ የልጇ አባት ሲያያት እንዴት ይቆጭ ይሁን እሙ ጀግና ሴት ነሽ
ግን ከፍፄ ጋ ድጋሜ ብትቀርብ ብናያቸው ደስ ይለን ነበር❤
ፈፁም አሥፉዉን ልጂ ይዉጣለት የኔ ጀግና
የእሙ ሂወት በዚች በአጭር አይገለፅም እሙ የኔ የዋህ ከፍ ትበል
የኛንም ሂወት አሏህ ካለፈው የተሻለ ያድርግልን ያረብ
ሱራ ዘ ሀበሻ ምርጥ አገላለፅ ነው እሙ እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤
ሱራዬ ዋዉ አቀራረብክ ድምፅህና አቀራረብህ ሲያምር
በጣም ግሩም አቀራራብ ነው በርታ🎉
እሙ በጣም ታታሪ እና ጎበዝ ነው በራሷ የምትተማማን ጅግና ሴት ነው
አሁን ከዚህ የበለጠ እንደምትስራ ተስፍ እናደርጋለን.
ፍፁም አስፋው ዘርህ ይባረክ በእውነት ❤❤❤❤
ሱራየ ምርጥሰዉ❤
እሙ የሴት ጀግና ተምሳሌትነች።መልካም እድል አሙ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርች🙏
እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ደርሳ ያሳየን በእውነት እሙዬ የዋህ ሴት ናት❤❤❤
ሰላም ለዚህ ቤት እሙ ይገባታል ሱራ ዘሀበሻ ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሱረ ርእስቱ የእመቤት የህወት ታረክ ብትለው ይሻል ነበረ የእመቤት ነገር ከምትለው እንደገናም በስነስረአት እረጋ ብለህ በታትር መልክ ከሂዋቷ አንድም ሳይቀር ማስየት ትችል ነበር አሁን ግን ቸኮልክ ለምን
ወንድም እድሜና ጤና ይስጥህ የሙዬን ታሪክ ማቅረብህ ወደድኩህ❤👍
እሙ ግና አለምን ታስደምማለች💪🇪🇹👈 ሱራ እናመሰግናለን
አቀራረብህ ዋው ነው በርታ ጥሩ ነው
ሰላም እንዴት ነክ የኔን ታሪክ ብሰማ አንድ መፀሀፍ ትፅፍለክ ማለት ነዉ በጣም ደስ ይላል ችሎታክ
ይመቻት እሙዬ የኛ ብርቱ ሱሬ አቀራረብህ ዋውውውው ይመችህ
ጀግኒት ብያታለው ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ።
ሀና ዮሀንስን የምታመሰግንበት እንዲሁም እዚህ ለመድርሷ ከእግዛብሔር በታች ያገዟትን የምስግና ፕሮግራም ብትሰራ እላለው።
😢😢😢ልጅሽን አምላከ ቅዱሳን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ 💓ጀግና ነሽ እሙዬ እኖድሻለን በርቺ💗💗💗
ሱሬ ምርጥዬ ነው በርታ ትችላለህ 🙏🙏🙏
ምርጥ አገላለፃ በለለቀ እያልኩ ነው የጨርስኩት
እሙዬ የኔ የዋህ የዋህነትሽን አይቶ ፈጣሪ እረድቶሻል ትልቅ ደረጃ ደረሺ ከዚህም በላይ
እሙዬ የኔ የዋህ የኔ ንፁህ በቃ መዳህኒአለም ከፍ ያድርግሽ ትልቅ ቦታ ደረሺልን❤❤
ሱሬ በጣም ትችላለህ ጎበዝ ነህ በርታ። እሙ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ መዳህናለም ይረዳሽ።
ዋዉዉዉዉ በርታ ሡሪ
መልካም አባቢ ነገር ግን ለእሙየ። ያንስባታል እወዳችⷛለሁ ❤❤❤❤
ጎጃሜወች ጥንካሬ ጀግንነት ይለያሉ
ምድረ ዘረኛ እሷ በኢትዬጰያነቷ ነው ምታምነው ምድረ መሀይም ሠገጤ
Good job Sura. Emote she open kind heart. I like her.
ዋው አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
ይመችህ ሱርየ እናመሰግናለን ምስጥብየ ነውያዳመጥኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱራየ የኛ መልካም ክበርልን
እሙየ የኛጀግናአቸከዘ
ዚሀላይይገበ
ባታልየሴቶቸትምሳሌነችእሙየ ችግሮቸንተጋፈጦያለፈሰወየታገሰየፀናሰወ
ዉየዘራዉንመልካም መልካምዘረንያጨዳለ
ልእሙየፈልቀቅየኔማርልዩአ
እግዚሀብሄርአምላክከዚበላይይሰጥሸላችያሰብሻልሶረየወ
ዎዉዉዉነዉአቤትአቀራረብይለያልአተምበረታልነአበሳየእድሜጤናሰቷተ
ትልቅደረጃያዉላቸዉዉዉእንወዳቸዉአለነ
ንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱሬ ምርጥ ሰው እረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ ለሁላችሁም ችግሯበን ብሶቷን ድካሟን ውስጧን ስለምትረዳት እጅግ በጣም አደነወቅህ አለሁ የወንድ አስተዋይ ነክ ከምር መከታዋም ነክ ሁልጊዜ አይህ አለሁ እሷን ሲከፋት አትወድም ተባረክ አቦ እሙ የሴት ተምሳሌት ናት እያየናት እያለፈች ነው የኔ የዋህ ጀግናናት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተምሬባት አለሁ
ዋዉዉዉዉሱሬ እናመሰግናለን❤❤❤❤
Thank you sura !!
Wowww sura bexam gobezinehe❤❤❤❤❤berta
Wowow sure amazing information about emuye❤❤❤❤❤
ትችላለህ እግዚአብሔር ያክብርክ
ሱራ ክበርልን አሪፍ አርገህ ገልፀሃታል እሙን ❤❤
ሡራ፡በጥሩ፡አገላለጽ፡ነዉ፡የገለጽገዉ፡እሙየበርችልን፡እንወድሻለን❤❤❤❤
ዋው አቀራረብ👌
ዋው ሱራዝ ሀበሻ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሰላም ሱሬ እኳን ሰላምመጣህ አሪፍ ቆይታነበር እናመሰግናለን👍
እናመሰግናለን ስለምታደንቃትና ስለምታበረታታት
ዋውው❤❤
ማርያምን ሱሬ በጣም ጀግና ነህ❤❤❤❤እሙዬ የኔ እቁ ሴት የምር ከዚህም በላ ትደርሼለሽ ገና❤❤❤❤
አግዚአብሔር ይባርክህ በጥሩ ሁኔታ ነዉ የገለጽካት
ሱራ አንደኛ አድርገ አቅርበሀል በርታ ጎበዝ
በጣምጂግናተ፣ሱሪም፣አቀራርብህ፣ዋውው፣ተቺላለህ🎉🎉🎉🎉🎉
ዋዉ ትችልአለሁ❤❤❤
ግልጽ የሆነች ጥሩ ሰው ናት❤❤❤
emebet kasda seketamma nesh atefferri eshe mefertat egzabhern becha new eshe dess teyalshe ❤
ጎበዝ ናት ለብዞዎች ተምሳሌት ናት በዚህ አጭር ጊዜዉስጥ በዙ ፈተናዎችን አልፋ እዚህ ደርሳለች ለወደፊቱም ያለፈዉን የሚያስረሳ ጥሩ ሕይወት ያድላት ፈጣሪ🙏ሱራ አንተም ጎበዝ ነህ🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤ሱራ ትችላለህ
ስራዬ ምርጥ ሰው
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሱርየ ❤❤❤❤
ዋው በርታ
ጎበዝ ነህ በርታ👍
የእኔ ውድ❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እሙዬዬ
ምርጥ
ጠንካራ ጀግና ሴት
አረ ያረብ ሀገር ስቃይ አሳልፉ አለሁ የኔንም አቅርብልኝ ልተፍስ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወድድድድድድድድድ
❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ጠንካራና ብርቱ ሴት ናት
የኔዉድ የጎጀሜዋ ጀግና❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤እሙየ
❤❤❤❤
❤❤❤
ሱሬ ትችላለክ❤❤❤
እሙየ የኔጠካራ ሴት❤❤❤❤
Emu god blessed you’re all your family 🤞🤞🤞🤞🤞🤞💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛🙏🙏😍🙏😍🙏😍🌹🌺🌹👍✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️
እሙ 😘😘😘❤️❤️❤️
አተ ግን ጎበዝ ነህ ሱሬሬሬሬሬ
አቀራረብህ❤❤❤
❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉 እመቤት የአንቺ ለዚህ መድረስ ።። ፍፁም ነበር ትልቁ አይዞሽ ባይሽ። ።እድሜና ጤና ይስጠው።።።
Wow❤
❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ ሴሬ ይመችህ❤❤
ትችላለህ ሱሬ ግን የሆነ ያለፈ ሰው የህይወት ታሪክ የምታወራ ነው የሚመሰለው ደህና ናት አይደል? ከውድድሯ ጀምሬ እስካሁን እከታተላታለሁ ግን እንደገና እንዳድስ አዳመጥኩት ታሪኳን
migrim akerareb tebarek
እሙዬ የሴቶች በላይ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤እወንትነወ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
እሙ የኔ የሂወት መምህር😢😢😊😊😊❤❤❤ሱርዬ ግን በጣም ትችላለህ ጀግና😮❤❤❤❤
ውድድድ❤❤❤❤
የኔ ዉድ እሙየ
እሙን ይገባታል❤❤❤❤🎉🎉🎉
እሙየ መልካም ጀግና ሴት ናት
ጉበዝ ጋዜጠኛ አዳለከ ሱሪ ዋው እር
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
እም ለዚህ ሁሉ ያበቃሽ ፍፁም አስፋው ነው ምን ግዜም መርሳት የለብሽም
እሙ የኔ ጠካራ
እሙየ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤💞🥰እሙ🥰
ግን ዛሬ ላይ የልጇ አባት ሢያያትምንይልይሆነ ይሄደነዝ😂 እሙዬ የኔጀግናበረቺ ገናሚኒለረትሆኛለሸ ❤❤❤ ሡሬ ጥሩጓደኛዋ ነህ ጥሩአገላለፀነወ❤❤
ጀግና ሰት ናት በእዉነት 💞💞💞💞💞