በመጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈው ተአምር ተረጋገጠ ሳይንቲስቶቹ አመኑ አስገራሚው Abel Birhanu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Komentáře • 436

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Před rokem +152

    ሕያው የእግዚአብሔር ቃል የማያልፍ የዘላለም ቃል ነው ሁሉም መጽሐፍቶች/ የትኛውም መጽሐፍ ከመጽሐፍ ቅዱስ በታች ነው የደስታ ምንጭ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው ለእኛ ለምናምን....❤😇

    • @Hope7H
      @Hope7H Před rokem +3

      አሜን

    • @a.j.alpha10
      @a.j.alpha10 Před rokem +1

      Endi kemaletsh befit quran lay ahun yalew hulu besefiw texeqsuwal lelam migerarmu tamratoch enantelay yaltexeqesewna quran lay yetexeqesew neger yemdrun bcha sayhon yemhwarunm te amratoch axeqalay bemibal huneneta texeqsuwal eske masreja youtube blay feligi yenebha new tkkl at beyi ewnetun feligi atze nagi

    • @Daniel-zr8hv
      @Daniel-zr8hv Před rokem

      @@a.j.alpha10 😂😂😂 metshaf kdus lay yale hulu quran lay ale blachhu cheresachhutko hyennm serekachhun😕😂

    • @a.j.alpha10
      @a.j.alpha10 Před rokem

      @@Daniel-zr8hv ene beholi book lay yale hulu alalkum be video lay yalew enji esti lemangham lk endene holi book ena qurann and lal anbbek asteyayew lyunetu ena fxumaqwi teamrun tayalek lenegeru blhm ataregewm ene gn argchewalew lezam new lemenager dfretu yalegh ante gn yale ewqet new mtkerakeregh mes`haf qudusn enkuwan ataqewm lxeyqk enkuwan bl

    • @workeabicho2911
      @workeabicho2911 Před rokem +1

      ❤❤❤❤

  • @tsaga9910
    @tsaga9910 Před rokem +47

    ቃል አይወሻም ቃል ሁሌም እዉነት እግዝአቤር ይማስግን🙏🙏🙏

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r Před rokem +91

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። የእግዚአብሔርን ስራ ካመኑ እግዚአብሔር እንዳለም ያምናሉ ግዜ ይስጠን እግዚአብሔር አሜን።😊

  • @user-uu2te9ge5c
    @user-uu2te9ge5c Před rokem +67

    አቤሎ እስከዛሬ ብዙ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን አቅርበህልናል ነገር ግን የዛሬው ለየት ያለ ነው በእውነት ተባረክልን እምነታችንን የተመለከተ በመሆኑም ደስታዬ የላቀ ሇኗል እናመሰግንሀለን

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Před rokem +57

    ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው !!
    ሳይንቲስቶች ለእግዚአብሔር ቃል እውቅና የሚሰጡበት ዘመን ስለመጣ እግዚአብሔር ይመስገን !! የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው !!!

  • @tegenemegersa
    @tegenemegersa Před rokem +63

    አይ አቤሎ እነሱ አመኑም አላመኑም መላው ሕይወታችን በመጽሐፍ ቅዱስ ከተጻፈው ውጪ መሆን አይችልም ... አንተ ግን ለእንደዚህ አይነት ዘገባዎችህ በርታ።

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Před rokem +39

    እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለም ፤ ሰማይና ምድርን በቃሉ ያፀና ቅዱስ ሆይ ስሙ ይክበር።

  • @fantujesusislord8474
    @fantujesusislord8474 Před rokem +9

    👉በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጂን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና
    👉ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና
    👉በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል
    የዮሐንስ ወንጌል 3÷16-18
    ቃሉ እውነት ነው ኢየሱስ ያድናል መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው 🙏

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před rokem

      የመናፍቅ ሰብከት ምንም ጥቅም የለዉም

    • @fantujesusislord8474
      @fantujesusislord8474 Před rokem +1

      @@BurtiFan ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እየወረ እየሰማሽ/ህ መጽሐፍ ቅዱስን የሚትቀወም ዶንቆሮ ኦርቶዶክስ ስለ ዶሮ ብልት አይደለም የፀፍኩት ቅዱስ ቃሉን ነው
      እንደ እናንተ የዶሮ መጽሐፍ የለንም
      ኢየሱስ ያድናል መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ሌለ መንገድ የለም ።

  • @Miko16459
    @Miko16459 Před rokem +27

    ሁሌም እግዚአብሔር እውነት ነው !!!

  • @user-on8sf6qv1f
    @user-on8sf6qv1f Před rokem +8

    የ እግዚአብሔር ቃል አያረጅም ለዘላለም እያበራ ይኖራራል። ገና ጌታ ያስገርማቸዋል
    አቤላ በርታ ጌታ ይረዳካል ክፍል 2 እንጠብቃለን

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 Před rokem +6

    Romans 1 (አማ) - ሮሜ
    22: ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥Romans 1 (አማ) - ሮሜ
    28: እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Před rokem +9

    የእግዚአብሄር ቃል አያረጅም የአምላኬ ቃል አያረጅም ዘለለም ይኖራል እያበራ ከምያምኑት ጋሪ❤❤🎉🎉

  • @alemayehugemeda4025
    @alemayehugemeda4025 Před rokem +21

    ምስጋናዬ የላቀ ነው እምነታችን ድሮም ጀምሮ በፈጣሪያችን ቃል ነው

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f Před rokem +9

    እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካለ ምክንያት አትፅፍም የማያልፍ ቃላቶች የማይደበዘዙ እውነታዎች ነው ያላት እንደወርቅ ብትፈተንም እውነትን ይዛ ነው ጠላቶቿ ሊያፈርሷት ሊያድሷት ምኞታቸው ቢሞክሩም አይሳካላቸውም ሁሌም ከፍ ትበልልን አምላከ እስራኤል ኢትዮጵያውያንን አስብ 🙏⛪

  • @wodealamu5739
    @wodealamu5739 Před rokem +15

    የቅዱስን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጻግውን ችርነቱን ክብሩን አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @user-xm9er3rp3c
    @user-xm9er3rp3c Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንጌል አለምን ሑሉ ልደርስ ነው
    Abel እናመሰገናለን ትኩስ መሬጃ ስለአመጣክ

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před rokem +12

    ቃሉ እውነት ነው ክብር ለእርሱ ይሁን።❤❤❤

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉ እውነት ነው ❤❤❤

  • @21MarYam
    @21MarYam Před rokem +10

    በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈ ነገር ሁሉ ተጠና አልተጠና እውነትና እውነት ብቻ ነው ምስጋና ይግባው ለመድኅኔዓለም❤

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 Před rokem +5

    እንጠብቃለን እናመሰግናለን
    ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው !!

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před rokem +3

    የእግዚአብሔር
    ቃል ስርዝ ድልዝ
    የለውም

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
    አቤሎ ተባረክ በርታ ቀጣዩን ልቀቅልን

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን🥰🥰🥰

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +9

    አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው፡ አመሰግንሃለሁ ፡ ተባረክ

  • @JesusisGod553
    @JesusisGod553 Před rokem +16

    ምናልባትም እየመረመሩ ያገኙት እንደ ሆነ እግዚአብሔር ይፈልጉ ዘንድ በምድር ሁሉ ላይ እንዲኖሩ የሰውን ወገኖች ሁሉ ከአንድ ፈጠረ የተወሰኑትንም ዘመኖችና ለሚኖሩበት ስፍራ ዳርቻ መደበላቸው። የሐዋ ሥራ ፲፯:፪፮:፪፯ ቃልህ እውነት ነው ዮሐ ፲፯:፲፯

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 Před rokem +7

    እኛ አመኑ አላመኑ ምን ያስጨንቀናል የእግዚአብሔር ቃል እውነተኛ እና ህያው ነው

  • @Ethio579
    @Ethio579 Před rokem +7

    ሳይንስ አመነ አላመነ ለእኛ ለምናምን ስለ አምላካችን ድንቅ ስራዋች ማረጋገጫ አያስፈልገንም እውነቱ እውነት ነው

  • @user-lg1ik2ix1s
    @user-lg1ik2ix1s Před rokem +5

    የእስራኤል አምላክ ለዘላለም ይክበር ይመስገን አቤሉ አደበትህን ይባርከው አቀራረብህ በጣም ደስ ይላን

  • @user-wn1yq3bo9l
    @user-wn1yq3bo9l Před rokem +14

    ስራው ድንቅ ነው ልኡል እግዚአብሔር 👏

  • @betinegash2110
    @betinegash2110 Před rokem +4

    እግዚያብሔር ይመስገንደየፈጣሪ ድንቅ ስራው ገና ወደፊት በሰፊው ይገለፃል። የሚያስተውል ልብ ቢኖረን። አቤሎ ጎበዝ ተባረክ።

  • @yenuislamtube673
    @yenuislamtube673 Před rokem +3

    የሚዲያ ሰው ሚዛናዊ ሲሆን ደስ ይላል በቅዱሳን መፅሐፍት በሚል አስተካክለው ተከታዮችህ ብዙሀን ናቸው ማለት የፈለኩት ገብቶሀል፡፡ የመረጃ እጥረት ነው ብዬ አላስብም አቤሎ

    • @Uzer-4131
      @Uzer-4131 Před rokem +2

      መቼም ቁርአን ከኋላ መጥቶ ከርሱ በፊት የተፃፈውን ጥቁሩን መፅሀፍ ይበልጣል ልትል ባልሆነ ?😀😀

  • @yonaspecial4907
    @yonaspecial4907 Před rokem +12

    እስኪ አቤሎ ቁርአን ውስጥ ስለተጠቀሱ ሳይንቲስቶ ስላረጋገጧቸው እውነታዎች አውጥተህ ስራልን

    • @werwee3656
      @werwee3656 Před rokem +2

      የቁረአንተአምር በኡነትላይየተመሠረተ ትክክለኛ ብዙተአምርየያዘ ተዘርዝሬየማይዘለት ተአምርየያዘ ከሁሉምበላጭ ቅዱስ ቀረአን ነዉ የالله ቃል ከሁሉምበላጭነዉ አላሁአክበር አላሁአክበር አላሁአክበር

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Před rokem +1

      የቅድስ ቁርሃን ተአምር እንዲው በሰው ልጅ ተዘርዝሮ የማያልቅ የአላህ ቃል ነው ታአምሩ ብዙ የአለማቱ ጌታ አላህ ወክበር አላህ ወክበር አላህ ወክበር❤

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před rokem +2

      @@werwee3656 እሸ በቁራን የተፈፀመ ትንቢት ንገሪኝ በናትሸ

    • @TigistFisehagiorgis-cd6hm
      @TigistFisehagiorgis-cd6hm Před 5 měsíci

      Qurean men alew? Yalaleke qenchebchabi hasab yeyaze yemehamed tereka new?

    • @user-mz5gb5ku1x
      @user-mz5gb5ku1x Před 5 měsíci

      Yetebereze metshaf yzesh enken lemay wetabet kuran,yzesh tnageryalesh​@@TigistFisehagiorgis-cd6hm

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 Před rokem +1

    ሳይንስ አመነ አላመነ እግዚሐብኤር በዙፋኑ ፀንቶ ያለ አምላክ ነው እና ቢያምን ለራሱ ይድናል እንጅ የእግዚአብሔርን አለመኖር አያረጋግጥልንም

  • @abduberhe5769
    @abduberhe5769 Před rokem +8

    በ ቁርኣንም ያለ ነው።

    • @surafelaynwe8674
      @surafelaynwe8674 Před 4 dny

      ግን የናንተ ሚለው ሙት ባህር ላይ ነው😉

  • @astersimon5314
    @astersimon5314 Před rokem +2

    ሰላም ጌታ ካንተ ጋር ይሁን፣ ሁሉም ጽሁፍና መጸሐፍት ከቅዱስ መጽሐፍ ስር ናቸው። አቤል አዳዲስ በታሪክ ዙርያ ጥናት ስለምታቀርብ በጣም አደንቅሃለሁ ተባረክ ፣ ሁሌም የጌታ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን ።

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 Před rokem +2

    ተባረክ እንዴህ የመፅፉ ቅዱስ ታርኮችን አምጣልን

    • @user-zh3dv5oi1b
      @user-zh3dv5oi1b Před rokem

      ከጋዜጠኛ የእግዚአብሔርን ቃል የምጠብቁት ትክክለኛ መምህራን የት ሄዱባችሁ ነዉ እግዚአብሔር የለም የሚሉት የአጋንንት ተለላኪወች ሳይንቲስት ነን ባዮች እዉነት ነዉ እንድሉአችሁ ነዉ ከእነሱ ነዉ የምትሰበኩት😢

  • @user-uv2gp6ex4y
    @user-uv2gp6ex4y Před rokem +3

    እግዚኣብሄር ይመስገን ኣምላከ ሙሴ ኣምላከ ኣበዊነ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před rokem +5

    እናመስግናል አቤሎ ከዚህም በበለጠ በስፊው አቅርብልን😍🙏🙏🙏

  • @desalenglire8641
    @desalenglire8641 Před rokem +1

    በመጨረሻም ወንጌል ለአለም ሁሉ ይደርሳል የምለው የእግዚአብሔር ቃል የታመነ ነውና ይፈፀም ዘንድም ግድ ነው ስለዚህም አለም ሁሉ በምያምነው በሳንትስቶቹ በኩል ጌታ እራሱን እየገለጠ ስለአለ እግዚአብሔር ይመስገን. ይህ ደግሞ ይሄንን ለምናያውና ለምናነበው ሁሉ የማንቅያ ደውል ነውና የዘመን ፍፀሜ እየደራስን ስለሆና እራሶቸችንን በመቃደስ ለጌታ እናዘጋጅ።

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před rokem

      ከዛ እንነጠቃለን ደሰ ሲል 😂😂 እኔ ለመነጠቅ እና መንግሰተ ሰማያትን ለማየት ነዉ የቸኮልኩት

  • @fanayeasers5948
    @fanayeasers5948 Před rokem +3

    ያህዌ !!እግዚአብሄር ይመስገን.

  • @gadamitiku-dn3bo
    @gadamitiku-dn3bo Před rokem +2

    GOD BLESS YOU

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @saraheskindirgetachewi877

    ፈጣሪኢ የለምእ ባሉትእ አፋቸውእ እዳለእ ይመሠክራሉኡ

  • @ummunir6187
    @ummunir6187 Před rokem +5

    በቅዱስ ቁርአን በዲቴል ታገኘዋለህ አቤል🎉🙏

    • @bisratbisrat4605
      @bisratbisrat4605 Před rokem +2

      😂😂

    • @tsion797
      @tsion797 Před rokem +9

      real የሆነው ቅዱሱ መፅሀፋችን እያለ ምን የሰው ቁርአን አስበረበረን

  • @3ymedia143
    @3ymedia143 Před rokem +7

    በቅዱስ ቁረአንም ውስጥ ተፅፋል አቤሎ

    • @BurtiFan
      @BurtiFan Před rokem +1

      😂😂😂 ምኑ

    • @user-oh2yh7vi6w
      @user-oh2yh7vi6w Před rokem +1

      እረ ተው ከኛ የተሰረቀ መሄን አለበት 😂😂😂😂😂

    • @selubecca
      @selubecca Před 4 měsíci +1

      Quran ke bible ye tekoreje nw mame yemetaw geta eysus kirstos moto ke tenesa ke 700amet bewala nw Islam yetemeserete 610Ad nw ke tora methaf Qurann be 2700 amet yibeltewal wde sijmer huletun mawedader ayichalm❤❤❤eysus geta amlak nw

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Před rokem +3

    እግዚያብሄር ታላቅ ነው

  • @abeba7037
    @abeba7037 Před rokem +2

    አቤሎ እናመሰግናለን የእግዛብሔረንም ስራ ማውራት እግዚያብሔር ሲፈቅድ ብቻ ነው ቀጥልበት ሰማይና ምድርን የፈጠረ እኛንም በውስጡ ያለነውን የፈጠረ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሑን አሜን

  • @MisganaTesfaye-el6jv
    @MisganaTesfaye-el6jv Před rokem +5

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ❤❤❤❤❤❤ ተባርክ በዚሀ ቅጥልልን

  • @tegenemegersa
    @tegenemegersa Před rokem +5

    እኛኮ ገብቶን ነው አማኝ የሆንነው።

    • @helenmelese1444
      @helenmelese1444 Před rokem +4

      በጣም ማሪያምን በህይወቴ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር ኦርቶዶክስ መሆኔ😊❤

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g Před 4 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ቃል እዉነት ነዉ 🙏🙏🙏

  • @shalomtsegaye4966
    @shalomtsegaye4966 Před rokem +3

    I am happy. I thank you Able. Jesus Christ blessed

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eftahaddisu3359
    @eftahaddisu3359 Před rokem +5

    wow ሳይንቲስቶች holy bible ከመኑ ደስ ይላል

  • @saratilahun5132
    @saratilahun5132 Před rokem +2

    አቤላ እናመሰግናለን

  • @axumawit140
    @axumawit140 Před rokem +4

    ዛሬም ተመስገን ጌታየ

  • @user-ek7cl4kz2p
    @user-ek7cl4kz2p Před rokem +1

    AMEN!!
    እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነው ነገር የለም ፤ ሰማይና ምድርን በቃሉ ያፀና ቅዱስ ሆይ ስሙ ይክበር።

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 Před rokem +1

    ሃያሉ ልኡል እግዝኣብሄር ስራው ግሩም ድንቅ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁንና❤

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf Před rokem +4

    ኦርቶዶክስ ድሮም አሁንም እውነትን ነው ለትውልድ የምታስቀምጠው🤲🤲🤲🤲ለዛነው ጥላት እና ዳቢሎስ የሚያሳድድውን

  • @bint6359
    @bint6359 Před rokem +4

    የሙሳ አለይሂ ሰላም ታሪክ🎉

    • @madinamohammad6410
      @madinamohammad6410 Před rokem +2

      😂😂😂አደል ማመድሽ ነው ያለሽ አይ ማሜ😅😅😅

    • @bint6359
      @bint6359 Před rokem

      @@madinamohammad6410 አማረኛ አልተማርሽም ልበል ምን ነበር ያልሽው ውልክፍ

    • @user-oh2yh7vi6w
      @user-oh2yh7vi6w Před rokem +1

      😳😂

  • @tadelechgebru4565
    @tadelechgebru4565 Před rokem +2

    እናመሰግናለን🙏

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 Před rokem +8

    ሁልጊዜም ኦርቶዶክስ መልስ እና መሰረት አላት ክብር ለቅድስት የድንግል ማርያም እና ለልጇ

  • @zemarialemayehubekeletube-376

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ አቤላ

  • @abexgospelmusician6601
    @abexgospelmusician6601 Před rokem +3

    Thank you brother 🙏

  • @ethio640
    @ethio640 Před rokem +2

    ርዕስን አስተካክል በ ቁዓንም አለ 🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

    • @selubecca
      @selubecca Před 4 měsíci

      Ehe tarik bible lay ke texafe 2700 amet bwala nw Quran lay yetexafew ke wala yemeta gud ameta alech

  • @user-us3cc3bv8v
    @user-us3cc3bv8v Před rokem

    በጣም ደሰ ይላል ቀጥልበት እግዜአብሔር ይመሰገን ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ለዘላለም ሁሉም በየምነቱ ብቻ አንድ እግዜአብሔርን እንመን የእስራኤልንም ኢትዮጵያንም ይጠብቅ

  • @yoree7832
    @yoree7832 Před rokem +2

    እግዝአብሔር ይመስገን ይህን ማወቃቸዉ ትልቖ ነገር ነዉ

  • @user-jl2vd2oh2q
    @user-jl2vd2oh2q Před 4 měsíci +1

    😢መጽሐፍ ቅዱሳችን እውነተኛ የእግ/ር ቃል ነው እግ/ርም በዘመናት ሁሉ የሠራቸው ድንቆችናተዓምራዊ ታርኮቹ የሚገርሙ ናቸው ይበልጥ እንድናመልከውና እንድናከብረው ወደ እርሱ እንድንቀርብ አግዘውናል::ይህን አይታችሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ያላመናችሁ እባካችሁ ከጥፋትና ከምመጣው ፍርድ ዳኑ.: አበልዬ አንተንም እ/ር አብዝቶ ይባርክህ!! ካሣ ካቢሶ,

  • @user-ml6to1mm9b
    @user-ml6to1mm9b Před rokem +1

    እናመሰግናለን 🙏 እግዚአብሔር ዘመንህን ስራህን ይባርክ ።

  • @user-si4bi2zy4w
    @user-si4bi2zy4w Před rokem +1

    እግዚአብሔር ቃል ድንቅ ነው❤️🥰

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 Před 4 měsíci +1

    God Bless you ,

  • @TAS27483
    @TAS27483 Před rokem +1

    በጣም ድንቅ ነው አመሰግናለሁ ክፉ አይንካህ

  • @Zuz725
    @Zuz725 Před rokem +1

    Amenn ❤

  • @AlQuran-xu4jg
    @AlQuran-xu4jg Před rokem +2

    የነብዩላህ ሙሳ عليه السلام ታሪክ

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 Před rokem +1

    አአቤሎ ሰላም ላንተይሁን ያን ፕሮግራም አለምን አስዳሰሰን የትም ሳንሄድ አስዳሰስከን ተደሰትንበት ተማርንበት አዘንበት ተገረምንበት አጃይብ አስባለን በጣም አሪፍ ፕሮግራምነው የዛሬው ልዩነው በጣም ምርጥ እና አቤሎ በነካው እጅህ ወደ እስራኤልም ጎራ ብለህ የክርስቶስን ታሪክ ብታስጎበኘን ምን ትላለህ ሽመልስ ና ጓደኞቹ ከዶህ

  • @DawitLelamoLegu
    @DawitLelamoLegu Před rokem +1

    መጽሐፍ ቅዱስ ስናገር እግዚአብሔር ራሱን ያለ ምስክር አይተዉም ተብሎ እንደተጻፈ እንድሁ እርሱ ኤልሻዳ አምላክ ስለሆነ ዛሬም ታምራት እየሠራ አምነዉ የተከተሉትን እየመራ እያሻገረ ነው በዚህ በሳንስቶች አመካይነት አለም ሁሉ እንድያዉቁትና እንድያምኑት እራሱን ስለ ገለጠ ተከታዮቹ የሆንን እንድናመሰግን ጥር አቀርባለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @Viwomedia15
    @Viwomedia15 Před rokem +2

    ይቀጥል 🙏

  • @user-rl8mp5gm1l
    @user-rl8mp5gm1l Před 5 měsíci

    ሳያዩ የሚያምኑ ብፁአን ናቸው ይላል ቃሉ ግን ለሚጠራጠሩ ማረጋገለሚጠራጠሩ ማረጋገጫ ነገር ስለተገኘ ደስ ብሎኛል ስለዚህ ሁሉንም አምነን እንድንቀጥል ላለመሳሳት ፈጣሪ ይርዳን አሚን

  • @saraheskindirgetachewi877

    አቤሎኦ ጌታአ እየሡሥእ ዘመንእን ይባርከውእ ❤

    • @saraheskindirgetachewi877
      @saraheskindirgetachewi877 Před rokem

      ገናአ አለምእ በወጌልእ ትጠቀለላለችእ ❤

    • @Natiye23
      @Natiye23 Před 5 měsíci

      አቤል ጌታ ኢየሱስ ዘመኔን ይባርክ❤

  • @mimimimi-zp1cd
    @mimimimi-zp1cd Před rokem +1

    Hulem e/g tekekel new abelo part 2 entebkalen tebarek ❤

  • @user-Damene1kl2x
    @user-Damene1kl2x Před rokem

    እግዚአብሔር ይባረክህ በጥበብ እና በማስተዋል ያሳድግህ።

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Před měsícem

    እናመሰግናለን አቤሎ ጅግናችነህ።

  • @hanakasahun8164
    @hanakasahun8164 Před rokem

    እንደ እጊ ያለው መንም የለም ቃሉ እውነት ነው ኢየሱሰ ያድናል ይታደጋለ አሜንንንንን🎉❤🎉❤

  • @user-mi2ei9pg8n
    @user-mi2ei9pg8n Před 4 měsíci

    በጣም ደሰይላል ዝግጅትህ በርታ

  • @mekonnenbulicha2833
    @mekonnenbulicha2833 Před rokem

    ጎደኛዮ ምርጥ አድማጨህ ነኝ በጣም ሰማ መፀኋፈ ቅዱሰ እራሱ ሰብከት ነው የሰማንያ አህዱ የሚለውን መፀኃፈ ቁልጭ አድርገህ ብታወጣው እራሱ ሰብከት ነው ያንተ ፒክችር ግን መፀኃፈ ቅዱሰ ብቼ ነው የሚለው የበለጠ ሙሉ እርዕሰ ቢኖርው ከሰብከትም በላይ ነው አቤላ ምርጥ ከግንቦት 20ት/ቤ

  • @hilinayoutube590
    @hilinayoutube590 Před rokem

    እናመሰግናለን ስለሰጠኸን ትምህርት ቀጣይ አለሁ ብለሀነበር አንድ እና ሁለት ግን አላገኘውትም 👏👏👏

  • @degeelias7523
    @degeelias7523 Před rokem +1

    Thank you

  • @bekboy2446
    @bekboy2446 Před rokem +1

    your the best

  • @qweryy1237
    @qweryy1237 Před rokem

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚሀብሄር ይመስን

  • @SamiSs-uo5og
    @SamiSs-uo5og Před 3 měsíci

    ክብር ለድግ ልጅ

  • @teketelhandiso5067
    @teketelhandiso5067 Před rokem +3

    ክበር ለዘላለም ጌታ

  • @user-xm5ef8ts7r
    @user-xm5ef8ts7r Před 4 měsíci +1

    thanks

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew Před 4 měsíci

    ዋው ተባረክ

  • @addiszenasport
    @addiszenasport Před rokem

    በጣም ሚገርም ታሪክ ሰርተሃል.. ጀግና ነህ

  • @tsegayederbew9212
    @tsegayederbew9212 Před rokem

    ሳያዩ ያመኑ ብፁዐን ናቸው ተብሎ ተነግሩዋል ሰማይን ያለ ምሶሶ የዘረጋ ፈጣሪ ይክበር ይመሥገን።እናምናለን አንተንም ይባርኮህ

  • @kalebgossa6683
    @kalebgossa6683 Před rokem +1

    መጽሐፍ ቅዱስ ማለት ከሕያው እግዚአብሔር አፍ የወጣ ራሱ እግዚአብሔር ነው።

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Před 5 měsíci

    LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS GOOD JOB 👍 🙏🏻 💚💛❤️💒🙏🏻💚💛❤️💒🙏🏻👍👍👍

  • @zeryhungetachew3804
    @zeryhungetachew3804 Před rokem

    አቤላ ሲጀመር የእምነት ዕውቀትህም ቀላል እንዳልሆነ አውቃለው ለመጀመሪያ ጊዜም ሰሚነሽ ኪዳነምህረትን ስለወሰድከኝም አመሰግናለው እና ወንድሜ ለሚያልፍ ቀን የማያልፈውን የፈጣሪ ቃል እንዲሁም ለቤተክርስትያን ሆነ ለመስኪድ ድምፅ እንድትሆን እጠይቅኻለው። ህይወትን ለሰጠህ ለክርስቶስ መስቀሉን መሸከም አትርሳ።

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ወወወ በጣም ደሰ ያምል ነው ወንድሜ ተባረክ ደንቅ ነገር ነው ቀጥልበት ❤❤❤❤

  • @ayatmogus631
    @ayatmogus631 Před rokem +3

    Allhamdulila Islam ☪️ is peace

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 Před rokem +1

      sel Islam eyawora eko ayidel yiye yekrstos woyim yekerstian mestaf Jesus lay yal qal new selzi asebebt yet endalh

    • @a.j.alpha10
      @a.j.alpha10 Před rokem

      @@afomiyegebre5321 Endi kemaletsh befit quran lay ahun yalew hulu besefiw texeqsuwal lelam migerarmu tamratoch enantelay yaltexeqesewna quran lay yetexeqesew neger yemdrun bcha sayhon yemhwarunm te amratoch axeqalay bemibal huneneta texeqsuwal eske masreja youtube blay feligi yenebha new tkkl at beyi ewnetun feligi atze nagi