እግዚአብሔር ይመስገን ተመልሻለው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • instagram account ➡️www.instagram....
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
    ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    #ethiopian #orthodox #libonatube
    የኔታ ገብረመድህን እንየው,መምህር ገብረመድህን እንየው,gebremedhin enyew,አዲስ ስብከት,የኢትዮጵያ ዓለም ብርሀን,የዓለም ብርሀን የትጉሀን መማክርት,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አባ ገብረኪዳን አዲስ ስብከት,አባ ገብረ ኪዳን የዓለም ብርሀን,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,አዲስ የኦርቶዶክስ ስብከት,አዲስ ስብከት dr#መምህር_ዘበነ_ለማ ye alaem medhanit #ethiopian_orthodox_new preaching,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ethiopia,ethiopian commedy,new ethiopian film,habesha tiktok,mastewal,ebs sunday special,መዝሙርፓስተር ቢኒያም ሽታዬ,poster biniyam shetaye,sofoniyas molalgne,ሶፎንያስ ሞላልኝ,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርደብረ ኤልያስ አንድነት ገዳም,ሰበር ዜና,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ይልማ ኃይሉ,yilma hailu,ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official
    አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
    ፍኖተ ፅድቅ,ሰበር,ዲያቆን ዮርዳኖስ,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙር

Komentáře • 188

  • @TesfaGezu
    @TesfaGezu Před 3 měsíci +49

    ወንድማችን ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል እንዴት ልግለፅልክ❤❤❤😢

    • @libonatube
      @libonatube  Před 3 měsíci +14

      እኔ ራሱ እውነት እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው የውስጤን በጣም ደስ ብሎኛል ።

    • @kefasemeon
      @kefasemeon Před 3 měsíci +4

      ​@@libonatubeምን ይባላል እግዚአብሔር ተመስገን ❤

  • @beteadis
    @beteadis Před 3 měsíci +28

    ወንድሜ በህይወት ኖረክ ድምጽህን ስለሰማሁ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስጨንቀሀን ነበር ስንቱን አሰብን ብቻ ተመስገን ያቡዬ ደግመህ አትጥፋብን እሺ ብዙ አስጨነከን

    • @libonatube
      @libonatube  Před 3 měsíci +5

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ እንደ እናንተ አይነት ልብ ይስጠኝ ።

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd Před 3 měsíci +13

    ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎናል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EOTC_React
    @EOTC_React Před 3 měsíci +15

    ወንድሜ እንኳን በሰላም መተክ 🙏🙏🙏 ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

    • @kefasemeon
      @kefasemeon Před 3 měsíci +1

      ሼር ይደረግ ❤❤❤

    • @libonatube
      @libonatube  Před 3 měsíci +1

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @birukabi7016
    @birukabi7016 Před 3 měsíci +4

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የድንግልማርያምልጅነኝ21

    ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 3 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁህ ደስ አለኝ እመቤቴን ማነን ልጠይቅ እኔ ❤

    • @libonatube
      @libonatube  Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe1014 Před 3 měsíci +6

    ወንድማችን፣ እንኳን በሰላም መጣህ።☦️❤️🥰

    • @libonatube
      @libonatube  Před 3 měsíci +1

      እንኳን በሰላም ቆያችሁኝ ።

  • @user-jt1wm5bl9h
    @user-jt1wm5bl9h Před 3 měsíci +2

    እግዚያብሄር ይመስገን ስላየሁህ ደስ ብሎንኛል

  • @user-Danafuller
    @user-Danafuller Před 3 měsíci +4

    ወንድሜ በድጋሚ ስላየሁክ በጣም ከምነግርህ በላይ በጣም ነው የተደሰትኩት።
    ምንም ይፈጠር ምን
    ሁሉም አልፎ ... በአይኔ በብረቱም ባይሆን
    እንዲህ በእስክሪን ላይ ማየቴ .... በጣም ደስ ብሎኛል ።
    #
    ይሄ ሩጦ ያልጠገበ ልጅ ምን ገጥሞት ነው ብዬ ብዙ ብዙ እያሰብኩኝ ነበር ።
    ጥሩም መጥፎም
    ብቻ ሁሉም አልፎ
    ሰላም ነኝ የሚለውን ድምፅህን ስለሰማሁ ብቻ ተረጋግቻለሁ ።
    ተመስገን አምላኬ .....

    • @libonatube
      @libonatube  Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ በዚህ ልክ ስላሰብክልኝ/ሽልኝ የእውነት ቃላት የለኝም ።

  • @nettesh6928
    @nettesh6928 Před 3 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን የሄድክበትን ገዳሞች ብታስጎበኝን ደስ ይለኛል በርታ ፈተና ያለና ወደፊትም የሚኖር ነው።

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Před 3 měsíci +1

    አሜን ወንድም እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏♥️

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 Před 3 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደስ አለህ

  • @akberetafom7234
    @akberetafom7234 Před 3 měsíci +3

    ወንድሜ የት ጠፍቶ ብየ እየተጨነኩ ነበር ስለ ኣየሁ ደስ ብሎኛል እህታቹ ነይ ከ🇪🇷

  • @bewketgelaw7415
    @bewketgelaw7415 Před 3 měsíci +2

    ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎናል::

  • @RajSabia
    @RajSabia Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሄር ይመሰገን ያብስራ ወንድሜ በሰላም ስለመጣህ ደስ ብሎናል❤❤❤

  • @Meba_tv
    @Meba_tv Před 3 měsíci +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን። ፈጣሪ በሚያውቀው ስለአንተ በጣም ተጨንቀን ነበር። በድጋሚ እንኳን በደህና መጣህ! እግዚአብሔር ይመስገን

  • @delilamedia
    @delilamedia Před 3 měsíci +4

    ያቡ ወንድሜ ላንተ እኔ ደስ ብሎኛል ከ10 ወር በኋላ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

    • @libonatube
      @libonatube  Před 3 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selomefentahun1458
    @selomefentahun1458 Před 3 měsíci +2

    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ወንድሜ መጥፋትህ በጣም አስጨንቆኝ ነበር ።እንካን ደህና መጣህ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 3 měsíci +2

    እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር በማያልቀው ቸርነቱ ጠበቀህ በእውነት እኔ ስንቴ እየገባው ቻናልህን አያለው

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አተ በጣም ተጨንቄ ነበር እኔ ብቻ ሳልሆን ኡላችንም እንኳን አየንክ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ወንድማችን ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሁንም

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Před 3 měsíci +3

    እንኳን ደና መጣህ ልቦናየ(ያብሰራየ

  • @beki6496
    @beki6496 Před 3 měsíci +1

    Egziabher yimesgen enkuan temelesk

  • @Adem-vf3in
    @Adem-vf3in Před 3 měsíci +1

    እንኳን በሰላም ተመለስክ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @sidonjovany1233
    @sidonjovany1233 Před 3 měsíci +1

    Wellcome Back my brother ❤

  • @save7997
    @save7997 Před 3 měsíci +2

    ወንድማችን እንኳን በሰላም ተመለስክ።

    • @libonatube
      @libonatube  Před 3 měsíci +1

      እንኳን በሰላም ቆያችሁኝ ።

  • @user-kq4tr9hu8z
    @user-kq4tr9hu8z Před 3 měsíci +2

    ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ❤

  • @MuhAli-wf1ys
    @MuhAli-wf1ys Před 3 měsíci +2

    እኔማ ማርያምን ጨንቆኝ ነበር አንዴ ዩቲዩብ ተዘግቶበት ነው አንዴ ታሞ ነው እላለሁ ማርያምን ስልህ ሁሌ ስለምጠብቅ ቭድዮህ ነው መሰለኝ ብቻ ተመስገን

    • @libonatube
      @libonatube  Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ በዚህ ዘመን ስንት ሚያስጨንቅ ነገር እያለ ለኔ እንዲህ መጨነቅ እውነት ትልቅ መታደል ነው በእውነት እንደ እናንተ አይነት ልቦና ለኛም ይስጠን ።

  • @user-nk9qu2zl6j
    @user-nk9qu2zl6j Před 3 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @user-qx6be1nm7s
    @user-qx6be1nm7s Před 3 měsíci +1

    እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ናፍቀሀን ነበር። ደስ ብሎኛል በመመለስህ እንደ ድሮ ቪዲዮችህን እከታተላለሁ እና እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Před 2 měsíci

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ያው ይቺ ምድር ደግ ለሚያስብ አትሆንም እግዚአብሔር ጠላቶችህን ይበታትንልህ እመብርሀን ከፊት ትቅደምልህ

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Před 3 měsíci +1

    ወድማችን እንኮን በሰላም መጣህ በዉነቱ ሰለየሁህ በጣም ደስብሎኛል

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x Před 3 měsíci +1

    ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን🙏🙏🙏

  • @user-mz2in2br6o
    @user-mz2in2br6o Před 3 měsíci +1

    የአብስራ ጠፍተህብኝ ነበር😢 ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ አትጥፋብን please😢

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 Před 2 měsíci +1

    አዎ ወንድሜ እሄንን ቪድዮ አላየዉትም ነበር እንካን በሰላም ተመለስክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @surafelbadege6254
    @surafelbadege6254 Před 3 měsíci +1

    Welcome ወንድማችን። እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤

  • @tadutadu6190
    @tadutadu6190 Před 3 měsíci +2

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ

  • @SaraKenya
    @SaraKenya Před 3 měsíci +2

    ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣህ ❤

  • @meheretberhanu575
    @meheretberhanu575 Před 3 měsíci

    እንኳን ደኅና መጣህልን ወንድማችን

  • @ermiastesfaye8547
    @ermiastesfaye8547 Před 3 měsíci +1

    day sevenn ያወቅነው ብዙዎቻችን ባንተ በኩል ነው ቢያንስ እሱ የሆነ ነገር ሊለን ይገባ ነበር ካለው ተሰሚነት አንፃር

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 Před 3 měsíci

    I never thought I'd see you again, but I'm thrilled here! Praise God!

  • @fitsumdejene5001
    @fitsumdejene5001 Před 3 měsíci

    በእውነት ያቡ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ብታይ ሰሞኑን እንዲሁ ሳስብህ ነበር ስልክህን ስለማላውቅ በምን እዳገኝህ አላወኩ ብቻ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

    • @libonatube
      @libonatube  Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ በጣም

  • @fetlehagos8768
    @fetlehagos8768 Před 3 měsíci

    Wow welcome back. I was also confused when I miss you. Great to see you again.

  • @maryamawittad
    @maryamawittad Před 3 měsíci +1

    ሁሌም ነበር በልቤ የማስብህ ቪዲዮ እንዳልለቀቅክ እያወቅኩኝ እንኳ ዩትዩብህን ቼክ አደርጋለው እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @libonatube
      @libonatube  Před 3 měsíci +1

      እጅግ አመሰግናለሁ ሁሌም ስለምትጠባበቂኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 měsíci +2

    እኔ ሌላ ምንም የምጠቀመው የለም ዩትብን ብቻ አታቁምብኘ አይዞሕ ሑሉም በጌታ ሐይል ይሣካል ዛሬ በጣም ደሥ ነው የአለኘ ሥለሠማሑ ድምፅሕን ክብር ተመሥገን ክብር ምሥጋና ለፈጠረን ጌታ ❤❤❤❤

    • @libonatube
      @libonatube  Před 3 měsíci

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ አልጠፋም ከዚህ በኋላ ።

  • @beainoconnection5707
    @beainoconnection5707 Před 3 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @leltikinfe353
    @leltikinfe353 Před 3 měsíci

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ወንድም ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል❤❤❤

  • @user-pw9hj3eq5s
    @user-pw9hj3eq5s Před 3 měsíci +1

    Welcome Back 🙏❤️

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 Před 3 měsíci

    እንኳን በሰላም አገናኘን, ወፍረሀል🙂

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 2 měsíci

    😢😢😢እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ በጣም ሳስብና ስጨነቅ ስጠይቅም ነበር😢ፈጣሪ ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ❤❤❤❤

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 Před měsícem

    ፍፃሜህንያሳምርልህበርታልንወንድማችንበርታልን❤❤❤ እግዚአብሔርካተጋርይሁን

  • @user-tk7zk5jf2q
    @user-tk7zk5jf2q Před 3 měsíci

    አሜን

  • @EKidane77772
    @EKidane77772 Před 3 měsíci

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድሞቻችን የምጠይቀው ስው አጥቼ ነበር ያልከውን ሁሉ ሳስብ ነበር ። በሰላም መሆኑ ደስ ይላል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ambassel
    @Ambassel Před 3 měsíci

    እንኳን ደህና ተመለስህ ልበልና ነገር ግን ስታወራና ስታብራራ ይህቺን ምናምን ምናምን የምትለዋን ቃል ለመተው ሞክር::

  • @b.h.d3516
    @b.h.d3516 Před 2 měsíci

    ፈጣሪ የጠብቅ ፀገውን ያብዛልህ
    ያለፈተና ክርስትና የለም

  • @mahletmamuye9578
    @mahletmamuye9578 Před 3 měsíci

    እንኳን በሰላም መጣሕ ደሞ በስራሕ ላይ ዛቻዎች ሊያበረቱክ ይገባል ቀጥልበት ያሁን ትውልድ የሚሰራሰውን መኮርኮም ስራቸው አድርገውታል

  • @ziondezay4686
    @ziondezay4686 Před 3 měsíci

    ወንድሜ እንኩአን በሰላም ተመለስክ ❤️❤️❤️

  • @mediwoldegebriel3725
    @mediwoldegebriel3725 Před 3 měsíci

    በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁህ😊

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 2 měsíci +1

    እንደዚህ ከሆነማ ምን አልባት ለተወሰነ ጊዜ ላልመጣ እችላለው ብለህ ለተመልካች ብትናገር ጥሩ ነበር ወንድሜ😢

  • @BelievedGod
    @BelievedGod Před 3 měsíci

    ውይ ወንድሜ እንኳን በደህና መጣህ እንኳንም የበረከቱ ተካፋይ ሆንክ ❤🎉

  • @msrak4498
    @msrak4498 Před 3 měsíci

    የእውነት,በውሥጤ,እያሠብኩክነበር,የጠፋ,እያልኩነበር
    እንኮን,በሠላም,መጣክ❤❤❤❤

  • @user-qh1jj5nl7k
    @user-qh1jj5nl7k Před 3 měsíci

    😢❤❤❤ ewnet desblonal wendme hulum lebego nw fetari yihn yaregebet mikniat yinorewal lagenh mokre neber gin tnsh yesra guday honobn nw yebefitu fegegtah endale nw enkuan beselam temelesk bro

  • @FelegeKerlos
    @FelegeKerlos Před 3 měsíci

    እንኳን በሰላም ተመለስክ ወንድማችን

  • @user-ot9zc7vh6h
    @user-ot9zc7vh6h Před 2 měsíci +1

    የምር ጠፍተሀል እንኩዋን ደህና መጣህ ወንዲማችን

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 Před 3 měsíci

    እንኳን ደና መጣህ ወይ በጣም ጠፍተህ ነበር አንተ እና ጊዜ ዩቲብ የምትሰሩት ቪዲዮ እውነታ ያለው እና አሰተማሪ ነው ወንድማችን በርታ

  • @emebetgebru1181
    @emebetgebru1181 Před 3 měsíci

    እንኳን በደህና መጣ

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před 3 měsíci

    እዉነት እኔም እየገባዉ ፈልጌክ ነበር እንኳን ደና መጣክ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @muluemebetbeyene7568
    @muluemebetbeyene7568 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና ሆንክ🙏🙏🙏

  • @felekebeharu9900
    @felekebeharu9900 Před 3 měsíci

    Welcome bro

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 Před 3 měsíci

    እንኳን ለዚህ ቀን እግዚአብሔር አደረሰ ::

  • @meron3443
    @meron3443 Před 3 měsíci

    May God bless you my dear you are so so blessed

  • @wab7691
    @wab7691 Před 3 měsíci +2

    ያቡዬ ሞክሼዬ እንኳን ደና መጣክ 🥰🥰🥰🥰

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሰላምነሕ ወንድማችን እመብረሐን ትጠብቅሕ

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 Před 3 měsíci

    እንኳን ደህና መጣህ ተጨንቀን ነበር❤❤❤ ስላሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 3 měsíci

    ሰላም ያብራ እኳን ደህና መጣህ እረስተንህ ነበር ወድማይን በሰላም ከሆነ ጥሩ ነዉ

  • @michaelbirhane8780
    @michaelbirhane8780 Před 3 měsíci

    በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን።

  • @user-qn7mm4ls7r
    @user-qn7mm4ls7r Před 3 měsíci +1

    ወንድሜ እንኳን ደና መጣክ❤❤❤

  • @KeradionFact2127
    @KeradionFact2127 Před 3 měsíci +1

    እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ

  • @user-ey1bw3kd8h
    @user-ey1bw3kd8h Před 3 měsíci

    wondmye enkuane dehina metahi❤❤

  • @zebidermessfin3819
    @zebidermessfin3819 Před 3 měsíci

    betam new Yetefahew enkuanm beselam temelesk wendime.

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v Před 3 měsíci

    እንኳንደናመጣክእግዛቤሔርይመስገን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Nwlulu
    @Nwlulu Před 3 měsíci

    Enkuwan beselam temelesek

  • @user-rj6dx8vs5x
    @user-rj6dx8vs5x Před 3 měsíci

    የ አውነት በጣም ደስ ብሎኛል ዋንድሜ የት ሄድክ ብዬ ስታይቅ ነበር ብቻ አንኩአን በ ሰላም መጣክ አግዚአብሔር ይመስገን

  • @ifnusmedia
    @ifnusmedia Před 3 měsíci

    Des yelal bro welcome back

  • @WanenMedia21
    @WanenMedia21 Před 3 měsíci

    ወድማችን በርታ

  • @ashametefa9838
    @ashametefa9838 Před 3 měsíci +1

    Welcome

  • @hdhd2473
    @hdhd2473 Před 3 měsíci

    ወይይ በማሪያም እንካን መጣህ ጠፍተህ ነበር እኮ ውፍፍ ደስ ብሎኛል ክብሩ ይስፋው💓💒💒

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 Před 3 měsíci

    Welcome back ❤❤❤

  • @tgstSolomon
    @tgstSolomon Před 3 měsíci +1

    እንኳን በሰላም መጣህ

  • @qalketube_2289
    @qalketube_2289 Před 3 měsíci

    ያቡዬ አቅርብልን ሁለተኛው ቻናልክ ላይ በጉጉት እጠብቅሀለው❤❤❤

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ሆንክ
    እውነት በጣም ሳስብ ነበር ተመስገን

  • @butusharobel4446
    @butusharobel4446 Před 3 měsíci

    እሰይ እንኩዋን አየንክ

  • @user-xk7qk3sq9f
    @user-xk7qk3sq9f Před 3 měsíci

    welcome back bro

  • @LEyu-cp1tp
    @LEyu-cp1tp Před 3 měsíci

    ስለተመለስክ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @NahutaTube
    @NahutaTube Před 3 měsíci

    well come back bro

  • @nardosmamo-dv7yq
    @nardosmamo-dv7yq Před 3 měsíci

    wegisha eshetu gar temar yitekimhal betam

  • @melakutsegaye5470
    @melakutsegaye5470 Před 3 měsíci

    እንኳን በሰላም መጣህ። ይቅረብልን!!!

  • @senaityemane8946
    @senaityemane8946 Před 3 měsíci

    እንኩዋን ደና መጣህ

  • @tirumisganaw6442
    @tirumisganaw6442 Před 3 měsíci

    እንኳን በደህና መጣህ በጣም ጠፍተህ ነበር