እውነታው ሲነገራት አለቀሰች. . አልጠበቀችም ነበር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • እውነታው ሲነገራት አለቀሰች. . አልጠበቀችም ነበር

Komentáře • 2,1K

  • @ZenaJokers
    @ZenaJokers  Před 9 měsíci +21

    youtube.com/@surafelzerihun4927

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 Před 9 měsíci

      የግል ጥያቄ ነው የጠየቅሽው ቆንጆ 625000 ብር እኮ ብዙም አልነበረም ደሞ ለ ሰራተኛ❤

    • @NigistiBefekadu
      @NigistiBefekadu Před 9 měsíci +1

      Tadoya yedstw amiet iniq argu mesam mbwr ancient gn aiziqiz aleS bmadneq fqirSin meglex nebet

    • @user-fn5tl6jl6d
      @user-fn5tl6jl6d Před 8 měsíci

      ማማዬ ማሻአላህ እንኳን ደስስስስስስስ አለቀ አለው ወንድሜ❤❤

    • @MEBRATWENDMKUN
      @MEBRATWENDMKUN Před 8 měsíci

      ​@@watermelonyuh381011❤àla🎉

    • @Maranatawendsen
      @Maranatawendsen Před 5 měsíci

      Gazetgawa lemen fetwan shfenechew

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Před 9 měsíci +844

    አሁንስ እውነተኛ የሀላል ፍቅር ንፍቅ ያለው ማነው ።ወላሂ አብዛኞቹ ወንዶች በሴት ልጅ ስሜት የሚጨዋቱ ናቸው ።የአላህ ኸይረኛውን ወፍቀን በተለይ ስደት ላይ በስራ ድክም ብሎን የሚረዳን፣የሚያዝንልን ወንድ ስናጣ በጣም ተስፋ ቆረጥን😢

    • @madina3828
      @madina3828 Před 9 měsíci +25

      እኔም ወላሂ ያረብ😊

    • @user-cs8wq3wy5r
      @user-cs8wq3wy5r Před 9 měsíci +10

      ኢ ወላ😢

    • @user-nw1yg8bt5h
      @user-nw1yg8bt5h Před 9 měsíci +5

      😢😢 አሜን

    • @FyhhXgvb
      @FyhhXgvb Před 9 měsíci +5

      ኢይ ወላህ

    • @MnMn-zc4bd
      @MnMn-zc4bd Před 9 měsíci +17

      እይወ ወላ ለሑላችንም አላሕ ይወፍቀን ስደት በቃ ይበለን

  • @seblet148
    @seblet148 Před 9 měsíci +485

    ይገባሻል የኔ ደርባባ, ልጃቹህ ገና ብዙ በረከት ይዞላቹህ ይመጣል🙏

  • @tigisttizazu1165
    @tigisttizazu1165 Před 9 měsíci +155

    አይገርምም ልጆች እኮ ትልቅ በረከቶች ናቸው ደግሞ ይዘውት የሚመጡት የጸጋ ብዛት ! ❤

    • @rahima1683
      @rahima1683 Před 9 měsíci +3

      በጣም ወላሂ❤❤❤❤❤🎉

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 9 měsíci +2

      ትክክል ማርያምን የፈጣሪ ስራ

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v Před 9 měsíci +2

      በጣም ወላሂ

    • @user-zf4we6hf7s
      @user-zf4we6hf7s Před 9 měsíci

      እኔ ግን ሀዘንን አየሁ በልጆቹ መወለድ ገና የሁለት የአንድ አመት ሆነው ስራው ከፉ ብሎ በቀን ሀምሳ አድባ ሺ ብር እያገኝ እየሰራ ደስ ብሎት እያለ ወንድሜን 39አመቱ አጣሁት ፀፀት እውነት ሆኖ ሳለ ሞቱ ማመን እንኳ አቅቶኝ ይኸው እወዛወዛለሁ እህቱ ከዱባይ💔💔💔እኔን በወሰደኝ ለምን ወንድሜን እያልኩ አለሁ😢💔💔

    • @MissBaiyus
      @MissBaiyus Před 9 měsíci

      ​@@user-zf4we6hf7s ayzoshe wuda fatre yabrtashi😢

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Před 9 měsíci +16

    ወንዶች ተማሩ ሲሔድ ሚስቱን ያስቀድማል በርከፍቶ ሲገባ ሚስቱን ያስገባል ❤❤❤❤ተባረክ

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 Před 9 měsíci +459

    ጀግና ባል በትግባር ሚስቱን ያስደስታል ማሻአላህ አላህ የተሻለነገሪላይ ያድርሳችሁ ❤❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 9 měsíci +3

      ሁሎምእደህቢሁኑኩ
      አንጉዳምቆይ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před 9 měsíci

      ልብላእሜልጀሲትንላሰደሰትይሜልጥፍ

    • @laliaadem6475
      @laliaadem6475 Před 9 měsíci +5

      ማሻአላህ ለኛም አላህ ይወፍቀን

    • @anshaahmed02
      @anshaahmed02 Před 9 měsíci +6

      እሷ የደስታ ነው የኔ ማልቀስ ምን የሚሉት ነው

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy Před 9 měsíci +3

      ​@@anshaahmed02ወላሂ እኔምአለቀስኩ አላህ እድህ አይነት ባልይስጠን ያረብ

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q Před 9 měsíci +422

    ባል ማለት ሱራፌልዬ የአባትነት የሓላፍነት ጥግ ባንተ አይተናል❤
    ወንዶችየ ከዚህ ተማሩ የሚታጭበረብሩ ነፍ ናችሁና ልብ ይስጣችሁ

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 Před 9 měsíci +20

    እውነት ጀግና ባል ነህ በጣም ነው ማከብርህ ማነው እንዳንተ ልባም
    እውነት ወንድ ልጅ እንዲህ ነው ጀግንነቱን ሚያሳየው አንተ ለብዙዎች ምሳሌ ነህ ትዳራችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ በርቱ ❤

  • @user-jh2zl9wt7z
    @user-jh2zl9wt7z Před 9 měsíci +22

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤❤ ተደስተን ማልቀስ አዝነን ማልቀስ አይ የሴት ልብ እረጅም እድሜ ለእናቶች ወንድም አለም በደስታ ከሚያስለቅሱ ስላደረግህ አምላክ ከዚህ የበለጠ ህይወት እና ተድላ ይስጥህ

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Před 9 měsíci +266

    ልባም ወንድና ልባም ሴት ሲገናኙ ቀስ በቀስ ትልቅ ደረጃ ይደርሳሉ በፍቅር አርጁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tjbeyu3705
    @tjbeyu3705 Před 9 měsíci +417

    ባል ብሎ ዝም ነው:: መልካም የህይወት ዘመን ይሁንላችሁ

  • @user-or9rt1zt1c
    @user-or9rt1zt1c Před 9 měsíci +9

    የእውነት ልባም ባል ለመጀመሪያ ጊዜ አንተን አየሁ እግዚአብሔር ይመሥገን ከዚህም ባላይ ይሥጣችሁ❤❤❤❤

  • @amelewerkyesigat6729
    @amelewerkyesigat6729 Před 8 měsíci +1

    እኔ ወንድሜ በአንተ ተደስቻለሁ በጣም አስተዋይ ነህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን የኔ በጣም ነው ያስደሰትከኝ ሀቀኛ ሰው ነህ !!እኔ የ12 አመት ባሌ ቤት ስንገዛ አስራ ሁለት አመት በትዳር ኖርን ቤት ስንገዛ የልጆቼ አባት በኔ ገንዘብ ስለሆነ ቤቱ የተገዛው የግሉ ነው ብለሽ ፈርሚ ብሎ አስፈርሞኛል እናም እህቴ እንደዚህ አይነት ባል እንደ እዲል ነው የሚገኝው እንዳታስቀይሚው እሺ እናቴ ተባርኩ ልጃቹህ ይደግላቹህ !!

  • @sirgutshawull9106
    @sirgutshawull9106 Před 9 měsíci +112

    እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ለናንተ ባሁን ግዜ ባል ከሚስቱ ንብረቱን ያሸሻል እዩትማ እሄንን ጀግና ያብዛላችሁ❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Před 9 měsíci +97

    ይታደሉታልጅ አይታገሉትም 😢😢😢😢እስኪ አላህ እኛንም እርፍ እምንልበት ነገር ስጠን በተለይ በመዳም ቤት ምስራው

  • @alemgebru1715
    @alemgebru1715 Před 9 měsíci +1

    መታደል ነዉ እንኳዕ ደስ በለኩም ምቁራት ሱራፌኤልን የመሰለ ባል ይስጠን የመዳም ቅመሞች❤

  • @tsionadefrash4824
    @tsionadefrash4824 Před 9 měsíci +3

    እባካችሁ ወንዶች ከዚህ ልባል ሰው ተማሩ!! እኛም ተምረናል!! ቁመና ቢንዠረገግ ልብ ካላስተዋለ! አለባበስ ቢያምር የውስጥ ውበት ከለሌለ ሁሉም ነገር ባዶ ነው፡፡
    ሱራፌል የወንዶች ተምሳሌት ነህ
    ዘመንህ ይባረክ፡፡

    • @AmenaAbdu
      @AmenaAbdu Před 8 měsíci

      ትክክል የተማረይግደለኝ

  • @BetelhemBogale-fk7zm
    @BetelhemBogale-fk7zm Před 9 měsíci +151

    ምርጥ ባል ሚስቱን ለማስደሰት እሚጥሩ ባሎች ይብዙልን አንተ ግን ትለያለህ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i Před 9 měsíci +168

    የኔም ማልቀስ እፍፍፍፍ ደስታ እኮ ያስለቅሳል😢😢😢 እንኳን ደስ አላችሁ የልጅ ልጅ የምታዩበት ያድርግላችሁ❤

  • @user-ip6oi4wn4u
    @user-ip6oi4wn4u Před 9 měsíci +9

    ማሻአላህ አላህ ልጃ ችሁንም ይባርክላችሁ ፍቅራችሁንም ገዘባችሁንም ፈጣሪ ይባርክላችሁ አድሱቤት ስትገቡ ፈጣሪ ሁልጊዜም ያስደስታችሁ ሁለቱንም ሀገር የምታገኙበትንም ሂዳያ ይወፍቃችሁ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před 9 měsíci +3

    እድለኛ ልጅ ነዉ የወለዳቹት ❤❤❤ ሲቀጥል የጨዋ አጠያየቅ ይሄንን ሁሉ ብር ከዬት አመጣህ ብሏ መጠየቋ 👍👍

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q Před 9 měsíci +79

    የምር እኔም ካንቺጋ የደስታ ለቅሶ አለቀስኩ😢
    እንኳን ደስ አላችሁ የበረከት የፀጋ ህይወት ዘመን ይሁንላችሁ ዘመናችሁ በደስታ ይለቅ❤❤❤❤

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 Před 9 měsíci +1

      እኔም

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 Před 9 měsíci +1

      ማርያም እኔም ደስ ነው ያለኝ ☺️☺️☺️☺️☺️

    • @user-do6zs9lg7q
      @user-do6zs9lg7q Před 9 měsíci +2

      ለኛም እንደዚ በደስታ ሰርፕራይዝ የሚያድርግ ይስጠን😁❤

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 Před 9 měsíci

      አሜንንንንን ❤❤❤

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 Před 9 měsíci

      ​@@rosarose2433ደምሪኝ እህት

  • @ahlamahlam6251
    @ahlamahlam6251 Před 9 měsíci +160

    የመዳም ቅመሞች የረፍት እጀራ አላህ ይሥጠን❤❤❤❤❤❤

    • @SoSomo-sd9dp
      @SoSomo-sd9dp Před 9 měsíci

      አሚንያረብ

    • @user-bm3gl3fz7p
      @user-bm3gl3fz7p Před 9 měsíci +3

      እህህህህ እኝስ እኮ በጣም ነው የምናዛዚነው የጭቃ ቤት መስርት አቅቶኝ ይህው 11አመቴ ግጥም አለ

    • @user-xw8vd2ik4c
      @user-xw8vd2ik4c Před 9 měsíci

      አሚን

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c Před 9 měsíci

      አሜንንን

    • @user-ru6up4iv4k
      @user-ru6up4iv4k Před 9 měsíci

      امين يااااااارب

  • @user-ff8ns4tq1b
    @user-ff8ns4tq1b Před 9 měsíci +2

    ልጁ ራሱ ውበቱ ድምጹ ወንዳወንድነቱ አንደኛ ነው እስዋም ረጋ ያለች ደርባባ ናት ማሻ አላህ

  • @ariamdawit891
    @ariamdawit891 Před 9 měsíci +6

    ብዙ ልጆች ጨምራቹ የምታስተሙሩበት የምትድሩበት የምትደሰቱበት የደስታ የፍቅር እና የጤና ቤት ያርግላቹ ኣንተም ተባረክ

  • @woine123
    @woine123 Před 9 měsíci +173

    እንኳን ደስ ያላችሁ::
    እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ:: የተወለደውንም ለቁም ነገር ያብቃላችሁ::

    • @yoditagebremedhin4187
      @yoditagebremedhin4187 Před 9 měsíci +1

      The sales person looks like a monster

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 Před 9 měsíci

      እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍቅን ያብዛላችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🎉🎉🎉

    • @user-vi6zp6ow4j
      @user-vi6zp6ow4j Před 8 měsíci

      youtube.com/@user-ry2xl7zm3n?si=ImHQR0qy4m0pHmHB

    • @helengebre1684
      @helengebre1684 Před 8 měsíci

      enqan desss alachu ❤❤❤

  • @user-tk6ur9fw7u
    @user-tk6ur9fw7u Před 9 měsíci +26

    ጀግና ነህ ወላሂ 😢 ወንድ እንድዚህ በጣም ደስ ይላል አሉ እጂ ጫት እያላመጡ ውንድነታቸውን የሸጡ

  • @user-xs7mj6ue6p
    @user-xs7mj6ue6p Před 9 měsíci

    ሱራፌል በመጀመሪያ በማድነቅ ልጀምር ሀሳብህ ቆንጆ ነው ግን በእንደዚህ የሁለታችሁ ሀሳብ መጀመሪያ ብትመካክሩበት የበለጠ ፍቅርን መተማመንም ይጨምራል ለምሳሌ ገንዘብ ክየት አመጣህ ብላ ስትጠይቅ እምነትንም የማጉደል ስሜት ሆኖ ስለተስማኝ ነው በተረፈ ተባረኩ ልጃቹ በቁመት በጥበብ ይደግ❤❤

  • @user-ik7vx5hb1w
    @user-ik7vx5hb1w Před 9 měsíci +11

    የታደለች ሴት እፍፍፍፍፍ ኣረብ ሃገር ሴት ደሞ እድሜ ልክዋ ለፍታ ኣትመሰገንም በቤተሰብ ሆነ በቤልዋ😭😭😭💔

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w Před 9 měsíci +93

    የማዳምና የኢትዮጵያ ቅመሞች ሀሳባችን ተሳክቶ በሰላም ገብተን እግዚአብሔር በስደት ያሳለፍነዉን ነገር በብርታቱ የሚያስረሳን መልካም ባል ይስጠን አሜን

    • @melisatadese-yh4be
      @melisatadese-yh4be Před 9 měsíci

      አሜን😥👏

    • @Msxtube
      @Msxtube Před 9 měsíci

      ትክክል አሜን አሜን

    • @MekiaMehamed
      @MekiaMehamed Před 9 měsíci

      አሜን

    • @user-rn5jf8ry4n
      @user-rn5jf8ry4n Před 9 měsíci

      Amen🙏

    • @user-es2sj2tq4u
      @user-es2sj2tq4u Před 8 měsíci

      አሜን፫ ግን የኛ ሐሳብ መቸም አይሞላም እድሚያችን ነው የምንጨርስ ኧረ ሠለቸኝ 😢😢😢😢

  • @HabteAlganesh-zb8rd
    @HabteAlganesh-zb8rd Před 8 měsíci +1

    ሱራፉኤል እባክህ የሆነ ነገር ፕራንግ አታርገው ለጤናዋ ጥሩ አይደልም ሲበዛ ጎጂ ነው

  • @user-gc4sj2qx3t
    @user-gc4sj2qx3t Před 9 měsíci +145

    ያልታደልነው እማ ብር ብር እያሉ ያሰለቅሱናል እኳን በደስታ ሊያስለቅሱን 😢😢😢😢😢

    • @user-gp5rc8ec2q
      @user-gp5rc8ec2q Před 9 měsíci +6

      የኘነገር ተገዲኖይብሰል😢😢😢😢

    • @user-up1dq7vr7v
      @user-up1dq7vr7v Před 9 měsíci +2

      በጣምምምምምምምምምምምምምም

    • @almazalmaz1418
      @almazalmaz1418 Před 9 měsíci +2

      ልክ እንደኔ 😢😢😢😢

    • @user-fy7cu2ht9k
      @user-fy7cu2ht9k Před 9 měsíci +4

      እፍ ልክ ነሽ አሁንስ በጣም ደከመኝ
      ማርያምን

    • @user-po8wv7us1w
      @user-po8wv7us1w Před 9 měsíci +2

      ተከድኖይብሰል መቼታደልን ኡፍፍፍፍ አሁንስምርርርነውያለኚ

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so Před 9 měsíci +5

    ይህ ነዉ ባል ማለት መታደል ነዉ እንዲ አይነት
    ባል እድለኛ ነሽ ቆንጆ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 Před 9 měsíci +1

    ማሻአላህ የኔቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ የተረጋጋሽ ደርባባ አላህ ይጨምርላችሁ ሚስቱን የሚያስደስት የዘመናችን እንቁወንድ እዉነት ጀግናነህ❤❤❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 9 měsíci +1

    እርጋታዋ ያስቀናኛል የእውነት ድርብብ ያለች ሴት እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-cy8ir9qc3g
    @user-cy8ir9qc3g Před 9 měsíci +46

    ወይኔ ተቀደምኩኝ ጌታን በጉጉትእኮነው የምጠብቃቹ ሱሬ በጣምጎበዝወንድጀግናነህ 1❤ኝነውየሚለል በlikeአፍጥኑት ደሞ ባለቤትህ ሰትሰቅ ደሰትላለችእንካን ደሰአላቹቹቹ

  • @user-zw2mm1sw4r
    @user-zw2mm1sw4r Před 9 měsíci +44

    ዴስ ስትሉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቺሁ

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 Před 9 měsíci +3

    ምርጥ አባት ምርጥ ባል ነክ የምር ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Před 9 měsíci +2

    ሡበሃን አሏህ ለካ ኢሄ ቤት ሠዉን ያሥመረረ ነዉ ቤት ኪራይ አብሽሪ ብዙም አትጨነቁ እች ዱኒያ ለኛ ለበኒአደም ልጆች እች ምድር ኩትራት ነች እና አኳን ደሥ አላችሁ

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f Před 9 měsíci +198

    ❤❤እንኳን ደስአላቸ
    ለእኛም ለቆርቆሮ ያብቃን ስደት በቃ ይበለን ፈጣሪ😂😅😢

    • @temirseyid5776
      @temirseyid5776 Před 9 měsíci +10

      አይዞሽ ፈጣሪ ብዙአለዉ የኔ ቆጆ

    • @user-zz8rj9xc9r
      @user-zz8rj9xc9r Před 9 měsíci +6

      የጨቱም አልሳካ ብሎኝል ውነትሺን ነው የኔውድ

    • @maqaram8997
      @maqaram8997 Před 9 měsíci +1

      አበሽር ዉዴ

    • @TersytZelalem
      @TersytZelalem Před 9 měsíci +1

      ማስታወቂያ እንዳሆን

    • @zewdnesh-ph8tr
      @zewdnesh-ph8tr Před 9 měsíci

      😂😂😂😂

  • @FikrteWyohanns-bl4cd
    @FikrteWyohanns-bl4cd Před 9 měsíci +37

    ምርጥ ሚስት ምርጥ ባል ውዶቼ ስወዳችሁ ውስጤናችሁ

  • @har5156
    @har5156 Před 9 měsíci +1

    ባል ብሎ ዝም መሽአላ የመዳም ቅመሞች እየ ለኛም እንድህ ያለባል ይወፍቀን

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq Před 9 měsíci +2

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @user-ou1nb4xi7s
    @user-ou1nb4xi7s Před 9 měsíci +7

    የኔን አብሮ ማልቀሥ ምን ይሉታል እሥኪ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ዱዎአ እናድርግ ኑ አላህ የደከመ ጎናችንን በሰው ቤት የተሰቃየነውን ሥቃይ የሚረዳ አዛኝ ተከባካቢ ባል እድሰጠን ያረብ 😔😔😔

    • @add9654
      @add9654 Před 9 měsíci +1

      አሚንንንንያረብብብ

  • @freykahsay8738
    @freykahsay8738 Před 9 měsíci +9

    ባል ማለት ሱራፌዬል የአባትነት ጥግ ባንተ አይተናል❤❤❤❤❤ጤናና እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @rabiasaid9888
    @rabiasaid9888 Před 9 měsíci

    ልጁ አዋቂ ነው ማሸአላ አላህ ዮጨምርልህ ስበዛ ሙህር ሙሉ ሰው ነህ እሳ ይታያል እፊትህ ላይ አላህ ይጠብቃችሁ እኛ ስደት መግዛት አንችልም እዴ እሚቻለውስ እዴት ነው

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před 9 měsíci +13

    እንኳን ደሰ አላች ምረጥ ባል ከዚህ የበለጠ ነግረ ፈጣሪ ይሰጣችሁ አይለያች ❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Před 9 měsíci +31

    ❤❤❤እውነት በጣም ነው ያስደሰተኝ ❤❤እኔ የገዛው ነው የመሰለኝ😢😢❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 Před 9 měsíci +36

    ባልብሎ ዘምነዉ ምረጥባል እግዚሀብሄር ጤናናእደሜ እሰጥልሸ ለባልሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-it1xn3nr5c
    @user-it1xn3nr5c Před 9 měsíci +3

    በመጀመሪያ እንኳን ደስ አላችሁ
    መቀጠል ፋሲጋዬ በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር አመስግኚ 🤔
    ምክንያቱ ም የሚያከብርሽ የሚወድሽ ባል ሰቶሻል ሀብት ቢሞላ ቢትርፍ ፍቅርና አክብሮት ከሌለው ደስታ የለውም ገና ብዙ በረከት ይገባ ቤታችሁ ልጅሽን እንደምትከባከቢ ባልሽንም ተንከባከቢው አንቺም ብልህ ደርባባ ሚስት ነሽ ❤😁

  • @selam801
    @selam801 Před 9 měsíci +2

    ባል ማለት ልክ እንዳንተ አይነት ሰው ነው ሱራፌልዬ ጀግና ባል በተግባር ሚሰቱን ያሰደሰታል ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤

  • @User-rh8di
    @User-rh8di Před 9 měsíci +52

    በጣም ነው ደስስስስ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሑን ትዳራችሑን ይባርክላቹ ❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Před 9 měsíci +12

    እኔ እራሱ አስለቀሰቺኝ እውነት በጣም ነው ደስ ያለን ባል እንዲ ነው እግዚአብሔር የበለጠ ይስጣቹ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 9 měsíci +8

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ከፋሲካ ጋር 😅እንኩዋን ደስ አላችሁ የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ይባርካችሁ🙏በርቱልን የእናንተ ደስታ የኔ ደስታ ነው የራስ የመሰለ ነገር የለም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏🥰

  • @KurkawiYmamy
    @KurkawiYmamy Před 9 měsíci +4

    ጀግና ባል በተግባር ያሳያል ❤ በደስታ ያኑራችሁ

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Před 9 měsíci +12

    ፋሲካ መልክሽ እርጋታሽ ሳይሽ የአጎቴን ልጅ ትመስያለሽ እንዴት እንምወድሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
    እንዴት ደስ ይላል አስለቀሰችኝ እኔን እራሱ የደስታ እንባ ነዉ እንኳን ደስ አላችሁ ቤት በደስታ በፍቅር የምትኖሩበት ያድርግላችሁ ቤት ለቦሳ ❤❤❤❤

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if Před 9 měsíci +7

    የኔማር እርጉዝ ሆና እዛቢት እየሄደች ትቀመጣለች እያለ ሲያሳየን ውይ ማጣት ብየ ነበር ይህንን ላደርገ እግዛብሄር ይመስገን እኮን ደስ አላችሁ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 9 měsíci +3

    Congratulations! ብልህ ሴት ለቤቷ ነው የምታስበው በጣም ደስ ትላላችሁ ሱሬ ለቤተሰብህ የምታስብ ጎበዝ ባል እንደሆንክ ይሰማኛል ቤቱ አልቆ ለማየት ያብቃን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 9 měsíci +3

    እንኳን ደስ አላችሁ! ሁሉን ያዘጋጀው ግን እግዚአብሔር ነው!!!

  • @user-lb8wx1ql8w
    @user-lb8wx1ql8w Před 9 měsíci +12

    ሰው በኖረኝና በገዙልኝ ብየ ተመኘሁ በእውነት የገጠር ልጂ ነኝ እናት አባቴ የዋህና መልካም ሰወች ናቸው እንኳን እነሱ እኔም በቴክኖሌጂ ነው ማቀው😜

    • @HelenYrga
      @HelenYrga Před 9 měsíci

      ቢገዙልሽ ሰዉ ቢኖርሽ በጣም ያተርፋል አቆይተሽ ብሸጭዉ ብታከራይዉ የሆነች ልጅ በአመት መልሳ ስትሸጠዉ አራት ሚሊዬን አተረፋት

    • @user-lb8wx1ql8w
      @user-lb8wx1ql8w Před 8 měsíci +1

      @@HelenYrga አወ ማማየ ወላሂ በጣም ነው ምፈልገው የነበረ ግን ምን ዋጋ አለ ምኞት ብቻ ለሌላ ሰው አይባል አላህ ያዘነለት ሲቀር ሁሉም ከሀዲ ሆነ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 9 měsíci +23

    በጣም ጉበዝ ነክ እግዚአብሔር በፍቅር ይኑራቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 9 měsíci

    ሴቶች ንቁ ተነሱ ወንድን ስትመርጡ ቁመቱን መልኩን ንብረቱን አትዩ አትቁጠሩ ያ መጥፊያችሁ ምን አልባት ይሆናል!! የዚህ አይነት ልባም ጀግና ርህሩህ አክባሪ አፍቃሪ ወዘተ ተመልከቱ እስኪ!!! ልጅትዋም ብቻ አምላክ ነው ያጣመራቸው!! ይመስለኛል he is well educated ወጣት መሰለኛል:: በጣም ደስ የሚል ስብእና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረበት አክባሪ የፍቅር ሰው:: ፋሲካ ባልሽ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የቤትሽ እራስ ነው አክብረሽ በፍቅር ያዥው!! ለንስሐም ያብቃችሁ ደስ ትላላችሁ!!!!congratulation🎉❤love one another respect each others. ፀሎት ያስፈልጋል ሴቶች!!

  • @muke614
    @muke614 Před 9 měsíci

    ቤት ኪራይ የተወደደው አዲስ አበባ ነው ለምን እንደ እኔ ወደ ክልል አትመለሱም።የሀገሪቱ መዲና እንደመሆኑ እንዲያውም አልተወደደም ቤት ኪራይ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ኑሮ ውድ ነው።

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 Před 9 měsíci +4

    በጣም አስተዋይ ባልነው ያለሽ
    አበረታቺው ጀግና ነው ትለያለህ❤

  • @BelatuNega
    @BelatuNega Před 9 měsíci +13

    እግዚአብሔር ከዝህ የበለጠ ፍቅር ይስጣችሁ

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh Před 9 měsíci +1

    አንተ ጅግና ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ከባሌቤትህ ከልጅህ ጋር ተመኝሁላችሁ❤❤❤❤

  • @user-lm2qm9eg1r
    @user-lm2qm9eg1r Před 9 měsíci +24

    አደኛ ነኝ ዛሬ አላህ ሰላሙን ይመልስልን አገራችንን

  • @user-ti5sm1zh2f
    @user-ti5sm1zh2f Před 9 měsíci +8

    አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ባልነህ ፍቅራችሁ ይለምልም😢😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሂር ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ፋቅራችሁን የብዛው ለሲትልጅ ክብርለሜስታችሁ የሊላችሁ እስኪ ከዚህ ወድማችሁ ተማሩ በፍቅርያኑራችሁ❤❤❤❤

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd Před 8 měsíci +3

    ማሻ አላህ ፍቅራችሁ,በጣም ደስ ይላል ውብነው እኛንም በሀሎቻችን አላህ እደዚህ የመተሳሰብ የመዋደድ አላህ ያድርግልን ትዳራችንን ያረብ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 9 měsíci +17

    የኔ ቆንጆ ባለፈው ያንን ቤት አሳቀሀት ነበር ተባረክ ለቤት ጉጉት ያላት የኔውድ

  • @user-nt3xe5og6s
    @user-nt3xe5og6s Před 9 měsíci +13

    እንካን ደስ አላችሁ የኔ ምርጦች ጥሩ ባል ሚሰቱን በተግባር የሚያሳይ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን🙏❤

  • @user-iv2zj6cj5z
    @user-iv2zj6cj5z Před 8 měsíci +1

    ወንድም አለም ልበ ሙሉፍቅር መከባበር ካለ
    አላህ እገዛ ብዙ ነው
    መልካም ሴት ነሽ ይገባሻል
    ፍቅር እስከመቃብር ጥንዶቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤
    All family Happy ..

  • @ekramahmed8632
    @ekramahmed8632 Před 9 měsíci

    ልጇ ነዉ ምናምን ስትሉ የነበራችሁ ሀራምአለይኩም ማጠር አይወስጥም ዋናዉ ፍቅር ነዉ የሷ ደላ የሚያደርጋት ባል ፈጣሪ ሰቷታል ደላ አርጎ የሚያኖር አላህ ይጨምርላችሁ በትዳራችሁ

  • @user-gz2hn1zl2z
    @user-gz2hn1zl2z Před 9 měsíci +17

    ፈጣሪአይለያቹ የልጅልጅ የምታዩበት ይሁንፈጣሪአብዝቶ ይባርካችሁ

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 Před 9 měsíci

    ከአፍህ ሚወጣ ቃላት ደስየላል ተባረክ የኔውድ ስልሽ ተባረኩ ልጃቹም ያሳድግላችሁ እንደአይነት ባል ይብዙ ተባረኩ እግዘአብሔር አይለያቹ አዞሽ ደስይበልሽ አታልቅሺ መከባበር ካለ በረከት ይዞይመጣል

  • @user-pn6mh4sf3x
    @user-pn6mh4sf3x Před 8 měsíci

    ኧረ እኔ ቃላት አጣሁልህ ያአላህ እስኪ ለኛም በስዴት ላለን እህቶች ሷሊህ የሆነውን ባል ይወፍቀን

  • @rttrtt9381
    @rttrtt9381 Před 9 měsíci +19

    እረ ማሪምን እሰ መቸ ይሆን ከሰው ቤት 😭እሚገላግለን ፈጣ ለኛም ተመልከተን እደዚህ ሳይ በጣም እቀናለሁ ሁሉም ባገር ላይ ነው እሚምረው 🤲😢❤❤

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df Před 9 měsíci +11

    የሰዉ ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታ አይለያቹ ፍቅር ያጣመረዉ ማንም አይለየዉም ፍቅር እስከ መቃብር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 Před 9 měsíci +20

    እንኳን ደስ አላችሁ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ ❤❤❤

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Před 9 měsíci +4

    😢😢😢😢😢 እኛም ሀገር ሰላም ሆኖልን ያች የዱራ ሳር ቤት ፍቅር የሞላባት😢😢😢😢የኩበቱ ጭስ ማዘዉ ደስ የሚለዉ ናፈቀኝ ቆርቆሮዉ ይቅር ፎቁ ይቅር ብን የኑፃሃን መገደል መፈናቀል ፈጣሪ ይብቃቹህ ይበለን ሰዉ እረክሶ መሬት ገዘብ ሆናል

  • @user-hx7sq2dw9x
    @user-hx7sq2dw9x Před 9 měsíci +10

    ያረቢ እኛንም ሹፈን በዱላ እየመታ ፓራላዚይዚ የሚያረዉን ሳይሆን ቤት እየገዛ ሰርፕራይዝ የሚያደርገዉ ስጠን ያረብ የስዴት ኑሮ ደክሞኛል

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 Před 9 měsíci +15

    አላህ ትዳርችሁን ያማረ ያድርግላችሁ ብዙ ተባዙ መጨረሻችሁ ይመር አትገኙ ለኛም በሰው ሀገር ያላነው የተባረከ ትዳር አላህ ይስጠን ያረብ🤲🤲🤲

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq Před 9 měsíci +2

    አቤት ከእናቴ ውጪ እምቀናው በአንቺ ነው እማ እርጋታዋ ስርአትዋ ድምጽዋ 💐😍😘👏👏👏👍 በስላሴ ሁሉን ያደላት ሴት በፍቅር አርጁ ባቢንም እመቤቴ በጥበብ በሞገስ በበረከት ያሳድግላችሁ ብትታዩ እማትሰለቹ ውዶችዬ 💚💛❤️🕯🤲💐😘😍💪🙏

  • @mekdesbayue6310
    @mekdesbayue6310 Před 9 měsíci +4

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም 😢😢😢😢

  • @user-ty2ge4sf1l
    @user-ty2ge4sf1l Před 9 měsíci +46


    እንኳን ደስ አላችሁ የኔውዶች ❤️እኔንም አስለቀሰችኝ 😢😢

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 Před 9 měsíci +50

    ሠላም ሠላም ሠላም ይቀዲማልና ሠላም ካለ ሁሉም ነገር አለ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን አሚን እሚያስለቅስ ባል ሳይሆን እሚያለቅስ ባል ይወፉቀን በተለይ ስደተኛች አሚን በሉ

  • @user-qu7ko8zt6n
    @user-qu7ko8zt6n Před 9 měsíci +9

    ማነው እደኔ ሀገረ መግባት የሚፈራው 😢😢😢😢😢😢😮 በኑሮ ውድነቱ አይ እድል 😢😢😢😢 በስዴት መቅረቴ ነው 😢😢😢😢

  • @mesrtyoutube6522
    @mesrtyoutube6522 Před 9 měsíci

    ጀግና ባል የሚስቱ ሁሌም ደስታነው ፍቅራቹ በእግዚአብሔር የተሞላ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g Před 9 měsíci +75

    እናቷ የመረቋት እጅ ናት 🥰 እግዚአብሄር አምላክ ትዳራችሁን ይባርካላችሁ ❤❤❤❤

    • @user-ly4uq4cz9r
      @user-ly4uq4cz9r Před 8 měsíci +2

      Enem,temerkeyalehu,be,enate,ena,abate,menalbat,yemata,enjeraye,teru,yehonal,beye,asebalehu,

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq Před 8 měsíci

      ​@@user-ly4uq4cz9rመልካሙን ሁሉ ይስጥሽ ❤!

    • @user-vi6zp6ow4j
      @user-vi6zp6ow4j Před 8 měsíci

      youtube.com/@user-ry2xl7zm3n?si=ImHQR0qy4m0pHmHB

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 9 měsíci +54

    የኔም ፍላጎት ቤት ነው ከመኪና የቤት ኪራይ ያሳቅቃል ለኛ ለማዳም ቅመሞች እርፍ የምንልበት ፈጣሪ ያሰበልንን ሲሳይ ይስጠን

    • @madina3828
      @madina3828 Před 9 měsíci +3

      አሚንንንን

    • @mawaysh
      @mawaysh Před 9 měsíci +3

      ❤❤ በሔድሁበት አላጣሽ እስኪ ደምሪኝ ነይ ከቤቴ ደሥ ይበለኝ❤❤😂

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před 9 měsíci +2

      አሜን ትክክል ቤት ኪራይ ከሌለ መኪና ዝግ ብሎ መግዛት ይቻላል

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 9 měsíci +1

      @@mawaysh መጀመሪያ አሜን አትይም እንዴ ቤት ሰርተሻል መሰለኝ አንቺ😊 ደሞ ለመደመር መጣሁ❤️

    • @user-um2io6nv5m
      @user-um2io6nv5m Před 9 měsíci +1

      በጣም

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Před 9 měsíci +1

    የሰውልጂ ከሰራ ሁሉም ነገር ማግኘት ይችላል ግን በትዳር መተማመን መዋደድ መከባበር በፍቅር መኖር ከሁሉም በላይ ነውና በጣም ነውእማደንቃቹ ተባረኩ አርአያ ትሆናላቹ

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y Před 8 měsíci +1

    ሚገርመኝ የኔ ማልቀስ ከምር 😢😢😢ቃል አጣሁ ከምር ሴትንልጅ የሚከባከብ ሰዉ ስወድ በጣም መልካምሰዉነህ ጨምሮ ይስጥህ የኔ ቆጆ እኳን ደስ አለሽ 🎉እኳን አች እኔም ያለቀስኩ ጨረስኩት ብቻ አላህ ፍቅራችሁን ያስመሽላችሁ ዉለዱበት ክበዱበት ❤

  • @hautymola2358
    @hautymola2358 Před 9 měsíci +12

    ከዝይ በላይ ይገባችሀል ጠንካራ ናቹ

  • @Saif-dh3rl
    @Saif-dh3rl Před 9 měsíci +21

    እሥቲ እናተኳን አታልቅሡብን ልቤ እኳን ሥበብ አግቶ ዝብሎም አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል 😭😭😭ለናተግን ደሥ ብሎኛል ሁለት ምርጦች ❤❤

    • @judjjd644
      @judjjd644 Před 9 měsíci +1

      እኔም ስም ብሎ ነው እሚብሰኝ 😢😢😢😢

    • @mulunafakiwa2537
      @mulunafakiwa2537 Před 9 měsíci +1

      እኔም

    • @MlashKashsay-om7dc
      @MlashKashsay-om7dc Před 9 měsíci

      አይዞን ውድዎች ጥላታቹ ያለቅስ የምን ማልቀስ ነው ጦሳቹን ይዞ ይሂድ እግዚአብሔር ውስጣችን ያጠንክር ያበርታን😍

  • @Emebet-co9st
    @Emebet-co9st Před 9 měsíci +7

    እንኳን ደስስ አላችሁ ፊጣሪ በፍቅር እና በጤና ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meron7439
    @meron7439 Před 9 měsíci

    እውነት ለመናገር 4 ግዜ አየሁት በአለም ላይ ያለን ኢትዮጵያ እና ትውልደ ኢትዮጵያዊ ተባብረን እዳቸውን ብንዘጋላቸው ምን ይመስላችኋል ብዙ ደጋግ እኮ አላችሁ

  • @marye577
    @marye577 Před 9 měsíci +13

    መታደል ነዉ ፈጣሪም ሲሰጥ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv Před 9 měsíci +69

    ውጭ ሀገር ያለነው አይሳካልንም ሀገር ያሉት ይሳካላቸዋል ታድላችሁ ውለዱበት ክበዱበት❤

    • @KsaKsa-gm9mo
      @KsaKsa-gm9mo Před 9 měsíci +2

      አብ ሽር አላህ የሰከወል

    • @user-uk9ne7kw5o
      @user-uk9ne7kw5o Před 9 měsíci +1

      አቢሽር ቅርቢ ነዉ ተስፈ አለን

    • @user-cy6td2vn6u
      @user-cy6td2vn6u Před 9 měsíci +1

      አይገርምም

    • @TiringoBelete
      @TiringoBelete Před 9 měsíci +1

      አይዞሽ ውዴዋ ይሳካልናል ተስፋ መቁረጥ የለም 👍👍👍

    • @user-xi3ds9wd7n
      @user-xi3ds9wd7n Před 9 měsíci +1

      Ayezoshe wedey ande kene yalefelenale❤

  • @Sara_Jesus
    @Sara_Jesus Před 9 měsíci +6

    የኔ ማልቀስ😭 ጌታን አይለያችሁ የኔ ውዶች❤