11ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የ ( የዓይነስውሩ ድንገተኛ ገጠመኝና የነገ ህይወቱ)acount አቢሲኒያ ባንክ 50328139 አለማየሁ ተስፋዬ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ልጁን መርዳት ለምትፈልጉ acount 50328139 አቢሲኒያ አለማየሁ ተስፋዬ ገ/መስቀል

Komentáře • 3,2K

  • @eftahtesfasilase4230
    @eftahtesfasilase4230  Před 3 lety +469

    ልጁን መርዳት ለምትፈልጉ acount 50328139 አቢሲኒያ አለማየሁ ተስፋዬ ገ/መስቀል

    • @user-dw7tb6ue7x
      @user-dw7tb6ue7x Před 3 lety +24

      እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን እድሜህን ያርዝመው

    • @meronalazar1770
      @meronalazar1770 Před 3 lety +6

      Tesfay hawey Egziyabhare abezetoo yebarkik endante yalu ageligay yabezaw 🙏

    • @ethiopiaafrica2747
      @ethiopiaafrica2747 Před 3 lety +7

      ለምን ግን አትመልስልኝም

    • @kiyakiya5004
      @kiyakiya5004 Před 3 lety

      egzhaber yirdan

    • @danieldellina
      @danieldellina Před 3 lety +3

      ወንድም አካለ ወልድን በጸሎትህ አስበው .....ጠዋት ደውላለሁ

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety +153

    የኔ ጀግና የኔን አይን አዉጥቶ ላተ ነበረ መስጠት እኔስ አስለቀስከኝ እምዬ ማሬያም አይንህ ማብራት ትችላለች አወ ትችላለች አወ ትችላለች የጦጦዋ ኪዳነ ምህረት ትዳብስህ😭😭😭

    • @Cristina-oo6lu
      @Cristina-oo6lu Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @fnotehiwet5944
      @fnotehiwet5944 Před 3 lety

      Abet ehita yegna eko ayaym lgat enj yetshalew yesunew fitamawn yasmrlt enj endh atby esh wud

    • @rams615
      @rams615 Před 3 lety

      አሜንንንን😥

    • @senaitworku3952
      @senaitworku3952 Před 3 lety +2

      እውነትሽነው ሙሉ አካል እያለን ተግባራችን
      ባዶ ነን እመብርሀን ብርሀንክን ትመልስልህ

    • @zinshassefa4355
      @zinshassefa4355 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክት ያስማልን

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 3 lety +27

    ገና ከእናቱ ማህፅን አይነስውር ሆኖ የተወለደውን ያንን ምስኪን ልጅ ጭቃ ቀብቶ ያበራለት የድንግል ማርያም ልጅ አንተንም አይንህን ያብራልህ የኔ ጌታ በጣም ጎበዝ ነው እንዴት እንባዬን አፈሰስከው የመላእክትን ውብ ዝማራቸውን ያሰማህ መዳኒያለም ሁሌም ካንተ አይለይህ ኡራኤል መላክት ደሙን እየረጨ በምልጃው ይጠብቅህ አነጋገሩ እራሱ እሚያሳዝን ነው

  • @user-iw3qx4zp3o
    @user-iw3qx4zp3o Před 3 lety +181

    አቤቱ ልባችን ለታወረብን ፀለዩልን ሰት ልበ ብርሀን አለ😥😥😥😥

    • @helen7238
      @helen7238 Před 3 lety

      Mamhere bewnte tabrake egthabhre yrdaw fkrta maryam basdate nage

    • @Samsung-jd6bj
      @Samsung-jd6bj Před 3 lety

      Ewunt new

    • @user-xg8wz7ge2v
      @user-xg8wz7ge2v Před 3 lety

      አሜን፫ በውነት

    • @chynaasmelash3532
      @chynaasmelash3532 Před 3 lety

      Amen Ame Amen

    • @user-dt3nu8pl2g
      @user-dt3nu8pl2g Před 3 lety

      እውነት ነው እያየን ያላስተዋልን ለእኛ ነው ፀሎት የመያስፈለገን እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን
      በእውነት ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማለት

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 Před 3 lety +181

    እባካችሁ ግጥም እና ዜማ የምትሰሩ ሰዎች ይህን ልበ ብርሃን የሆነ ልጅ እርዱት ወደፊት አምጡት በእግዚአብሔር ታገኙታላችሁ

    • @user-yh4lt7cf4c
      @user-yh4lt7cf4c Před 3 lety +5

      በትክክል እመቤቴን ድምፁ እራሱ በስመአብ መታል ነው

    • @zekariasgebire1157
      @zekariasgebire1157 Před 3 lety +5

      እኔ በግጥም ላግዘው እችላለሁ አድራሻውን ከአገኘሁ...

    • @user-ei3es3uv2p
      @user-ei3es3uv2p Před 3 lety +2

      @@zekariasgebire1157 ስልኩ፡እዛው፡ተፅፋል

    • @zekariasgebire1157
      @zekariasgebire1157 Před 3 lety +3

      @@user-ei3es3uv2p አመሠግናለሁ አግኝቸዋለሁ

    • @kalkidanadmas760
      @kalkidanadmas760 Před 3 lety

      Ewunet new erdut Melkam dmits new

  • @etsegenetyirdaw5067
    @etsegenetyirdaw5067 Před 2 lety +4

    አምላክ ሆይ እንደ ልቡ አይኑን አብራለት የሚሳንህ የለምና ለመምህሩም የልቡህ ይሙላ ተባረክ ተመስገን

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 Před 3 lety +63

    ምነኛ መታደል ነው ! በአካል ሙሉ ሆነን እንኳን ቅዱስ ቁርባን ንስሃ መግባት አቅቶናል 😭😢:: ማስተዋልን ይስጠን ለመምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ ፀጋውን ያብዛልህ 😇🙌

  • @trasitarasi3784
    @trasitarasi3784 Před 2 lety +4

    ማን ያውቃ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ብርሐኑን ይሰጠው ይሆናል አመስጋኝ ልጁን ይፈወሰው አሜን ልበ ብርሐን አድረጎ ፈጠሮታል አገልጋዩ ይን ዘድ ምሕረትን ይስጠው ኤሜን

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን መምህር ጋር ውሰዱት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እንዴት ደስ ይላል ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ አሜን ♥

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 Před 3 lety +138

    እራሴን ከዚህ ልጅ አወዳድሬ እራሴን ጠላሁት። ሙሉ አካል አለኝ እርቦኝ አላውቅም ግን እግዚአብሔርን አመስግኜ አላውቅም

    • @user-dx3yy8uh5e
      @user-dx3yy8uh5e Před 3 lety +3

      እውነት ነው ፡ እየሠራን እየበላን ሙሉ አካል ሠቶን እግዚአብሔር ን አናመሠግንም

    • @user-yu2ux7mx6i
      @user-yu2ux7mx6i Před 3 lety +1

      እኔም ከንቱ ነንኮ ጌታን

    • @user-rt1gl3xo8y
      @user-rt1gl3xo8y Před 3 lety

      እኔምም

    • @user-ey9xk2mz5w
      @user-ey9xk2mz5w Před 3 lety

      እኔም ፈጣሪ ልቦና ስጠን ስጠኝ

    • @user-xm1sz1ur7z
      @user-xm1sz1ur7z Před 3 lety

      ጊዜው አሁን ነው

  • @alali9477
    @alali9477 Před 3 lety +53

    ዘመንህ ይባርክ ይቀድስ እግዚአብሔር ወንድማችን የጴጥሮስን አይንን ያብራ አምላካችን ያንተ አይን ያብራልን አሜን፫

  • @milesethiopia8933
    @milesethiopia8933 Před 3 lety +71

    የኔ ወንድም አንተ አይንህም ባያይም ልብህ ብርሃን ነው ወዮልኝ ለኔ አይኔ እያየ ልቤ ለታወረው የስጋ ፍቃድ ለገዛኝ
    እመ ብርሃን አይን ታብራልህ🙌

  • @wubetwubshet4138
    @wubetwubshet4138 Před 3 lety +31

    ዘምሮ እስከሚጨርስ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምን አይነት መታደል ነው ። 😭😭😭😭❤

  • @user-pc7el5wu6i
    @user-pc7el5wu6i Před 3 lety +41

    መምህር ተስፋይ እንዴት ያልክ ደግ ሰው ነህ ወላዲተ ኣምላክ ትጠብቅህ

  • @user-ci8rs1eh3w
    @user-ci8rs1eh3w Před 3 lety +61

    እኔስ የከንቱዎች ከንቱ መሆኔን አሁን በደምብ አየሁት 😭😭😭ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏እኔ ሙሉ አካሌን ይዘ መማረር ነው ስራየ 😭😭😭አንተ ደሞ የሄ ሁሉ ውጣ ውረድ አልፈህ መመስገን ነው ስራህ 🙏🙏ምንዋ ከንቱ ነኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Asratshow6
      @Asratshow6 Před 3 lety

      ewunte ehetaa enme anda ache nagnl gen sila hulme negar egzabher yemsgan

    • @lemlemfikire6854
      @lemlemfikire6854 Před 3 lety

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ይርዳሽ

    • @ytrea7942
      @ytrea7942 Před 3 lety

      ትክክል

  • @bhcon854
    @bhcon854 Před 3 lety +42

    መምህር ተስፋየ እመብርሀን ትባርክህ ትጨምርልህ እደሜ ጤና ትስጥህ። ለኛም በርከት ነዉ ወለተ ጊወርጊስ

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f Před 3 lety +19

    ኡፍፍፍፍፍፍ አንተን አይቼ እራሴን ወቀስኩኝ ምንም የማልጠቅም የማልረባ ሰው ነኝ ሙሉ አካል ይዤ ጌታን አለማመስጌኔ ባዶነት ተሰማኝ 😪

  • @yusgsh6416
    @yusgsh6416 Před 3 lety +9

    እጅግ ልቤ ተሰበረ ከልብ ልብስ ከምግብ ምግብ ከመኝታ መኝታ እናማርጣለን አቤቱ ይቅር በለኝ

  • @Sarasara-vk4bs
    @Sarasara-vk4bs Před 3 lety +341

    መምህር
    የባንክ አካውንት ቁጥር ካለው ሺር አርጉለት በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እንርዳው

    • @mesert834
      @mesert834 Před 3 lety +11

      አወ እድንረዳው

    • @redeactef
      @redeactef Před 3 lety +7

      አዎ ጥሩ ሐሳብ ነው እንርዳው።

    • @nadiethio670
      @nadiethio670 Před 3 lety +3

      አሜን ወልደ ሜካኤል

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገንእ።እሜንን ።ድንግል።ማርያም።ስምእንርዳው።መምህር

    • @user-tr3ek8yd1t
      @user-tr3ek8yd1t Před 3 lety +4

      አካውንቱ ተፅፋል እኮ ገጠመኝ ከሚለው ፅሁፍ ቀጥሎ እዩት አቢሲኒያ ባንክ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Před 3 lety +74

    እኔ ሙሉ አካል አለኝ አንድ ቀን ግን ፈጣሬን አመስግኛዉ አላቅም በአንት ውስጥ እራሴን ሳይዉ ምንም የማረባ ከንቱ ነኝ
    ወንድማችን አይነ ልቦነሽን ያብራልሽ ብለህ ፀልይልኝ ወለተ መድህን

    • @yamagest2151
      @yamagest2151 Před 3 lety +2

      ኮረናዉ ለቀቀሽ ማምየ

    • @user-xz1wz4po8w
      @user-xz1wz4po8w Před 3 lety +1

      @@yamagest2151አዉ እህት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የማመስግነው እግዚአብሔር ያክብረልኝ

  • @user-pz7ly8sx1f
    @user-pz7ly8sx1f Před 3 lety

    ወለተ ገብርኤል
    ወለተ ሰንበት
    አስካለ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    ሀይል ሚካኤል
    ሀይል ገብርል
    አፀደ ማርያም
    የኔ ወንድም በጸሎትህ አስበን
    ፀጋዉን ያብዛልን እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @meklityedngllij4462
    @meklityedngllij4462 Před 3 lety +90

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የበርጦሚዎስን አይን ያበራ አምላክ አይን ብርሃንህን ይስጥህ አሜን፫
    እኔስ ምንኛ ጎስቋላ ነኝ😥😥😥

  • @alextigis7706
    @alextigis7706 Před 3 lety +69

    በጣም ነው ልቤን የነካአው ማን ያውቃል አይኑ ሊበራለት ይችላል ለእግዚአብሄር ምን ይሳነዋል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před rokem

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን የጴጥሮስን አይን ያበራለት አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ያንተንም አይን ያብራልህ አሜን ፫

  • @user-bt6fg8ns1i
    @user-bt6fg8ns1i Před 3 lety +165

    ከወደኩበት ተነስቼ ያየኝን አምላክ ባይኔ አይቼ😥😥😥 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እረ እኔስ ምንኛ ከንቱ ሰዉ ነኝ

    • @hiretabirhanedengelemareya1929
      @hiretabirhanedengelemareya1929 Před 3 lety +1

      er btami uey selmayeneger setotatew Eigizabher yemesgen

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +3

      🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +2

      Egziabher yimarh 🙏🙏🙏👍👍👍

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +2

      Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +2

      Love you 😍👏👏👏👏👏👏👏

  • @orthodoxtewahidomezmur2156
    @orthodoxtewahidomezmur2156 Před 3 lety +54

    ልጅን በመርዳት የኦርቶዶክስ ሀላፊነታችን እንወጣ አግዚአብሔር የልብህን ይሙላልህ ወንድም !🙏

  • @tamertaaimawdo5964
    @tamertaaimawdo5964 Před 3 lety +9

    ከአይን ብርሐን የልብ ብርሐን ይበልጣል አምላክ ይመስገን

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 Před 3 lety +22

    ቸሩ መድሀንያለም ከናቱ መሀፀን አይነስዉር ሆኖ የተወለደዉን ምስኪን ነዳያን ምራቁን ጭቃ ቀብቶ እዳበራለት ያንተንም ይዳብስልህ ወድማችን ወለተ አማኑኤል ብለህ በፀሎት አስበኝ

  • @aselefassefa3948
    @aselefassefa3948 Před 3 lety +50

    በጣም ይገርማል የልብ ብርሀን ተሰቶሀል። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @tsehaynega7675
    @tsehaynega7675 Před 3 lety +43

    በእውነት የሚገርም ልጅ ነው።እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን እመብርሃን ከነ ልጅዋ ትከተልህ ወንድሜ።

  • @bayutube582
    @bayutube582 Před 3 lety +19

    አቤቱ ጌታሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ መገድህንም ምራኝ😢😢ከኔ የበረታችሁ አደራ አስቡኝ በፆለታችሁ ወለተ ማርያም

  • @tesgalove1835
    @tesgalove1835 Před 2 lety +10

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ኣይነ ልቦናዮ ክፈትልኝ ኣሜን
    ዝማሬ መላእክቲ ያሳማልኝ ወንድማችን

  • @amaamm775
    @amaamm775 Před 3 lety +34

    እመቤቴ ትጠብቅህ አተስ አይንህን ነው ለኛ ለልበ ስውሮቹ በፀሎትህ አስበን ወለተ ማሪያም ወለተ መድህን በፀሎትህ አስበን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 3 lety +91

    በጣም ደስ ይላል የልብ ብርሀን ተሰቶታል ደሞ ማን ያውቃል አይኑ ይበራል አድቀን ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

    • @asnakecharegakorsawl6504
      @asnakecharegakorsawl6504 Před 3 lety

      አሥካለ ማርያም

    • @telljtell7525
      @telljtell7525 Před 3 lety

      አዎ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አይን የሌለውን ሰው ምን ትፈልጋለህ ብሎ እግዚአብሔር ሲጠይቀው ማየት እፈልጋለው አለው እርሱም አይኑን አበራለት

    • @user-uo3zd4yb7x
      @user-uo3zd4yb7x Před 3 lety

      @@telljtell7525 በፅሎት አስበን

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Před 3 lety +10

    የኔ ጌታ እንባዬ ፈሰሰ ይች ዓለም የልብህን ብርሀን አልከለከለችህም😭😭😭😭
    ምናለ ልብሱን ባጠብኩለት…ትግስት ሞላ(ወለተ ኪዳን) በጸሎት አስበኝ ባባዬ በከፋ በከሐዲ አለም የምኖር ደካማ ነኝና😭😭😭😭😭😭

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z Před 3 lety +27

    😭😭መምህር ግጥም ዜማ ስጠው ድምፁ ሲያምር😭😭😭
    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
    ከወደቁበት ተነስቼ
    የአየኝን አምላክ በአይኔ አይቼ
    ለኑሮየ ያልኩኝ ቀና አልኩና
    በጌታ ማዳን ልቤ ፀና
    እግዚአብሔር ፬ ማንነቴ ለእኔ ክብር
    ወይኔ ወንድሜ ወልደዮኃንስ የአንተ ልብ ንፁህ ነው ከምንም በላይ ስንቱ ደግሞ ነጭበነጭ ሁነው ጥዋት ቅዳሴ ማታ ጠንቌይ እየሄዱ የይስሙላ ኑሮ ከሚኖሩት አንተ ትበልጣለህ ኡኡኡኡ ስንቱ ከአልጋ ላይ አልጋ ይቀያይራል ስንቱ ልብስ ጫማ ምግብ ያማርጣል ሌላው ሜዳ ወድቋል እግዚኦ አቤቱ ይቅር በለን ስንቱ ሚሊነር አለ ኦርቶዶክስ ምዕመን ግን ለምን እያዩ ዝም ይላሉ አይዞህ ወንድሜ 😭😭😭😭😭እግዚአብሄር ቀን አለው እስከአሁን የጠበቀህ አምላክ እሱ ያውቃል ወይኔ ወንድማለም ኡፍፍፍፍ
    አመተስማዕት
    ገብረህይወት
    ሐብተፅዮን
    ወለተሚካኤል
    ወለተኢየሱስ
    ወለተሐዋርያት
    ገብረህይወት በጾሎት እስበን

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 3 lety +20

    እፁብ ድንቅ የሆነ ድምፅ
    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን🙏🙏🙏

  • @banchgelaw1607
    @banchgelaw1607 Před 3 lety

    እግዛብሄር ካተ ጋር ይሁን በፀሎት አስበን
    ወለተ ማርያም
    ወለተ አማኑኤል
    ሀይለ ማርያም
    ገብረየስ
    ወለተ ማርያም

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +89

    እንዴት ያምራል ድምፁ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን የአብርሀሙ ስላሴ አይነብርሀንህን ያብራልህ አሜን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

      Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👍👍👍

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

      Weldg and hvlet welethah 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

    • @shewayeabuchu7946
      @shewayeabuchu7946 Před 3 lety +2

      እግዛብሄርአይንህን ያብራልህወንድሜ መምህርተስፋዩ እግዛብሄርይባርክህለልጄ ወልደስንበት ብለህ በፅሎት አስበው

    • @pezapet411
      @pezapet411 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜንን

    • @hanihahaniha602
      @hanihahaniha602 Před 3 lety

      አሜን ፫

  • @yimesgenmorka9478
    @yimesgenmorka9478 Před 3 lety +33

    ይህንን መስማት በራሱ መታደል ነው። ገ/እግዚአብሔር እያላችሁ አስቡኝ።

  • @user-kq9zw2mo7k
    @user-kq9zw2mo7k Před 3 lety

    ወለተ ማርያም በፀሎት አስበኝ እመቤቴ ማርያም አይንህን ታብራልህ

  • @edenlij5965
    @edenlij5965 Před 3 lety +44

    ፀጋውን ያብዛልህ
    በፅሎትህ አስበኝ
    ወለተ ተክለሃይማኖት ብልህ

  • @helenbraids8901
    @helenbraids8901 Před 3 lety +23

    ድምጹ ሲያምር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣እንደነ ገብረ ዩሐንስ ትልቅ ዘማሪ ትሆናለህ 🙏

  • @yaredson1668
    @yaredson1668 Před 11 měsíci

    ልበ ብርሀን ነው።እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክ።ገብረ ማርያም፣ወለተ ማርያም፣ብርሀነ መስቀል፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ ተክለ ሀይማኖት፣ወልደ ሩፋኤል፣አምኃ ስላሴ በፀሎት አስበን

  • @besthuawei414
    @besthuawei414 Před 3 lety +9

    በእንባ ነው የጨረሥኩት ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን ከዚሕ የበለጠ ደረጃ ደርሦ እንድናይ የቅዱሣን አምላክ ይፍቀድ አሜን ጸጋውን ያብዛልን

  • @user-zf3qj9kp8d
    @user-zf3qj9kp8d Před 3 lety +12

    ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ፀጉኡ ይብዛሕ ቅዱስ እግዚአብሔር ኣምላክ ክቡር ሓውና መምህር ተስፋየ ዕድመን ጢዒናን ይሃቡኩም ቅዱስ እግዚአብሔር ኣምላክ አሜን አሜን አሜን👏👏👏➕

  • @user-rf3wz4vx4h
    @user-rf3wz4vx4h Před 3 lety +22

    ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይድረስልህ የኔ ወንድም አቤቱ ጌታሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ

  • @user-mw3px2pz8e
    @user-mw3px2pz8e Před 3 lety +45

    በጣም የሚገርመኝ ነገር አይነ ስውሮች ልቦናቼው
    ብርሀን ነው።የሚያምር ድምፅ አለክ ወንድሜ😢

  • @kassayewubbie5676
    @kassayewubbie5676 Před 3 lety +36

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ።

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 Před 3 lety +2

    አይን እያለን ልባችን የተደፈነ ስታችን ማስተዋል ይስጠን

  • @aassddfaassdg7151
    @aassddfaassdg7151 Před 3 lety +4

    የእኔ አባት እግዚብሔር የውጭ ብርሀንህን የከለከለህ ለበጎ ነው ይህን ክፉ ዘመን አለማየት መታደለ ነው የእኛ አይን መኖሮ ለጥፋት ነው የዳረገን ምክንያቱም የውስጥ አይናችን የታውረ ስለሆነ አንተ ግን በጎዳና ውስጥ ሆነህ በትጋት አምላክህን ታመስግናለህ የሚገርም ነው አሁንም እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @user-mi9wr3ci2s
    @user-mi9wr3ci2s Před 3 lety +12

    በእውነት እኔ አይናችን እያየ ታውረናል ብዙ ነገር አስተምሮናል እኔ ብዙ ግዜ አማርራለሁ ግን ይህን ሳይ በጣም ያዘንኩት አምላኬን አይነ ልቦናዬን ይክፈትልን ለወንድማችን ዝማረ መላይክት ያደማልን ወለተ ማርያም እባላለሁ በፅሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-xx2fv1fc9y
    @user-xx2fv1fc9y Před 2 lety +1

    አቤቱ መድሀኒአለም ልባችን ለታወረብን ልቦና ስጠን ወንድማችን እመአምላክ ትጠብቅህ አስበኝ በፀሎት ሁለተ እየሱስ

  • @hewitzeleke7490
    @hewitzeleke7490 Před 3 lety +18

    በእውነት ለመምህራችን እድሜ በፀጋ ያቆይልን
    ወንድማችንም ፀጋውን ያብዛልህ እኔን ሀፃያተኛዋን ወለተሰላሴ በፆለት አሰበኝ

    • @kabiabi7575
      @kabiabi7575 Před 3 lety

      ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 Před 3 lety +95

    እኔም ሰው እባላለሁ ካንተ እኩል። ምን አለ ያንተን የልብ ብርታት ሩቧን ቢሰጠኝ

  • @amaamm4692
    @amaamm4692 Před rokem

    አሜን እኔን ሀጣተኛ አሰበኝወድሜ ወለተ ቂርቆሰ በጦለት አሰበኝ😢😢😢🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @tube3009
    @tube3009 Před 3 lety +8

    😭😭😭😭😭😭😭 እኛ ሙሉ አካል እያለን ስንቱን እናዎራለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የቂር ይበለን ብርሃንን ያብራልክ የኔ ዎንድም ⛪️🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ!

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Před 2 lety +1

    እምየ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትማርልን ወድሜ አለምየ አይ እሽ ለበረከት እንርዳ ወገኖች 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @ayateethio8808
    @ayateethio8808 Před 3 lety +18

    😭😭😭😭😭😭 በጣም ልብ ይነካል እያየን ምንም አልተጠቀምንበት ግን ከረዳነው እንደሌሎች ሁሉ ዘማሪ ይሆናል

  • @ejigayehuwoldeyesus6808
    @ejigayehuwoldeyesus6808 Před 3 lety +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏 😭😭😭😭😭😭😭አቤት ብርታት አቤት ጥንካሬ አጎደልክብኝ ብለህ ሳታማርረው ለሆነብህ ሁሉ አመስገንከው መመረጥ ነው 🙏 የታደለች ነብስ

  • @user-wi3rp2nd1v
    @user-wi3rp2nd1v Před 2 lety +1

    አሜን በውነት መታደልነው የልብ ብርሀን ይበልጣል ከአይን ብርሀን የሁላችንም ልብ ያብራልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያጽናህ በጾሎት አስብኝ ወለተ ዮሀኒስ

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z Před 3 lety +7

    ኦ አምላኬ አንተ ኢቅር በለኝ ስንቶሆቻችን ነን ጤና ስቶሆ እጅ እግር ኖሮን ፈጣሪን የምናማርረው ተመስገን አድርገህልኛልና ለዘላለሙ አመስግንካለው አምላኬ ሆይ

  • @maremare3791
    @maremare3791 Před 3 lety +9

    በረከት ይደርብን
    ፍቅርተ ማርያም
    ሀይለ ማርያም
    ተስፋሚካኤል
    ሀይለ ዮሐንስ

  • @YamrotAbba
    @YamrotAbba Před 3 měsíci

    አሜን,አሜን,አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,ሁለተሰንበት

  • @fitsum8323
    @fitsum8323 Před 3 lety +6

    እሱ ሳይሆን እኔ ነኝ እውሩዋ እመብርሀን ታበርታህ

  • @selamhabtam8045
    @selamhabtam8045 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን አሜን ዝማሬ መላዕከት ያሰማልን🤲🤲🤲
    ከኔ የበረታችሁ አሰቡኝ በጾለታችሁ
    ወለተ ተክለሀይማኖት

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Před 3 lety +1

    *_እግዚአብሔርን አመስግኑ ቸር ነውና_*
    _ምህረቱ ለዘላለም ነውና_
    *_እግዚአብሔርን አመስግኑ ቸር ነውና_*
    _ምህረቱ ለዘላለም ነውና_
    *_እግዚአብሔርን አመስግኑ ቸር ነውና_*
    _ምህረቱ ለዘላለም ነውና_🕯🤲🏻

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 3 lety +32

    ሁፍፍፍፍ በጣም ልብ ይነካል ደሞ ደስ የሚለው እዲህ ሆኖ ይቆርባልም አምላኩን ያመሰግናል መምእር ተስፋ ስላሴዬ እድሜዬ ጤና ይስጥክ

    • @rozaa11roza15
      @rozaa11roza15 Před 3 lety

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 Před 3 lety +14

    _ከወደኩበት ተነስቼ_
    _ያየኝን አምላክ ባአይኔ አይቼ_
    _በጌታ ማዳን ልቤ ፀና_
    _ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ለታላቅ ክብር ያብቃክ መምህር በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያቆይልን_

    • @user-of8gj2di6n
      @user-of8gj2di6n Před 3 lety +1

      ለኑሬዬ አልኩኝ ቀና አልኩና ከሚለው በሆላ በጌታ ማዳን ልቤ ፀና

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ወደሱ ስማፀን አላሳፈረኝም ዝማሬ መላክት ያሰማልን. አባት ድምፅ

  • @user-wt2ql1vz5r
    @user-wt2ql1vz5r Před 3 lety +6

    በእውነት ልብ እንጅ ኣይን ኣያይም የምባል ኣሁን ኣወቅኩ እኛ ኣይነን እያየ ኣንድ ነገር ስትጎድለን ለጌታችን እናማርራለን😭😭😭 ዝማረ መላእክት ያስማልህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏 እኔም ወለተ ማርያም ብለህ ኣስበኝ

  • @user-qf3cf8fy4q
    @user-qf3cf8fy4q Před 3 lety +11

    እዉነት እራሴን ጠላሁት ደካማ ሰነፍ ነኝ ምናይነት መታደልነዉ ሳይጎልብኝ ለማማርረዉ ለኔ አምላኬሄ ልቦናስጠኝ ወለተ እየሱስ ብለህ በፀሎትህ አስበኝ ሲያምር ደሞ

  • @user-me1bm5us5e
    @user-me1bm5us5e Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እኔቃላት የለኝም ሙሉጤናይዠ እግዚአብሔር አማርራለሁ ፀጋውን ያብዛህ ቸሩ መድሃንያለም በእውነት

  • @joannag9928
    @joannag9928 Před 3 lety +15

    በጣም እራሴን እንድመረምር የረዳኝ ።እግዚአብሔር ያንተን ጽናት ለሁላችንም ይስጠን ።እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል ወንድማችን።አቤት ድምጽ ቃለህይወት ያስማልን።

  • @metagesasemare4093
    @metagesasemare4093 Před 3 lety +16

    ወንድማችን አንተን ያበረታ አምላክ እኛንም ያበርታን አምላክ ቅድሳን ከሁላችንም ጋር በፀሎትህ አስበኝ ሐመረ ድንግል

  • @medhanitbetseha2881
    @medhanitbetseha2881 Před 3 lety

    አጥንትን የሚያለመልም የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን በፀሎትክ አስበኝ ወለተ ማርያም እባላለሁ በተለየይ በቅዳሴውን ሲያመሰግን ነብስን ያድሳል

  • @sarahlema4184
    @sarahlema4184 Před 3 lety +7

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት ከፈጣሪ ታገኘዋለህ መልካም ስራ ለራስ ነው ተባረክ. በጣም የሚያሳዝን ጀግና ወድማቺን ነው

  • @user-bx9oq2rl9w
    @user-bx9oq2rl9w Před 3 lety +14

    በእውነት ከኛ ይልቅ እሱ ነው የሚያየው እኔ አይን ቢኖረኝም ልቤ እውር ነው የቆሸሽኩኝ ፈጣሪየን ያስቀየምኩ በደለኛ ነኝ በፀሎትወ ያስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @messimessi1800
    @messimessi1800 Před 3 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን ይህ ጽናት ከ እግዚአብሄር ብቻ እንጂ ከማንም አይደለም ።መምህር እግዚአብሄር የአጉልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    እውነት ምን ብየ መፃፍ እንዳለብኝ አላውቅም. ብቻ. የአንድየ እናት. ሁሉን ማድርግ ትችላለች አይንህን ታብራልህ እራሴን ጠላሁት ባዶ መሆኔ አሁን ገባኝ. ወንድሜ. የልብ ብርሀን ስጥቶሀል. እግዚአብሔር አምላክ. ይጠብቅህ.

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 Před 3 lety +4

    በጣም ያሳዝናል አቤት የፈጣሪ ስራ ይህን የመሰለ ድምፅ ይዞ እንዲህ መዉደቅ ፣ ልበራ ነዉ ወንድሜ ። እግዝያብሄር ይጠብቅህ

  • @jgdyiifehtdjuddt5411
    @jgdyiifehtdjuddt5411 Před 4 měsíci

    እግዚኣብሔር ይጠብቅህ በፆሎትህ ኣስበን ወድሜ
    ወልደ ሚካኤል
    ወለተ ሚካኤል
    ኣፀደ ማርያም
    ወለተ ሰንበት
    ወለ ጅወርግስ
    ገብረ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    ወለተ ኣማንኤል

  • @tigistmamo954
    @tigistmamo954 Před 3 lety +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! ልብ ይነካል ይሄ ለኛ የልቦናችን አይን ለታወረ ትልቅ ትምህርት ነው
    አይዞህ በእግዚአብሄር አይን ታይተሀል ብሩህ የሆነ ዘመን ከፊትህ አለ።

  • @senaitworku3952
    @senaitworku3952 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እመብርሀን ብርሀንክን ትመልስልህ
    በአንተ አይነት ሰው እራሴን እኔ ከንቱ ነኝ።

  • @user-ov7lb4bs5v
    @user-ov7lb4bs5v Před 3 lety +1

    ወለተ መድን አና
    ወለተ ትንሣኤን በፀሎት አሥበን አመቤቴ ቅድሥት ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @emano5974
    @emano5974 Před 3 lety +5

    እመቤቴ ማርያም ይልብህን መሻት ትፈፅምልህ
    ምን እሚሳነው የለም አይዞህ አንድ ቀን ብርሃ
    ንን ያደርግልሀል

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g Před 3 lety +7

    አይነ,ብርሀንህ,ይሥጠህ,,ጀግናነህ,ወዴማችን,በፀሎት,አሥብኝ,ወላተ,ማረያም

  • @hanawubshet1681
    @hanawubshet1681 Před 2 lety

    የብርሀን እናት ወላዲተ አምላክ አይንህ ታብራለህ ወንድሜ አይነ ልቦናህ የበራነው ወዮለኝ ለኔ አዬኔ እያዬ አይነልቦናይ የታዎረው የአለም ፍቃድ ለገዛኝ ወዮልኝ

  • @mesert834
    @mesert834 Před 3 lety +11

    እፍፍፍፍ በእንባ ነው የጨረስኩት ወንድሜ እግዚአብሔር ልብህን ብርሀን ሰጦሀል እኔ ግን ምን አይነት ሰው ነኝ

    • @monabaaa4977
      @monabaaa4977 Před 3 lety +1

      ፀዳለማርያምበሎትትአስብኝ

    • @mesert834
      @mesert834 Před 3 lety

      @@monabaaa4977 እግዚአብሔር ያስብሽ እናት

  • @ethethiopia4955
    @ethethiopia4955 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን
    ወንድሜ ልብህ ብርሀነው ፈጣሪ ባለው ቀን አንድቀን በጁ ይዳስህ

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 Před 3 lety +1

    እግዛብሄር መምህር ልጆጅህን ከክፎ ነገር ይጠብቅልህ አሜን🙏🏾 ወንድም አይዞህ በእግዛብሄር ተስፋ እትቁረጥ, እባክህን ወለተ ሥላሴ ብለህ ልጄን አስብልኝ አሜን ::

  • @user-gu5kv6dk2z
    @user-gu5kv6dk2z Před 3 lety +6

    እግዚአብሄር ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶን አናመሰግንም እናሳዝናለን በእውነት ወንድማች ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሁላችንም እንርዳው በረከትህ ይደርብን
    ወለተ ሰመዓት
    ገብረ እግዚአብሄር
    ገብረ ሀና🙏

  • @user-ei9rx8hv9y
    @user-ei9rx8hv9y Před 3 lety +14

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ
    አይዞህ ከጎንህ ነን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Před 2 lety

    በውነት ፈጣሪ ሁሌም ከኛጋር ነው አብዝቶ ይጠብቅህ በቤቱ ያኑርህ
    እህተ ገብርኤል
    ፅጌ ማርያም ፅጌ መርረያም ሀብተ ስላሴ ሀይለ ገብርኤል

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 3 lety +5

    ውይ ወንድሜ እንዴት ያሳዝናል አንጀቴን ነው የበላኝ አይይ.... 😢 ቆንጆ ድምፅ አለህ አምላክ ፀጋውን ሰጥቶሀል.. መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ይህን ልጅ ስላቀረብክልን .... ራሴን ጠላሁ አሁንስ ...
    - ፍቅርተ ስላሴ
    - ፅላሎተ ማርያም
    - ፅጌ ማርያም
    - ተክለ ማርያም ...
    ይህ ፃድቅ ሰው በፀሎቱ ያስበን ከአሜሪካ 🇺🇸

  • @user-ou2hu4kc3w
    @user-ou2hu4kc3w Před 3 lety +9

    የራሴን ሂወት እንድመረምር ነው ያደረገኝ እግዚያብሔር አብዝቶ በረከቱን ይስጠው🙏🙏🙏

  • @selamtube7050
    @selamtube7050 Před 2 lety

    አቤት ስራህ እፁብ ድቅ ነዉ ሰዉ እዲህም ሆኖ ፈጣረን ያመሰግናል እኛ ተደላቀን እየኖርን እናማረራለን ፈጣረ አምላክ ኑፁህ ልቦና ይስጠን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን አምላክ ይባረክልህ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 3 lety +4

    መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫ ወልደ ተክለ ሀይማኖት ወለተ ኪዳን