Fikiraddis Nekatibeb - Yibelegn (Lyrics) Ethiopian Music ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ - ይበለኝ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 11. 2020
  • DON'T CLICK THIS : bit.ly/2TrufC8
    Fikiraddis Nekatibeb: / fikeraddisnekatibeb

Komentáře • 60

  • @sarasaron911
    @sarasaron911 Před 2 měsíci +6

    የተራበ ልቤን ልብህ እየቀጣው
    ላፍቅርህ አለ እንጂ ሌላ ምን ቃል ወጣው😢

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před rokem +13

    ውስጤ ነው የገለፅሽልኝ ህመሜን 💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse Před rokem +7

    የተራበው ልብህ ልቤን እየቀጣው
    ላፍቅርህ አለ እንጂ ሌላ ቃል ምን ወጣው

  • @user-du8qp1wn4e
    @user-du8qp1wn4e Před rokem +8

    ይበለኝ ምን ላድርግ ልቤ ባተ ፍቅር ከወደቀልህ መቁረጡ ተስኖኝ ሁሌ የኔ ሥቃይ ዘና ካርገህ ይበለኝ ምን አለ ልቤ ወዶ ገብቶ መዉጫዉ ከጠፋበት እኔንም አጉላላኝ ችግሩን በራሡ መያዝ ሣይሆንለት ይበለኝ ወድጀ አደ ገብቻለሁ አላገራገርኩም በራሤላይ ልፍረድ ሌላ አላማረርኩም ይበለኝ ዘወትር ሣሥብህ ልቤ ሢብሠለሠል ማፍቀሬ እደዝና አኮራብኝ መሠል ሞኝ ናት ተላላ ብህ አትማኝ ጀግንነት አይደለም ስለበደልከኝ ልቤ ባነገሠህ ተፈቃሪ አርጎህ ጀግንነት ተሠማህ ዉስጤን አቁሥለህ ግደለም ይበለኝ ለግዜዉ ይበለኝ ድሮም ፍቅርጅ በትግስት ያኖረኝ ከግድህስ በቃ በቁርጥ ወሠንኩኝ ያልደረሠበት ሠዉ ፍርድ አይቸግረዉም በኔ ቦታ ሁኖ ካላየ ሁሉንም አፍቃሪዉን ልቤን ክደት የሚቀጣዉ ልዉደድህ አለጅ ሌላ ምን ቃል ወጣዉ
    ችላ ብለህ ተዉከኝ አዉቀህ መረታቴን ከግድህ ግን በቃ ልቀጥል ሂወቴን

  • @user-ps1ro7qz1j
    @user-ps1ro7qz1j Před 6 měsíci +1

    አውን ያለሁበት ሁኔታዬ ነው ፍቅር አዲስ

  • @tayabaindries1998
    @tayabaindries1998 Před rokem +1

    ሰባት ግዜ ሰማኋት ግን ምንም አልሰለቸኝ ይመችሽ አቦ 💔💔❤️❤️❤️

  • @MeronMeri-i5m
    @MeronMeri-i5m Před 14 dny

    የምር ይበለኝ ይሄዘፈን ለኔነው

  • @GualEri13
    @GualEri13 Před 5 měsíci +1

    Kitfiteweka eza Derfi . Kulu gize eye disemiA 🙏

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Před 2 lety +7

    ድሮም የደራሲው የጐበዙ ባለቤት ሑነሽ እንዴት እትዘፍኝ በጣም እንጂ እንኳን ላንቺ ለሌላም እየደረስላቸው እይደል ፍቅር እዲስ እይሻለሑ እንድ ቀን

  • @user-dn6wt9yt5t
    @user-dn6wt9yt5t Před rokem +2

    አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው
    ይበለኝ

  • @ekramyassin9105
    @ekramyassin9105 Před rokem +2

    Fikirrrrr u are my queen
    Bless you fikreadisyeeeee

  • @user-cw8by9nu5n
    @user-cw8by9nu5n Před 12 dny

    አረብ አገር እየሰራው ቅዳሜ እሑድ በ15 ቀን ረፍት ስወጣ ከጓደኞቼ ጋር ሆኜ ሺሻ እያጨስን በስፒከር ከፍ አርገን ቅዳሜ ለሊት ሑላችንም ተመስጠን በየግል ሐሳባችን ሆነን ስናዳምጥ 😭🙏😭❤❤❤

  • @mekdimekdi1396
    @mekdimekdi1396 Před 26 dny

    2014😢አመቱ ሙሉ ደጋግሜ ነው የሰማሁት አሁንም በትዝታ እያዳመጥኩት ነው 2016/10/28😔

  • @Fozya-ij6ux
    @Fozya-ij6ux Před 5 měsíci

    2010እደዋዛአለፍ በፍቅርያበድኩበት ዘመን አልሀዱሊላህ አሁንእሱንትቸየራሴንህይወትእየኖርኩነው

  • @fggg6514
    @fggg6514 Před rokem +19

    ወላሂ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው ይበለኝ

  • @gudetahussen6028
    @gudetahussen6028 Před 2 lety +3

    ትዝታ ውሰጥ ነው

  • @getanehwubalem9935
    @getanehwubalem9935 Před 3 lety +4

    ዉስጤ ነነሽ

  • @mesitegbu1665
    @mesitegbu1665 Před rokem +2

    𝑙 𝑙𝑜𝑣𝑒 💋💋💋𝑦𝑜𝑢

  • @romanefeleke3946
    @romanefeleke3946 Před rokem +1

    የኔ ምርጥ

  • @bezawit2394
    @bezawit2394 Před 2 lety +3

    እምወድሽ ❤️❤️😘

  • @tigiwudsew2479
    @tigiwudsew2479 Před 2 lety +7

    እኔ አነገርኩሽም ሰለኔ ታሪክ ግን አንች ቁጭ እኔ የምለውን ነው የዘፈንሽው 😭 በጣም ከበዶኛል

  • @user-nt2pi7zy8k
    @user-nt2pi7zy8k Před 7 měsíci

    ወይኔ የኔ ህይወት 😢

  • @centesayas8615
    @centesayas8615 Před 2 lety +5

    1:27 lay ye lyrics sihtet alew..."lbe banegeseh" nw mtlew...not "lbe balekese"

  • @tikibekle1767
    @tikibekle1767 Před 2 lety +3

    I Like your music

  • @gedamkassa5574
    @gedamkassa5574 Před 2 lety +2

    Teleyalesh yene negst

  • @Ggg-om9ny
    @Ggg-om9ny Před 6 měsíci

    እዬ ብለኝኝኝኝኝኝኝኝ💔💔💔😢😢😢😢😢😢🔥

  • @hanankasahun5030
    @hanankasahun5030 Před 2 lety

    Wow

  • @user-ps1ro7qz1j
    @user-ps1ro7qz1j Před 6 měsíci +1

    2:11

  • @frehiwotmoges4880
    @frehiwotmoges4880 Před 6 měsíci

    My ❤ musick

  • @user-hq5oz3ec4o
    @user-hq5oz3ec4o Před 5 měsíci

    Cool

  • @bazatmesgen2475
    @bazatmesgen2475 Před rokem +6

    ❤❤❤ልቤ ወዶ ገብቶ መውጫው ከጠፋበት

  • @KumnegerAssefa
    @KumnegerAssefa Před 3 měsíci +1

    ይህ ሙዚቃ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @user-hl5xk9yl5v
    @user-hl5xk9yl5v Před 2 lety +4

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @ameleayele3101
    @ameleayele3101 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @molugonfa5130
    @molugonfa5130 Před rokem

    Poem uffa

  • @user-vd8sy7xe4o
    @user-vd8sy7xe4o Před rokem +2

    ለኛስ ሳንፈልግ ለምናፈቅር ምንድነው መፍትሄው

  • @ahmadhmaf9797
    @ahmadhmaf9797 Před 2 lety +2

    የኔ ፈቅር ሰወደሸ

  • @enushietelila9269
    @enushietelila9269 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n Před rokem +2

    ይበለኝ ይቺን ወደል ሳገባ ነው ነገሩ የቀረው .... አይ ትንቧለል

  • @Meron-lk9ro
    @Meron-lk9ro Před 3 měsíci

    yewseten migelts musica ahun agegew

  • @bizualemmossiye
    @bizualemmossiye Před měsícem

    Yibelegn kerase belay lanite masebe mogninet aderekew😂😂😂😂😅😅😅😅😅anite jezeba

  • @bam6094
    @bam6094 Před rokem

    This is true love

  • @addisieanas1276
    @addisieanas1276 Před rokem +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💘💘💘

  • @romanefeleke3946
    @romanefeleke3946 Před rokem

    💕💕💕💕💕💕💕💕🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @albdradf4827
    @albdradf4827 Před rokem

    👌👌👌👌😭😭😭

  • @user-ml6ml8tf6y
    @user-ml6ml8tf6y Před 4 měsíci

    😢😢😢

  • @user-ps1ro7qz1j
    @user-ps1ro7qz1j Před 6 měsíci

    2:26