Addis Mulat - Hageren | ሃገሬን - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed
Vložit
- čas přidán 25. 06. 2018
- Ethiopian Music : Addis Mulat | አዲስ ሙላቱ - Hageren | አዲስ ሙላቱ - New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2018 Hope Music - Zábava
ሁሉም የሆነው በእግዚአብሄር ሀይል ነው ሰለዚህ እግርዚአብሄርን እናምሰገን ኢትዮጰያዬ ኑሪልን ለዘላለም አሜንንን 💘💘
From Djibouti. Half amharic son of wallo amharic mother and am so happy to be half ethiopian
አብይ አተንም እናት አገራችንንም ወገኖቻችንንም ፈጣሪ "ይጠብቅልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭 ለሐገር ለወገን እርቆ መኖር በጣም ይከብዳል በደሥታ እደተሠደድን ፍቅሯን መልሦልን🇪🇹🇪🇹በደሥታ ትቀበለን ፍቅር እና ሠላሟን ከበላፈዉ የበለጠ ይሁንልን ያማም የተሣደበም ሁሉም ለበጎነዉ አብየ እኔ አተን በክፉ አሥቸህም አሥቤህም አላቅም አሏህ ኸይር ይሠብልህ ይችም ቀን ታልፍ እና ታሪክ ትሆናለች መታገሥ ዋጋ አለዉ አብየ ሠላምህን ከሀገራችን ጋር ቶሎ ይፍጠርል
We love you our brothers Ethopia.
From Somalia🇸🇴
We love you to
we love you Too Somalia brothers
😂
አላህ ይጠብቅልን አብይ በሁላችንም ልብ ነው ያለው ክፍ አይንካው ስደት በቃ ብሎ እኛም በደህና እንግባ እምየ ኢትዩጺያ
የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ
እጅግ እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ግጥምና ዜማ ነው በርታ ያገሬ ልጅ ምርጥ ቅኔ እንዳልከውም አንድ ሰው አይፈርድም አንድ እንጨት አይነድም ስለዚህ ሁላችንም ከአብያችንን ገን ቆመን አገራችንን ለአለም ከፍ አርገን ማሣየት አለበን ጠላት ድብን እርር ይበል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
መህራዜን
አብዬ የኔ ጁግና ስዉድክ ከክፉ ፈጣረ ይጣብቅልክ😍😍
Amen 🙏 I pray for hem 🇪🇷
አብያችን የኛ ጀግና መሪ እና 1ኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ
Abdi ronaldo 😂😂tenshu
Weya
ድሥይላለ
Abdi ronaldo ጤና ይስጥልኝ ማም የ
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በርታ። ውይ ዶ/ር አብይን እማ ምንም የሚገልፅልኝ ቃል አጣው ፍቅሩ ልቤን አደከማት ውነት ነው አባት ነው
ከተለቀቀ ጀምሮ ስት ግዜ ብሰማው የማልጠግበው 😭😭😭😭😭
እኔም አመት አስቆጠርኩ ስሰማው
Ene Zendirom eyesemahut new
@@selamlehagere7692 enam eskahun alew😭🥺💚💛❤
@@alhamdulilahh3707 Betaaam yemiweded music new 👍beteley Hager wedad yehone sew 💚💛❤
በቁጥር አይዘለቅም ከተለቀቀ ጀምሮ አለሁ እየሰማሁት ❤🇪🇹
😭May Allah grant peace to Ethiopia and its people. I was once a refugee in Addis and was blessed to have a new family that took care of me and my children
ይመችህ አቦ ምርጥ ዘፈን ነው ብሰማው ብሰማው አልጠገብኩትም
ዘመኑ የሀገር ፍቅር መግለጫ ሙዚቅ ነው የምንፈልገው!!
በሉ በርቱ አበርቱልን አብያችነን
We love you dr abiy
meklite habshawite 👍👍👍👍
ወይነ..አስለቀስክኝ..አቤት..
meklite habshawitዋውe
እኔ.በጣም.በተደጋጋሚ.ያደመጥኩት.የማይሰለች.የአመቱ.ምርጥ.ምርጥ.ሙዚቃ
Peace is what we need from both sides 🇪🇹 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
We all Ethiopians needs peace always!!
The TPLF terrorist group won’t because Greed is root of all evils……
ጁንታዎች is ቆሻሻ ውሻ ሸርሙጣ የቀን ጅብ
በጣም ነው የምፈራቸው እነዚ ጭራቆች። የራሳቸውን ሰው ከሞተ በኃላ እሬሳ አንገት የቆረጡ ጁንታዎች
ኢትዮጵያን ነክቶ በሰላም የኖረ የለም
Peace and love to my beautiful country and her people 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾
You are absolutely correct sir but the TPLF didn't want that and they took advantage of the ceasefire.
Unforgettable song. This what you call a true artist, that can leave his imprint in millions of people's hearts and minds forever. Bravo 👏👏👏👏👏
Yah Tina
ዋው ግጥም ዜማ አቢት እዴት ያምራል በርታልን ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ💚💛💖
ይህን የመሰለ ስራ በዚች አጭር ግዜ ማቅረብክ በጣም ይደነልቃ ስሜት የሚሰጥ ሙዚቃ
Asefa
Asgedach
Congratulations 🎉🎊🇪🇹🍾 for all Ethiopians our Hero Dr. Abyi Ahemd is a PM officially
Abyi is layers bough my brother l love your song but about Abyi Ahmed is two faces we have to pray for Ethiopia and poor. Love and pace ❤️👏👏👏
Thank you Adsya thank you I love ❤️ berta we need new music Dr Abeye Abesachen ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
I Like Africa 😊
በጣም አስደሳች ቅኔ ነው ተባርክ ጀግና
አብይንም አላህ ይጠብቀው ከመጥፍነገር
በጣም ነው የምኖደው እው ነት ፍቅር የ ሰው ነው
ሲነዳነን ኑሮ ስቱ እከፍ ጋሬጣ ይገዛኛል ያልኩት አባት ሁኖኝ መጣ ዋዉ ዋዉ ተመቸኝ👍👍👍😉
This has been my Number 1 Song for the 1 month more 💕 and Respect from Asmara Eritrea 🇪🇷
አልቅላቂወች
2018 is my favorite year because eritrea ❤ Ethiopia made peace at that year
ለማ የእውነት ለኢትዮ ህዝብ መድሀኔት ነው የሆነን ዝምታውን የሰበረው ለማ መገርሳ ጀግና ቆራጥ
እራያ ማኛ ነው
I am from Eritrea I love this song, Selam le Eritrea hezb Selam le Ethiopian 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
😙😚😚
Qwrfdswqactrhvymaoihylafwavangf
You said the right this selam for everyone.
Saba Besrat . ggz. .
Saba Besrat 😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
I think it is a right time now to go forward for peace in all our regions, Somalia, Ethiopia, Djabuti and Eritrea. Nice song!
Love ethiopian so much, love from Sudan 💙
This song brought tears to my eyes.. A somali guy who cannot even speak Ethiopian Languages... what a voice and what music.. I love Ethiopian Music and Poeple... Greetings from London
Great continue to love Ethiopia Now We have A good man for our country , We were suffering a lot Jesus answer our prayer. I love my country Ethiopia .
You are absolutely ture. I get the same feeling whenever I hear this song. I am from Yemen and I love the song also I have no clue of the wordings.
He sing song about Faith full, by apiriciate abiy Ahmed and lema megarsa .were they was struggle for all Ethiopians
Ahmed Abdul
Somali is one of the Ethiopian languages. You are already in the club brother :)
አኔስ በአብይ ፍቅር ና በመልካምነቱ ልቤ ቀጥ ሊል ምንም አልቀርም ፍቅር ያሽናፍል ምርጥ ሥራ ነው አቦ በሩቱ
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ ሁላችንንም ነዉ
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ አይዞን። ተፈውሰናል። እንበርታ። አብይን:ማገዝ:አለብን።
እኔም። በቃ እሱን ብቻ እየሰማሁ ብውል።
አብይአህመድበርታበተነዉነፅነትከጎነህነንበርታ
Kkkkkkkkk
Dr. Abiy May ALLAH give you long life
እንኳን ደስ አለህ አብያችን
ጠላትህ ይውደም
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😍
ወይኔ እኔ ሙዚቃ አላዳምጥም ግን ይሄን ከ 10 ጊዜ በላይ ነው የሰማሙት ውድ የሀገሬ ኑሩልኝ
Jemila sitotaw እኔም
Jemila sitotaw Enem😃
ኦፍፍፍ 💗💗💗💗💗💙💚💛💜 ደስ ሲል ምርጥ ሙዚቃ ተባረክ ወንድማችን ሙዚቃውን ስሰማ ሀገሬ ናፈቀኝ
ወይኔ አዲስ በጣም መልክት እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Just beautiful!!!....am a Tibetan n didn’t understand a single word but the voice n music was just mesmerizing....
The beauty of music!. It’s abt the love of country and unification of ppl.
እድሜ ለዶ/ር አብይ
የኔ ማር የኔ ፍቅር የኔ አማላይ ቀረቶ ስለ ሀገሬ እንዲዘፈን የደርገው ጀግና መሪ
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ ewenate now meme ena zefane alesamame nbre yabyene gene eyasamaue now
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ Ere Betam😃😃
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ እኔም ብሀሳብሽ እስማማለሁ
መሪ ማለት አብሮ ሲባክን ሲካትን ነው እጅ እንዳይን እንደጆሮ እንደግር እንደጅ
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ እረ በስመኣብ በይ ባለ ትዳር መሰለኝ ዶ/ር ።ምን ኣመጣው ኣማላዬ ፡ማሬ. ..... ምናምን ።
ኡፍፍፍ ልቤን የሰረቀኝ ሙዚቃ ኢትዮጵያዬ በልጆችሽ ከፍ በይልኝ ♥
ፍሬ የተዋህዶ ልጅ mkuhuh
አንተ ወጣት ተባረክ!!! እንደ መንፈሳዊ ዝማሬ ደጋግሜ ነዉ የሰማሁህ፣ እዉነትን መኖር፣ መተረክ፣ መዘመር ይብዛልህ!!!
I Love ❤️ my Home Land god bless all Ethiopian ❤️🙏🇪🇹🇩🇪
ለማ ለማ ሲሉ አረሙን መስሎኛል ለካ ጤናዳምነው መዳኒት ሆኖኛል ምርጥስራ ነው
አንከፋፈልም በመደብ በቅርጫ
መደመር ብቻ ነው ያለን አንድ ምርጫ
#Ethiopia 💚💛❤🇪🇷
AGERE AGERE ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA 💚💛❤👈👈👈👍👍👍👌👌👍👍👍💪💪💪💪😘😘😘😘
Hahaha ahuns demru endet new 😂😂😂😂😂
I am eritrean boy but i love it this song verry nice job dear bro
We love u .. Ethiopia 😍😘 from 🇸🇩
Amar Abdo @we Love you too thnks
Tankew
We love you to 😍🙏 Ethiopian from Germany
Ethiopia love too
If you love us, please leave our territory which your government's military has controlled through power! We have been silent because we don't want to go to war with our brothers tho we Ethiopians will not hesitate to die if anyone tries to assault our sovereignty. So please don't try to take our land.
ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ወቅቱን የጠበቀ። ህዝቡ እኮ እንዳደረጉት ነው በፍቅር ከያዙት ፍቅር ነው ያገሪ ሰው አይተነዋል እንዴት በፍቅር የሰውን ልብ እንደገዛ አብይ እድሚ ጤና እመኝልሀለው።ግን ዘፍኙ ድምጽህና አንተ አትመጣጠኑም ድምጽህ የትልቅ ሰው ነው የሚመስለው ለማንኘውም በርታ ውደጀዋለው ማሪ
እኔኮ ምን አይነት ሰው እግዚአብሔር እንዳስነሳልን ሳስበው ይገርመኛል ይሄን የተተራመሰ አገር በአንዴ ፍቅር ያጋባበት እንዴት አርጎ ነው? ግዴላችሁም እግዚአብሔር የሆነ ፀጋ ሰጥቶታል። እመቤቴ አትለይ ሞገስ የሆነህ መደኅዓኒአለም እየሱሰ ክርስቶስ ከክፉ ሁሉ ይሸፍንህ።
Tewodros Mengistu አሜን.። ተአምራት አሳየን እኮ በጌታ በኛ ዘመን
Tewodros Mengistu amen
ewenet new wondem
Tewodros Mengistu። አሜን♥ አሜን♥ አሜን ♥
ውይ ይሄ ሙዚቃ ትውሥታ አብቾን እረጅም እድሜናጤና ይሥጥህ እማያልፍ የለም ያልፋል ፀሎት እናርግ
አቤት ድምወ
ፅ አቦይመችህ አዲስ ሙላት
😢😢😢😢😢😢😢
Dr’ Abiy May God bless you and protect you. This song is a testimony that You are fallen in love with humanity. I am from Eritrea and full of hope to see our Ethiopian brother and Sisters live in peace and harmony together. What we need is more Leaders like Dr, Abiy.
Long live Dr’ Abiy.
Love from Eritrea
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
Helena Helena. Thank you yenie mar. We Eritreans love our Ethiopian Brothers Sisters, fathers and mothers. Conguratulations to all of us. Hulachn befkr enidemer. Fkr yashenfal. Love from Eritrea to all peace loving Ethiopians.❤️❤️❤️❤️❤️ Sky is the limit how much we like you, we are all brothers and Sisters in humanity. Love and happiness are like a beautiful cloth that fits all of us, and in love and happiness we look realy Good. God bless you my sister Helena.
Elias Brhane :
bless u
Helena Helena bless you and stay the wonderful person that you are
ዘድሮ ዳሌሽ አይንሽ ከፈርሽ የለም ቺኮች ምን ይዋጣቹ ዘፈኑ ሁሉ አብይና ለማ ሆነ ዋው ምርጥ ነው
የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ አራት ነጥብ ለግዜው ነው ተመልሰው ማሪ ሆዴ ምኔ ይላሉ ያለ እሱማ አይዘፍንም
Selam Walelign ክክክክክክ ለትንሽ ጊዜም ቢሆንም እስቲ ጆሮዋችን አረፍ ይላል
የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ አራት ነጥብ አወ ማሪ አብይ ከብዙ ነገር እያሳረፍን ነው
Selam Walelign ልክ ነሽ ማር የበለጠ ደሞ ፈጣሪ በሃገራችን ያሳርፈን
የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ አራት ነጥብ አሚን 3 ማማየ
ዋው የልብ አድርስ 💚💛❤
ሲነዳን ኖሮ ስንት እንከፍ ጋሬጣ
ይገዛኛል ያልኩቱ አባት ሆኖኝ መጣ
The more I listen to this song the more my tears come down! ETHIOPIA you are amazing. God please Preserve/Protect/Defend/Love ETHIOPIA!
ይገባዋል😍ኢትዮ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
አሚን አሚን ፍቅር ለሀገራችን
በጣም ድንቅ ስራ ነው የሰራከው። ሰም ና ወርቁ ተመችቶኛል
Hope Music Ethiopia , I am From Sudan I Love Ethiopian People and Music so much , and this is the Number 1 Song for this Month ...... Dr Abiy Ahmed God bless you and Ethiopia ,, you do the best to Sudan .... thank you
ውዷ.ሀገሬ.ለምለምቱ..አላህ.ከክፉ.ነገር.ይጠብቅሽ.ያረብ
Wwe Super song 🎵 thanks for sharing, true joy lovely and God bless you 🙏❤ 🇪🇷
ኢትዩጵያዬ እንኳን ደስስ አለሽ ልጆችሽ ተስፋ ሰነቁልሽ♥♥♥
አብይ ኬኛ
One love
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ጀግና
ኢትዮጲያ ዬ ለዘላለም ኑሪልኝ እናት አገሬ💚💛❤😍💘
እናቴ ክብሬ ኢትዮጵያ 💔💔😢🇪🇹
Mama Ethiopia ❤️🇪🇹
💛💚🥀❤️ This song just rips me apart in a good way, Ethiopia!! Love you My ETHIOPIA 🥀
አቦ ይመችህ የኔ ውብ ኢትዮጵያዊ!
Snta Fker tirgumu mendenew
OMG I can't stop listening this music from 🇪🇷
ኣብይቺናኒ🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐🌷🌷🌷🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲
አሁን እንደውም በይበልጥ ከአቢቹ ጎን ነኝ!
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል!!!
አወ እኔም ከጎኑ ነኝ በሱ ተስፍ አለኝ ልቤ ያመነዋን
Who can forget Abichu's speech at the beginning of this song. As you declared it,,, God bless Ethiopia and it's People.
The song is one of the best❤️
I am från Eritrea i love you Dr Aby Ahmed 💓💓💓👌
Afrikano afrikano hamed ki eide
Phone Phone ብጣዕሚ እዩ ዝገርም እንታይ ዓይነት ዘረባ እዩ ዝዛረብ ዘሎ Africano Afrikano ኣታ ገልጣም መሕፈሪ ኤርትሮዎት።
Thanks brother
We love him too!! Peace for East Africa 💚💛❤ 🇪🇷
በእውነት ለአብይ ስያንስው ነው የእኛ ምርጥ ጅግና ኢቶጽያ ትኑር ለዘላለም የይገባዋል እድሜና ጢና ከንበተስቡ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን
Izaramu Wandafra እፍፍፍፍፍፍፍፍፍእሄንሙዚቃብሠማውአልጠግብአልኩኝ
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ
ያራዴ ልጅ በዚህ ጭንቅ ግዜ ደሞ አንድ ማኛ የሆነ ነጠላ ዜማ እንፈልጋለን ለ አብያችን ።
እናተ በዘፈን። ሀገር ያሊት ድምጽ በማሰማት ሰደተኛ በኮመት። መደመር ብቻነው ያለን አማራጭ ያመቱ ምርጥ ሙዚቃ በስማ ግጥሙን በደብ ስሙት ይገልፀዋል አብይን
ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ
ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ ሃሃሃሃሃ ልክ ነው እኛ በኮሜንት ነው የምንደመረው 💚💛❤
rediet asfaw ንሮ መሮኝ ነበር አብይ ሲመጣ ነገን ማየት ፈለኩ
አንድነትእንደመርበርታ
ፈራጅ አለና ከሰማይ አትፍረዱ አዎ የምር ትልቅ ተስፋ ነው የሆነን ሀገራችን እንድንገባ ነው ጉጉት የፈጠረብን
አብያችን መመኪያችን ኩራታችን ክብራችን ኑርልን😍😍
I am from egypt and i am support Dr.abiy ahmed
Peacs for my country Ethiopia 💪🏽🇪🇹💪🏽
🇬🇶💔🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇬🇶🇬🇶
ውይ ዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን በቃ ወድጄው ሰማሁት
meseret negusu ewy enem mezmur orthodox negn yemsema
Me too
እስይ..በትክክለኛ. ግዘ..በሚገባው. ቅኔ..ብራቦ..ቢራቦ..ጎቤዝ.
meseret negusu እኔም
አቤት በውስጡ የያዘው ልዬ ቅኔ ጥልቅ ግጥም ድንቅ ነው
Thank you 🙏🏾 god bless you brother 🇪🇷🥰
Thank you God, Now Abiy is stronger than ever!!!!!! Praying 🤛🏽
የአመት ምርጥ መዚቃ ነው አቦ ይመችህ♥♥
Wow ግጥሞችህ ቤትን አልፈው አጥር ይነቀንቃሉ 💪👈👍👍👍
seb honey በጣም
እውነት ነው ማር ነገር♥
seb honey። እንዴ በቀደም ጠዋት ስነሳ የበራችን አጥር ተነቅሎ አገኘውት ለካ የዚህ ልጅ ግጥም ነው ውዴ
😂😚😚
እሪ ኮሜቶች ጥርስ በጥርስ አረጋችሁኝ
አላህ ኢቶቢያ ስላም አብዛልን ያረብ እምየ ኢቶቢ ኑሪልኝ ለዘላለም
አሚንያረብ
I am from Eritrea እና ልብ ሚነካ በጣም ደስ ሚል ዘፈን ለእቢየና ኣቦ ለማ ሚበቃ ነው እና እድሜና ጤና ለ addis mulat
ሢነዳን ኖሮ ሥቱ ከፍጋሬጣ
ይገዛኛል
ያልኩት አባት ሆነኝ መጣ
ወድም ሆኖኝ መጣ !!!!!!ዋው በጣም ደሥይላል😘😘😘😘😘 ሀገሬን ሀገሬን ይለኛል ዝም ሥል ያመኛል !!! አያችን ለዘላለም ኑርልን በሥደት ላይም ብንሆን እኛም ከጎንህ ነን ተደምረናል!!!😘😘😘😘😘😘😘
Süß 😍
Omg i'm in mood what's happen ethiopia🇪🇹God save Dr Abiy with your blessed followers.from 🇪🇷boy
የእኔ ውብ እትዮጵያዊ❤🇪🇹ፈጣሪ ይጠብቅ🙏
ሰላምህ ይብዛ።ሁሌም አዲስ ።ከዘመነ ዘመን ተሻጋሪ ነውና ።
ድምፅከ ሲያምር 😍👏👏🎶🎶🎹🎻🎺🎷👍👌ይገባዋል አብያችን መልካም ሰው ነው ቃላት የለኝም ሰለ እሱ መልካምነት ማውራት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሰጠው 🙏💚💛❤
Ethiopia 💚💛❤ 👍👍
saba brhane saba *ይገርማር@@ዘንድሮ ዘረኞችም ፍቅር ገባችሁ አስመሳይ*
የመናገር መብቴ ይጠበቅልኝ ማነው ዘረኛ አንቺ ቱልትላ 😄😂😂
One of the best best best and touching songs ever with a timely message! God bless you all who made this song, our beloved PM Dr. Abiy, all who stand and work with him, and our Emama Ethiopia!!! Glory to God who can rewrite our story and history into one that is most beautiful to leave behind as our new legacy to the generations to come. Ohhhhh! I feel I'm on the top of the world filled with this new hope for our nation and our people, one love, one heart, one country!!!
አቢቹ ኪያኮ ❤️ i remeber this 3 years ago such a great time. Dr. Abiy may you see all your dreams and hopes come to life. May the Almighty God keep you safe.
Eritrea and Ethiopia Egziabiher Hzbia yibarik Esu and Abiy💪💪💪💪👈
እናንተ ወደታች የሚያሳየውን ምልክት የተጫናችሁ ሁሉ እግዚአብሄር ቁልቁል ይስደዳችሁ !! ምክንያቱም ፀረ ሰላም ፀረ ፍቅር ናችሁ !!! ለነዚህ ሰላምን ላወጁ የኢትዮጵያ ሙሴዎች ይህም ሲያንቻው ነው :: ወንድሜ ተባረክ ድምፅህ ገደለኝ ከነ ግጥሙ አልቅሼ መሞቴ ነው በሰው ሀገር በተለይ ዜማው ዱሮዬን አስታወስኝ:;; አዎ ተደምረናል ከንግዲህ መቀነስ ( - ) ኢትዮጵያውስጥ አይሰራም አበቃ !! አትስማምተናል :: ሁሉ ተስማምቷል:: የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን !!
kkkkkkkk sasibew bizuwechu liunetun ayakutim lezh muzika 800 dislike bizu biyhonim
ይሄን ዘፈን ሰምቶ ነው ለካስ ሽፈራው ሽጉጤ ከስራው የተሸበለለው እንኳን ይሄንን ዲሞክራሲ አየን ከአሁን በውሀላ ብሞትም አይቆጨኝም ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ለሞቱት ነፍሰ ይማር
Baby Baby አሜን፫
Baby Baby kkkkkkkk
Baby Baby hahahahahaha
Baby Baby ክክክክክክክክ
Eko 😂😂😂😂😂😂
The best song ever, I will never get tired of listening to this music.
Beautiful Song I love it ❤️.
i love ethiopian ppl from somalia my husband from ethiopia❤❤❤❤
hani umi thanks
hani umi me2 i like somalia. I wish marriage somalian lady
thanks hani im from Ethiopia but my boyfriend is from somalia i like Somalia
Good sis
+Hiwote Bekele your Amhara? If yes shame on you what about your race...go to hell bitch askeyami gered gedel gebi shermuta.
ሠርተኸዋል ዋውውውውውውው ውብ ነው ግጥምና ዜማህ ሁሉም በልጠሀቸዋ
አው አንከፋፈል ሀገርን እንቅርጫ
መደመር ብቻ ነው ያለን ምርጫ
ዋው
Iam very very hungry for freedom I appreciate him very touching song Iam from Eritrea I was born Eastafrica but Iam from America Actually I love you Eastafrica brother sister in ma life
Real singer eskne kanwe brilite
❤❤❤❤❤we love you too
Here I am enjoying this masterpiece again!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
1000000000000000% I like great music & voice good job🙏🙏🙏🙏
ያምራል ያማራወች ቅኔ በወሎየ ዜማ አቦ ተባረክ።
Abebe best music
Abebe Muzu tifle
ወሎ የዜማ እና የመንዘማ አገር
#ወሎየ
Beautiful song. This guy sings with his heart and soul. 💙 🇺🇸
woooow! why am in love wit h Ethiopian music and I don't know even a single word? greetings from Kenya.