Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
Ejish yibarek betaam gobez nesh...
በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየውት እስክሰራው ቸኩያለሁ ተባረኪ
ሜሉየ በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ኑሪልን❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን የኔ ውድ
በጣም ይጣፍጣል አቺን aycha የሰራውት በጣም ጣፍጦ new የተበላው በጣም አመስግናለሁ እጅሽ ይባረክ
Seneg aseraer
Betam gobez yene lij Egziaber birik yargish
❤❤❤❤
የምወደው አሰራር ነው 🙏🙏🥰
ሜሉዬ ሁሌም ተባረኪልኝ የኔ መልካም ሴት እጅሽ ይባረክ ሁሌም አንቺን ምግብ እደሚጣፍጥ አውቄ ነው የምሰራው እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ❤ኑሪልኝ
በጣም አሪፊ አሠራር ነው
Betam yamral gobez👍🏼👍🏼
ሜሊዬ ግሩም ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ባለሙያ 💕💕👏👏👏👍💐💐❤
ሜልነት እጅ ያስቆረጥማል 👌 የኔ ልዩ ባለሙያ
Meluye betam germognal ...zari ye doro arseto asrare ena kemem search adergalhu eyalku nbr ena yanchi notifications metalgne ena seyaw woww germognal....thank u
ዋው እናመሰግናለን የምንወድሽ 🙏❤🙏
ሜሉ ቆንጆ ሁሌም ልዩ ነሽ እሞክረዋላሁ
የኔ ጎበዝ በርቺ
Wow ❤
ቆንጆ❤❤❤
እጅሽ ይባረክ
Jesus loves you ♥️❤️😍😍😍😍😍❤️ Amhara great again 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Wow. It looks delicious. U did good job..
ጉበዝ
Yene wed almuniem fooil baydrg kiftun behon chger alew
ጎበዝ
ሜሊ በጣም ምርጥ ባለሙያ ነሽ አድናቂሽ ነኝ
ትክክልእኛ ሀበሾች ፀዴነንንን ማሬ❤❤❤ዶሮ ለማጠብ
በትክክል
ተባረኪልኝ ሜልዬ
አሜን አልሚ
Wawwwww❤❤❤
ሲያምር አጠገቤ ያለ መስሎኝ እጄን ብዘረጋ ጠረጴዛው ባዶ። 😂 ይሰራል ነው የሚባለው። ሜልዬ።
Wow thank you
😊
ዋው ሜሉ ካሮት እና ኩሳ ቢገባበት 👍👍እጅሽ ይባረክ
Hi,ኩሳ ምንድነው?
@@meazalegesse2534 ዝኩኒ መአዚ
@@meazalegesse2534 በአረበኛ ነው በኛ ዝኩኒ እርግጠኛ አይደለሁም
ባለሞያ
Bemtbsha asayen
ሜሊ plc በpiza ምጠድ ኦይቻልም
ከላይ ቀለሙን ቀይሮ ደረቅ ያለ አይሆንም ከዛ ይልቅ በመጥበሻ ሆኖ ከላይ ትልቅ ብር ምጣድ አርገሽ ከላይም ከታችም እሳት አርገሽበት ይቻላል
እንደው ምን አይነት እናት አሳደጉሽ?????
ሜሊ ሁሌም አንደኛ ነት የምለዉ በምክኒያት ነዉ በቃ ትችያለሽ
የኔ ውድ ክበሪልኝ አመሰግናለሁ
ሜሊዬ ❤❤❤
Inamesegnalen wddddd new mnadergsh
ክበሪልኝ የኔ ውድ
ሜሊ በጣም ባለሞያ ! እጅሽ ይባረክ አቦ !
Thank you 🎉🎉
በዳቦ ምጣድ ማብሰል አይቻልም ?
በጣም ይቻላል በተለይ በገበር ምጣድ በእንጨት ልዩ ነው
@@Mellyspicetv አመሠግናለሁ
ቅመሟ ልጅ ተከስታለች hallelujah!
በናትሽ መልሽልኝ በዳባ መጋገሪያ መስራት ይቻላል
hi melly ጦስኝ b english please
Oregano ይባላል ብዙ ሰው thyme ይመስለዋል ግን oregano ነው
መቫአላ ❤❤
ጦስኝ ምን ድ ነው
ኦርጋኖ
አመሰግናለሁ እህቶቼ እውነት ነው oregano ነው
@@Mellyspicetv thyme mendene nawe melu
@@eyuchristian3981 የጦስኝ ዘር ነው ኢትዮጵያ አይቼው አላውቅም ጉግል ላይ ጦስኝ ስትይ thyme ነው የሚያወጣው ግን ልክ አይደለም ጦስኝ oregano ነው
ጦስኝ ቀዝቃዛ አገር ተራራ ላይ የሚበቅል እንደሀረግ የመሠለ ትናንሽ ቅጠል ያለው ጥሩ ሽታ ያለው ቅመም በተለይ ለሻይ ለወተት ለበርበሬ ለበሶ ለመሳሰለው
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ሰላም ሊሊዬ 💕👏
@@ሐናሐና-ቘ3ከ 🙏😘😘😘❤️❤️❤️
Dinblal be english ngerign
Coriander ይባላል