#ከ9_አመት_በኋላ_ለምን_አፈቀረችኝ_ያለው_የራያው_ወጣት_ከሙሻራው_እና_ከሙሽሪት_ማን_አሸነፈ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 253

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949  Před 6 měsíci

    #ከድር_ራያን_ሰብስክራይብ_ላይክ_ሸር_ስለምታደርጉልኝ_አመሰግናለሁ_እኔን_ለማገኘት_ከፈለጉ_0911417033
    #telegram= t.me/KedirRaya
    #Facebook=facebook.com/tigabu.kedir
    facebook.com/profile.php?id=100080888463359

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 Před 6 měsíci +16

    እኔም የሰፈሬ ልጂ ጋ ከልጂነታችን ጀምሮ እስካሁን አለን ይህው ከ2006 ጀምረን 2016 ሆነ ትምህርት ጨረስኩ 7ት አመት ሆነኝ አረብ ሀገር ከመጣሁ ቀጣን አመት አስበናል ለመጋባት እውነተኛ ፍቅር ሲኖር ብዙ ፈተና ቢኖርም ግን በትግስት ጠብቆ መጋባት አይቀርም በፈጣሪ ፈቃድ ያሳካላችሁ በሉን❤

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt Před 6 měsíci +8

    እዛም ትክክል እዚህም ትክክል እንደምን ከረማችሁ አንዳድ ኮሜቶች ወይ አታገቡ ወይ በተጋቡት አትደሰቱ ቆሞ ቀር ሁላ አርፋችሁ ዉለዱ ክበዱ አትሉም ልጁ ላይ ያለዉ ፍቅር ደስ እሚል የእዉነት ነዉ የልቁንም አይቶ ፈጣሪ እረዳዉ ተዉት ፈታ ይበልበት እህ ቅናታም ሁላ😂😂😂ዉለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanargaw
    @birhanargaw Před 6 měsíci +6

    በጣም ድስ ይላል ሰው የወደደውን ማግኘት መታደል ነው የአብርሃም የሳራ ያርግላችሁ ❤❤❤

  • @GenetMolla-qy4gl
    @GenetMolla-qy4gl Před 6 měsíci +13

    ፈጣሪ ደግሞ የተባረከና የተቀደሰ ልጂ ይስጣችሁ እኛንም ያሰብነዉ ተሳክቶልን ሀገራችን ገብተን ፈጣሪ ጥሩ ትዳር ይሰጠን እሰኪ አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች🙏🙏🙏

  • @user-lf5xx8ik5m
    @user-lf5xx8ik5m Před 6 měsíci +11

    ከቶ በፌክ ያፈቀርሀት ይኸን ስታይ ማበዷ አይቀርም ፈጣሪ ይሁናት አሳዝናኛለች 😢

  • @fafatube2889
    @fafatube2889 Před 6 měsíci +17

    የሚወዱትን ማገኘት ማለት መታደል ነው ወይኔ ሲያምሩ በተለይ የልጅቷ ፈገግታ ደስ ሲል ከሰው አይን አላህ ይጠብቃቸው እኛንም ከስደት አውጥቶ ጥሩውን ትዳር አላህ ይወፈቀን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dfgjj-de6rg
    @Dfgjj-de6rg Před 6 měsíci +3

    አምላኬ ፈጣራ ለኛም ለመዳም ቅመሞች እደሷ አፍቃሪ ይስጠን

  • @beliderse4608
    @beliderse4608 Před 6 měsíci +3

    ትዳራቹ ይባረክልን ቨመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ይሁንልን👏👏👏❤ፈጣሪ የሚወደው ፍቅር❤❤❤

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Před 6 měsíci +3

    ታሪኩን አይቸዋለሁ እንደ ወርቅ በሳት የተፈተነ ትዳር ሴቶች የዚችን ተምሳሌት ያዙ የናተ ከሆነ ይመጣን ካልሆነ ይቀራን ሁለቱም የፍቅር ዋጋ ከፈለዋን መጨርሻውን ያሳምርላችሁ ወሎ ትክክለኛ አፍቃሪ ነው ❤❤❤

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853 Před 6 měsíci +2

    ሙሽራው እንኳን ለዚህ አበቃህ ታሪክህን ሰምቸ በጣም ነበር ያዘንኩት ፍቅር ትእግስት በአንድላይ ሁነው አሸነፉ እንኳን ደስ ያላችሁ::

  • @user-vx2lk2rh3o
    @user-vx2lk2rh3o Před 6 měsíci +6

    በስመአብ በስስት ነው የምጠብቃቸው ማርያምን ቪድዮ አቸውን እየደጋገምኩነው የማያቸው ደስታዬ ወደር የለውም ማርያምን እንኳን ደስ አለህ ብዙ ነገር ሁነህ እንኳን ለዚህ አቃህ እሷም ፈንድሻ ነች የኔ ማር ደስ ብሏታል ትለያለች ሳቂታ ናት ❤🥰

  • @hsb712
    @hsb712 Před 6 měsíci +2

    ዋዉ ምንኛ መታደል ነዉ ያፈቀሩትን ማግባት እግዚአብሄር ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ ምርጦቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KidistBelay-nh1ls
    @KidistBelay-nh1ls Před 6 měsíci +2

    ታሪኩን ተከታትየዋለሁ በጣም ደሰ የሚለዉ በዚህ አለም ከሚወዱት ሰዉ ጋር መኖር የሚያስደስት ነገር የለም አግዚአብሔር ይጨመርበት

  • @elsatilahun7486
    @elsatilahun7486 Před 6 měsíci +1

    እሰይ እልልልል ቃለመጠይቁን አይቼዋለሁ ደጋግሜ አይለያችሁ ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ። የሁለቱንም ቃለ መጠይቅ እንጠብቃል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!❤❤❤❤❤❤

  • @TiruyeAlie
    @TiruyeAlie Před 6 měsíci +2

    ዋው በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s Před 6 měsíci +144

    አስመሳይ ሰዉ ጠላሁ አሁን ፅድቅ ፅድቅ የሜወራዉ ልጅቷ እቢ ስትለዉ ተስፋ ሲቆርጥ ከሌላ ጋር ህይወቱን እየመራ እደነበር ተናግሯን ከቃለ መጠየቁ ላይ አሁን ይች እሽ ስትለዉ ያችን ሲተዋት የዛች ህይወት ምላይ ነዉ ብለህ ጠይቅልን አዱን ገሎ አዱን ማሳት አይቻልም 😏😏

    • @GenetMolla-qy4gl
      @GenetMolla-qy4gl Před 6 měsíci +42

      አቤት ቅናት የት ከርመሺ መጣሺ🤣🤣🤣

    • @Genatwollo
      @Genatwollo Před 6 měsíci +11

      እኔም ቅር ብሎኝ ነበር ያችቴን ተነፍሽ ያልሆነሂወት ውስጥ ምናምን እያለ😅😅😅😅😅😅

    • @momo9071
      @momo9071 Před 6 měsíci +18

      ቢያንስ ሚዲያ ላይ ባያወጣው:ሞራሏን:መጠበቅ ነበረበት::ስታየው ምን ያህል እንደሚሰማት

    • @user-sk5nm9ee6k
      @user-sk5nm9ee6k Před 6 měsíci +14

      የልብ አውቃ እኮነሽ ❤❤❤❤

    • @YdyfhfHffhyftfyc
      @YdyfhfHffhyftfyc Před 6 měsíci

      💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜​@@Genatwollo

  • @NigosayAbsaia-ru6pv
    @NigosayAbsaia-ru6pv Před 6 měsíci +2

    አቤት የዚህ ልጅ❤❤❤ወልጃችሁ ሣሙ💋💚💚💚

  • @newharg5548
    @newharg5548 Před 6 měsíci +1

    እንክዋን ደስ አላችሁ ቆንጆ ሚስት ናት እንተም ቆንጆ ነህ ልጆቻሁም እንደሚያምሩ ነው እግዚአብሔር ያማረ ሂዎት ይስጣችሁ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ wowwwwwww

  • @destaw1251
    @destaw1251 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢በጣም ነው ያለቀሰሁት የግዚብሔር ስራ እፁብ ነው❤❤❤❤❤

  • @user-vf9ew6cx8n
    @user-vf9ew6cx8n Před 6 měsíci +4

    አቤት እደት እደወደድኳቸው ማሪያምን ልጅቷ እራሡ ምርጥ ወላንሳ ነች ቃለ መጠየቁን ከጫጉላቸው በኋላ እንጠብቃለን በተስፋ ፈጣሪ ለሁላችን የዚህን አይነት ልጅ ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatimaethio2277
      @fatimaethio2277 Před 6 měsíci

      ትምህርትህን ከጨረስክ በኋላ ብላ ሲጨርስ አላገባህም ብላ አለችኝ ያለዉ ነዉ እንዴ

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c Před 6 měsíci

      አዎ አሁን አገባት

    • @fatimaethio2277
      @fatimaethio2277 Před 6 měsíci

      @@user-um4kf8jz6c 😍

    • @SaadaALebac
      @SaadaALebac Před 6 měsíci

      ዞሮ ደሰ ይላል ከፈተና ብሀላ ደሰታ አለ❤❤

  • @madina3828
    @madina3828 Před 6 měsíci +2

    እረ አላህውይ እንዴዝህ አይነት አፍቃሪ ስጠን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mr4mc4uk4y
    @user-mr4mc4uk4y Před 6 měsíci +4

    አየ እዱኒያ ለአንዱ ደስታ ለአንዱ ሀዘን😢😢😢😢

    • @user-so7sx4bw2u
      @user-so7sx4bw2u Před 6 měsíci +4

      የችግር ማስንቆ አታውሩ ኢትዮጵያ ላይ በዚህ 4 ዓመት ያላለቀሰ ያላዘነ ያላነባ የለም በሁሉም ቤት ሃዘን አለ ለዛውም የራያ ህዝብ ጦርነት ከጀመረ አንስቶ መከራውን የሚያይ ህዝብ ነው ሃዘኑን ዋጥ አድርጎ ነው እሚጨፍረው እንጂ ደልቶት አይደለም። ደግሞ ሰርግ ነው በሰርግ እለት መቼስ አያለቅሱ

  • @mulu5
    @mulu5 Před 6 měsíci +3

    ፈጣሪ ከአይን ያዉጣቸዉ በእዉነት ❤❤❤🎉🎉

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r Před 6 měsíci

    በፍቅር የሚንግዱ ወንዶች ከዝህ ልጅ ተማሩ የሚግርም ታሪክ ነብር እንኮንም ተሳካላት መልካም ትዳር❤

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n Před 6 měsíci +1

    ይህ ኮመንት የምታነቡ ሁሉ የእርፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹሁ

  • @berhanberhan6692
    @berhanberhan6692 Před 6 měsíci +2

    እመብርሀን ቤትችሁ ትግባ

  • @lucyat6017
    @lucyat6017 Před 6 měsíci +1

    መድሃኒት ደርሶ የደርሶ ተሰማልጅ አለሜዋ❤ ፣ ያንች ሠርግ በቅርብ😊

  • @haimanottube
    @haimanottube Před 6 měsíci

    የሚገርም የፍቅር ጉዞ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ውለዱ ክበደ ትዳራችሁን የአብርሃምና የሳራ ትዳት ያድርህላችሁ#sher#like❤

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 Před 6 měsíci

    እውይይይይይ ፈገግታ የኔ ማርርርርር💗💗 የኔ ወሎዬዎች በዎሎየነቴ ኮራለሁ ❤❤❤❤❤❤❤ አላህ ፍቅራችሁን ዘላቂ ያድርግላችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤️የምር ወደድኳችሁ ኡፍፍፍፍ👏👏👏👏👏👏

  • @selam801
    @selam801 Před 6 měsíci +1

    እውነት ሲያምሩ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤😊

  • @SA-oc2kw
    @SA-oc2kw Před 5 měsíci

    I’m so happy for you, congratulations! May God bless your union!

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 6 měsíci

    ❤❤እንካን እግዚአብሔር ለዚህ ቀን አበቃችሁ መልካም የትዳር ዘመን❤🎉🎉

  • @selamawit1228
    @selamawit1228 Před 6 měsíci

    የሚወዱቱን የሚያገቡ ምንኛ እደለኛ ናቸው😢❤❤❤

  • @beliderse4608
    @beliderse4608 Před 6 měsíci

    ሴቶችየ በቲኒሹ ለሚወዳቹ ወንድ ፍቅር ሰታቹ እዩት ወንዶች ከልክ በላይ ለፍቅር ሟች ናቸው ግን ትግስት ያስፈልጋል እኛ ሴቶች ግን ወሬ ይበዛብናል ስንፈቀር እዳ ስናፈቅር እዳ😅😢ከላይ ነው የትዳር ስጦታ❤👏

  • @user-wb8ry3cj6g
    @user-wb8ry3cj6g Před 6 měsíci +1

    ራያ አንድ ናት ክልል ናት መልካም ጋብቻ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Před 6 měsíci

    ስንት ሚስኪን አለ 9ታግሰህ ይላሉ ሌላ ፍቅር ጀምሪ ነበር አለኮ ግን ለሱ ፊክ ነው ያችኛዋ አላህ ይርዳት በተለይ ይህንን ጉድ ስታይ አይለያችሁ ብለናል

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 6 měsíci +1

    አይቼ አይቼ የማልጠግበው ሰርግ❤🎉

  • @user-pi7if6ox9o
    @user-pi7if6ox9o Před 6 měsíci

    እኔእምለው መልካም ጋብቻ ይሁንላቸው ይውለዱ ይክበዱ አላህ ደስታቸውን እስከመጨረሻው ያርግላቸው ጥያቄየን እዳታልፉት ❤❤ ለሙሪት ነው እሱወደአልሆነሂወት ገብቸነበር ብሏን ካሳለፈው ሂወት ልጂስ ኑሮት እደሆን እደት አምና ተቀበለች አድናቂዋ ነኝ ❤❤❤ጀግናሴት ናት

  • @user-ud3zh4mv6k
    @user-ud3zh4mv6k Před 6 měsíci +1

    በጣም ደስ ይላል ወላሂ እው ይይይይይይይ ይይይይይይይ 😘😘😘😘

  • @rakdubai-ym1uo
    @rakdubai-ym1uo Před 6 měsíci

    ምንምቃልየለኝም ሽአመት ያኑራችሁ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanandoom6470
    @hanandoom6470 Před 6 měsíci

    አይቸው አይቸው አልጠግብ ያልኩት 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም ጋብቻ

  • @SaraSara-mt8sq
    @SaraSara-mt8sq Před 6 měsíci

    ውበታን ይሄግም ፀጉር ዝግቶታል ግንድግሞ በዙምአታምርም እርተው አጎቴይተኛበት እናተበዝፈናችሁቁጥርምስጋንበ ላይ እያላችሁ አትረብሹን😢😢😢 ይረፍበት

  • @user-ex2df6uc9g
    @user-ex2df6uc9g Před 6 měsíci

    እሰይ እግዜቤር ይመስገን

  • @user-en9fs7vb5y
    @user-en9fs7vb5y Před 6 měsíci

    ከአይን ያውጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @irikrir538
    @irikrir538 Před 6 měsíci +1

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cg8hg5pi9i
    @user-cg8hg5pi9i Před 6 měsíci +1

    በራያ ፈልጉልኝ ለኔም ባል 😅

  • @tifit589
    @tifit589 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤

  • @zone8505
    @zone8505 Před 6 měsíci +4

    ጀግነ ነህ የምር 9 አመት ሙሉ ተገሰህ መኖርህ አብርሽም ፍቅርን ተግሶ ቢጠብቀት ትመጠ ነበር እኮ ቸክሎ ከዘች ሌበ መለለጥ ጀመራ እንጂ ሩተ የበል ሌበ ነት😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-kb1ze5bb8c
      @user-kb1ze5bb8c Před 6 měsíci +1

      እሱማ ቸኮለ በጣም😅😅😅

    • @Genatwollo
      @Genatwollo Před 6 měsíci

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal Před 6 měsíci +2

      የተመቸኝ ኮመት አያሠብኩት የነበረ የምር ቸኮለ አይገልፀዉም

    • @hayubintmama264
      @hayubintmama264 Před 6 měsíci +1

      ይሄምኮ ፌክ ሂዉት ጀምሬ ብሏል ያፈቀረና ጠበኩያለ እስከምታገባ ቁሞ ማየት ነው😂😂😂

    • @beliderse4608
      @beliderse4608 Před 6 měsíci

      ነገረኛ😂😂😅

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj Před 6 měsíci +4

    አቤት አሁን የንጹሃንን ደም ብናስብ መነው እንደዚህ ከመሆን ሰይጣንን ከማስከፋት እግዚአብሔርን ብታስደስቱ ምን አለ በሰረጋቹሁ ቀን ሰጋወደሙን ተቀብላቹሁ በረሃብ የሚቀጠውን ወገን ሄዳቹሁ ቁማቹሁ ብታበሉ በሰማይም በምድረም ሐሴት ይደረግ ነበር ህዝብ እያለቀ መጨፍር እረረ ምን ነካን የወገናችን ደምን አልሸተን አለ

    • @Genatwollo
      @Genatwollo Před 6 měsíci

      ልክነሽ ውደ እግድህ ምን ታርጊያለሽ እኔ እደዛነው የማረገው ሀፍታም አብልች የቡና መጠጫ ከምሆን በራስ 😂😂😂😂ብመርቅ ይሻለኝን❤❤❤❤

  • @denverfast6465
    @denverfast6465 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው ደስ ይላል

  • @abebachabebach4235
    @abebachabebach4235 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤አንካንደስ አለህ❤❤❤ወንድሜ❤❤❤

  • @mmolla4071
    @mmolla4071 Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ🙏❤

  • @user-nv1wo8hd1g
    @user-nv1wo8hd1g Před 6 měsíci

    Edeti desi yilalu fkr fire siyafera ❤❤❤❤❤❤edehi new🎉🎉🎉🎉

  • @user-jk6hc9qj2e
    @user-jk6hc9qj2e Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jz8pz3xo5b
    @user-jz8pz3xo5b Před 6 měsíci +1

    የኔ ምርጦችችችችችቾ❤❤❤❤

  • @user-hh8yw2nw6c
    @user-hh8yw2nw6c Před 6 měsíci

    ትለያላችሁ ሮቢቶች ❤😊

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Před 6 měsíci

    ዋውበጠምይመራል❤❤❤

  • @AbebechAssefa-uo2dd
    @AbebechAssefa-uo2dd Před 6 měsíci

    የዛችኞዎ ህይወት ምን ላይ ነው

  • @momo9071
    @momo9071 Před 6 měsíci

    ቀጣይ ተቋረጠ የሙሽሮቹን:አምጣልን

  • @ganetwadjenah5064
    @ganetwadjenah5064 Před 6 měsíci

    እንደለኛ ነሽ❤❤

  • @Abdyawaue
    @Abdyawaue Před 24 dny

    በጠም ደስ የምል ሰርግ

  • @SaraNono-rv4tp
    @SaraNono-rv4tp Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-gs6kq9hv6o
    @user-gs6kq9hv6o Před 6 měsíci

    እኔማእራያነውየማገባው😅😅😅😅😅

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Před 6 měsíci

    መልካምትዳርይሁንላችሁ

  • @TUFAYordanos
    @TUFAYordanos Před 6 měsíci

    🎉🎉🎉መልኳም ትዳር🎉🎉

  • @user-bs4yb9ow5m
    @user-bs4yb9ow5m Před 6 měsíci

    የማህየየኔአስተዋይየአብርሀምናየሳራንያርግላቺሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sadass6994
    @sadass6994 Před 6 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pf2cc9vg4q
    @user-pf2cc9vg4q Před 6 měsíci

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-zk2ro4mi4v
    @user-zk2ro4mi4v Před 6 měsíci

    ዎው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-io5zy2re8r
    @user-io5zy2re8r Před 6 měsíci

    ከድር መቸ ነው ራያ የምድረኝ

  • @user-pf2cc9vg4q
    @user-pf2cc9vg4q Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hi2ux5jl4b
    @user-hi2ux5jl4b Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-oq9lm4ef7v
    @user-oq9lm4ef7v Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hdug8981
    @hdug8981 Před 6 měsíci

    ❤❤😂

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Před 6 měsíci

    የኔዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MmJj-bl2vy
    @MmJj-bl2vy Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤🎉

  • @user-np3os9te9x
    @user-np3os9te9x Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jk6hc9qj2e
    @user-jk6hc9qj2e Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ሲያምሩ

  • @hayatabebe4471
    @hayatabebe4471 Před 6 měsíci

    Mengna metadel new

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @gosakafali1943
    @gosakafali1943 Před 6 měsíci

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤💃💃💃💃

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 Před 6 měsíci

    የተቀደሰ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @user-dq6jj8sp9s
    @user-dq6jj8sp9s Před 6 měsíci

    እኔስልክላይአንድእንኳንየሚደውልልኚወንድአጥቸእ😂😂ሰርግአያለሁአይ😢😢😢

    • @shalusuowo2350
      @shalusuowo2350 Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😂አይዞሽ እየሸቀልሽ

    • @Genatwollo
      @Genatwollo Před 6 měsíci +1

      እኩልነን😂😂😂😂😂

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 Před 6 měsíci

      😂😂😂😂😂😂😂አርፋችሁ ሸቅሉ እሱ ያዋጣናል ከአሁን ወንድ

    • @user-dq6jj8sp9s
      @user-dq6jj8sp9s Před 6 měsíci

      @@bitybity4949 እሽክክክክክ

    • @beliderse4608
      @beliderse4608 Před 6 měsíci

      አይዞሽ እማ ፀልይ ፍቅር ከፈጣሪ ነው😢መወደድም ስቃይ አለው የደረሰበት ያቀዋል😢

  • @user-jk6hc9qj2e
    @user-jk6hc9qj2e Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pf2cc9vg4q
    @user-pf2cc9vg4q Před 6 měsíci

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Před 6 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-pf2cc9vg4q
    @user-pf2cc9vg4q Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤