ሰበር መረጃ- አብይ ጉድ አሰሙ"አበቃ - ፋኖ አብይን ጉድ ሰራ | Ethiopia | Ethiopian News 8 August 2024 | Ethiopian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024
  • Ethiopian news | Ethiopia | Ethiopian | Ethiopian news today | Ethiopian news today live | Ethiopian news
    #ethiopia #ethiopianews #ethiopian
    Welcome to the official Ahadu Media CZcams channel.
    Ahadu Media is an information platform that engages its audiences using different designs.
    Ahadu Media is led by bold, diverse and out spoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears.
    Ahadu Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Ahadu Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation.
    In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia.
    Ahadu Media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Ahadu Media channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.

Komentáře • 40

  • @UndoosHabshi-q3m
    @UndoosHabshi-q3m Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ፊኖ❤❤❤❤❤❤

  • @TibaSaiid
    @TibaSaiid Před měsícem +1

    ገዱን የመሰለ ታጋይ ማገኝት መታደል ነው

  • @TibaSaiid
    @TibaSaiid Před měsícem +2

    አማራ መች እደሆን አላቅም አንድ ሁኖ የሚሰበው

  • @user-gi5tu9lt7n
    @user-gi5tu9lt7n Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Před měsícem +1

    ያለፈው አለፈ ዛሪ ሊላ ቀን ነው አታራግብ የማይሳሳት ድንጋይ በቻ ነው

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 Před měsícem +1

    ፋኖ ነው ባክህ ፋኖ መከታችን ፋኖ መከታችን በአማን ሕዝብ አንደራደርም በለስ ባክህ 😡🚫🚫🚫

    • @mduzzol9917
      @mduzzol9917 Před měsícem

      በለው ባክህ በአማራ ሕዝብ ⁉⁉⁉⁉

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Před měsícem +1

    የአማራ ሕዝብን የሚጠቅም ድርጊት ከታዬ፣ የሠይጣን ውልዶች ሁሉ ተሰባስበው ሃሳቡን አመድ ማልበስ ይፈልጋሉ።

  • @molalignwubet4089
    @molalignwubet4089 Před měsícem +2

    ገዱን ምርጥ ሰው

  • @user-ve6ud1jz9f
    @user-ve6ud1jz9f Před měsícem +1

    ገዱ ማለት የነ ደክተር አምባቸው አስገዳይና ተባባሪ የአማራ ጠላት፡፡

  • @TibaSaiid
    @TibaSaiid Před měsícem +1

    ገዱን የሚተች ሰውች የምግስት ተላላኪ ናችው አትስሙችው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před měsícem

    ስላም ያእውርድው ፍጣሬ

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 Před měsícem +4

    ገዱ ጀግና ነው የበደለውን ሕዝብ የበኩሉን ለማገዝ ከመጣ ሁለት እጃችንን ዘርግተን መቀበል አለብን። ሌሎችም በዚህ ምልኩ ይምጡ።

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917 Před měsícem +1

    አቶ ገዱ እኮ የአማራን ሕዝብ ስላደረስኩት በደል ሁሉ ዝቅ ብሎ ይቅርታ ጠይቋል እኮ ሰው ከስህተቱ ሲማር እደዚህ ነው 🤔🤔

  • @Wolde-pq5mc
    @Wolde-pq5mc Před měsícem +2

    እኔ የሚገርመኝ አቶ ገዱን የመሰለ ሰዉ መተቸት በጣም ድንቁርና ነዉ እረ ሰወች አስቡ ህዉሐትን የታገለ አሁንም በስራዉ የተፀፀተ ይቅርታም የጠየቀ ስልጣኑንም የለቀቀ በፓርላማ የተቃወመ ጀግና የተከበረ ሰዉ ነዉ ግን እንደመሰለኝ የእሱን ወደዚህ መቀላቀሉ ያበሳጫቸዉ ሰወች መሆን አለባቸዉ

  • @maggietefera8603
    @maggietefera8603 Před měsícem

    ሰንቶቻችን ሆ ብለን አብይን ያወደሰንዉ ለምን ግብዝ እንሆናለን ገዱ መሳሳቱን አምኖ የኢትዬፃያን ይቅርታ ጠይቆአል ይሄ ልቦና ያለዉ ሰዉ መሆኑን ነዉ የሚያሳየዉ ገዱ ደግሞ ብዙ ለትግሉ አሰተዋፅኦ ማድረግ የሚችል ሰዉ ነዉ lets wellcome him with open arms ሌሎቻችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ!!

  • @ayelegebregiorgise
    @ayelegebregiorgise Před měsícem +1

    ከንቱ ድካም ጡረተኞች ጫካን መርጠው መግባታቸው እንደው ለምን ይሆን?

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne Před 26 dny

    አቶ ደጉን አናምናቸውም.አሁን ፋኖ ሲጠነክር መቀላቀል እንዴት ፈለጉ,

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Před měsícem +5

    ከስህተት የማይማር አህያ ብቻ ነው ጀነራሉን ማዳመጥ አለብን የብልፃግና ባንዳዎች ፋኖ ውስጥ ሽብር ለመፍጠር የሚያረጉት ነው 😢

  • @alexmossissa
    @alexmossissa Před měsícem

    Yananta dele ayalke

  • @AbebeShedaga
    @AbebeShedaga Před měsícem

    😅ለማ መገርሳ ወደመጨረሻ

  • @getachewwondem-n2d
    @getachewwondem-n2d Před měsícem

    ሁሉም ሰው በግዜው ይሆናል ብለው ተሰርተዋል ማነው ፍጽም እስኪ አብይ ሲመጣ እውነተኛ የኢትዮጵያ መሪ ብሎ የተቀበለ ብዙ ነበር አሁን ሰከን ብሎ ማየት ጥሩ ነው ገዱም ይቅርታ ማለት ደግሞ ከሁሉም በላይ ነው

  • @user-mx3pt6yl3e
    @user-mx3pt6yl3e Před měsícem

    ለምን ትዋሸለቹ?????? ፋኖ 4 ኪሎ መቼም አይገባም አትልፉ

  • @BirukNegash
    @BirukNegash Před měsícem

    ያለፈዉን በይቅርታ ገልጾ ቀሬሒወቴን ለኢትዮጲ ብሎም ለአማራ የምክሰዉ የፍኖን ትግል በመቀላቀልነዉ ያለዉ በቂነዉ ሰለዚሕ አድሜሕን የምትጠቀመዉ ከዛሬ ጀሞሮነዉ በመሖኑም በሐሳብ ቆመሕ ወደሗላ ትቆዝም

  • @user-kv9dz4yn3h
    @user-kv9dz4yn3h Před měsícem

    በጥፋቱ ከስልጣኑ ስለተባረረ አሁን የምሆነውን ስያጣ መንገዱንቀይሮ ገባ ምንይደነባበራሉ ገና ጉዳቸውንያያሉ ወላወዮች

  • @SaronDana
    @SaronDana Před měsícem

    ትናንት ጀነራሉ ገዱን አትመኑት ብለዋል አልልክም ነበር?
    እንዴት ነው በዚህ ደረጃ ሰው ምትንቀው

  • @muluw.tsadik9864
    @muluw.tsadik9864 Před měsícem

    አሐዱ ስለገዱ ትንሽ አምቦረቀቅኸው

  • @BzayehuWele
    @BzayehuWele Před měsícem

    😅😅😅😅❤

  • @AlamataRaya
    @AlamataRaya Před měsícem

    የዉሸት ወሬ ሰለቸን ወደጨካ ገቡ አልገቡ ምን ያደሪጋሉ ብላቹ ነዉ ህዝቡ ከማስጨረስ ዉጭ

  • @user-lu3bp1fq6g
    @user-lu3bp1fq6g Před měsícem +2

    ዝም በል ገዱ አማራ ነው ወደድክም ጠላህም ምድረ ሌባ ሁሉ ገና አማራ አንድ ይሆናል ያኔ ምንይውጥህ ይሆን

  • @Cripto244
    @Cripto244 Před měsícem

    ቱልቱላ አትቀባጥር

  • @hzbhxhc7322
    @hzbhxhc7322 Před měsícem

    ውሸትአታውሩ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před měsícem

    ወሬ ቀይር በሉት ሑሉም የባእዴን ቡችሎች ነበረ ዘመነ ካሤም ጭምር