”ኢትዮጲያ” ከቨር ልዑል ሲሳይ/ Ethiopia Cover Leul Sisay

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024

Komentáře • 887

  • @andamlakgirma9608
    @andamlakgirma9608 Před 3 lety +149

    ሲያናድድ አንድ ጊዜ ብቻ ነው like ማድረግ የሚቻልው።
    ቢቻል ኖሮ ደጋግሜ like ባደረኩኝ። keep shining.

  • @Thegame-xp5zd
    @Thegame-xp5zd Před 3 lety +33

    🇪🇹እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንን🇪🇹

  • @TOMASTUBE
    @TOMASTUBE Před 3 lety +65

    እንደ ስምሀ የዘፈን ልኡል ነሀ። ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @haqentertainment
      @haqentertainment Před 2 lety +1

      ስለ ሀገራችን የተዘፈነ ምርጥ Cover ስራ ነዉ czcams.com/video/ol4F6dXrKGc/video.html

  • @user-mb3wu7nt8p
    @user-mb3wu7nt8p Před 3 lety +42

    ኢ ት ዮ ጵ ያ ..... ስሟ ሲጠራ እራሱ ሾክ ያደርጋል :: ብራቮ ልዑል

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety +154

    ከየትነሽ ቢሉኝ
    የማነሽ ላሉኝ
    ኢትዮጵያዊ ነኝ።
    እስኪ ኢትዮጵያዊ ነኝ ምትሉ እጅ አውጡ

    • @merongetahun8788
      @merongetahun8788 Před 3 lety +3

      100% ethiopiawi egziabher sew arigo Ethiopia lay yetegegnew ethiopiawi bicha yene zer ke ethiopiawinet belay kehone zere tinkir bilo yikir hagere nurilign zore bimeta anchi sitinori besew hager be ethiopiawinete yemalafir sile anchi siyaweru yemikorabish nurilign nurilign

    • @user-ss1xg1se5n
      @user-ss1xg1se5n Před 3 lety

      🙋‍♂️

    • @amanuelyenealem8583
      @amanuelyenealem8583 Před 3 lety

      @@merongetahun8788 s ź2z,ź

    • @ayrin8071
      @ayrin8071 Před 3 lety

      100%🙌🙌🙌🙌🙌

    • @ayrin8071
      @ayrin8071 Před 3 lety

      @Meron Worku etiopyawi aydlhm

  • @fikremesfine2679
    @fikremesfine2679 Před 3 lety +21

    “ሀገሬ ኑሪ” አንተም ኑርልን ወንድማችን

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 Před 3 lety +16

    እንባ መውረድ እንጂ ቀለም ሆኖ ቃላትን ነቅሶ መተየብ ቢችል ኖሮ እነዚህ ዘፈኖች እንደ አንድ ስራ ሲሰማ የሚወርዱ እንቦች እልፍ ጥራዝ መፅሃፎችን ይተይብ ነበር!

  • @danielgebremariam
    @danielgebremariam Před 3 lety +8

    ኧረ ላቀናባሪው ኪሩቤል ምስጋናችንን አንንፈግ። ሙዚቃ ለሚያውቅ ይሄ masterpiece ነው።
    ኪሩ great job. You raised the bar on covers.

  • @tgalmey8713
    @tgalmey8713 Před 3 lety +183

    ዋው እሚገርም ሙዚቃ ለገባው ሰው ኢትዮጵያ ከዘር በላይ ነው

    • @haqentertainment
      @haqentertainment Před 2 lety

      ስለ ሀገራችን የተዘፈነ ምርጥ Cover ስራ ነዉ czcams.com/video/ol4F6dXrKGc/video.html

  • @kiddonet1
    @kiddonet1 Před 3 lety +8

    እናንተ በእምባ ልትጨርሱን ነው እንዴ የተነሳችሁት??? ጀምሮ እስኪጨርስ አምባ በአምባ አደረጋችሁን እኮ። ለማንኛውም ለዑል እና ኪሩቤል ይሄንን ምርጥ ስራ ሰርታችሁ ለህዝብ ስላቀረባችሁ በጣም እናመሰግናለን !!! ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቷ ይውደም✊💚💛♥

  • @yabsolala
    @yabsolala Před 3 lety +6

    እኔአላምንም ፡ ሰምቼብውልባድርየማይሰለች ፡ የመኖርተስፉ ፡ ህይወትያለውነገር ፡ ዘፈንሳይሆንምግብበጣምአመሰግናለሁ ፡ ክብርለኢትዬኘያ😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @befine2379
    @befine2379 Před 2 lety +2

    ልዑልዬ በርታልኝ ወንድሜ!!!ከዚህም በላይ ብዙ ካንተ ጠብቃለሁ።👌👌👌👌🙌🙌🙌🙌😍🥰😙😗😗😗😗😗😗😗

  • @user-ry8yv5fn2m
    @user-ry8yv5fn2m Před 3 lety +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💥🙏🏾🙌🏾am so emotional❤️❤️, Ethiopia le zelalem tinur

  • @የEthiopia
    @የEthiopia Před 3 lety +35

    አንጀት ያርሳል:: አገሬ እስክገባ ቸኩያለሁ 💚💛❤️

  • @designermohammmed1236
    @designermohammmed1236 Před 3 lety +13

    አልቅሸ ጀምሬ አልቅሽ ጨረስኩት
    እምየ ሃገሬ ክፉሽን በሩቅ ያድርገው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @betikefyalew5290
    @betikefyalew5290 Před 3 lety +3

    Leul merta Ethiopia lij fetari yetebekehi @♥♥♥♥♥♥ hageri Ethiopia. Be lijcheshe huleyem tekeberaleshe mama Ethiopia miss

  • @helenyenatelijneg803
    @helenyenatelijneg803 Před 3 lety +30

    ምን እንደምል አላቅም በጣም አሪፍ ስራ ነው ልብን ዘልቆ ይገባል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈👈👈

    • @hghjhhvgh3671
      @hghjhhvgh3671 Před 3 lety +1

      ኑሪ እውነት ተበረክ 💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊

    • @chaltutufa5769
      @chaltutufa5769 Před 3 lety

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤👍👍👍👍🥰🥰👍👍👍👍👍👍🙏🙏

    • @haqentertainment
      @haqentertainment Před 2 lety

      ስለ ሀገራችን የተዘፈነ ምርጥ Cover ስራ ነዉ czcams.com/video/ol4F6dXrKGc/video.html

  • @user-gq3zi6fc4e
    @user-gq3zi6fc4e Před 3 lety +33

    ቀኔን አሳመርክልኝ!!💚💛❤ ኢትዮጵያዬ ዘላለም ኑሪልኝ!!!

    • @haqentertainment
      @haqentertainment Před 2 lety

      ስለ ሀገራችን የተዘፈነ ምርጥ Cover ስራ ነዉ czcams.com/video/ol4F6dXrKGc/video.html

  • @zewdu36
    @zewdu36 Před 3 lety +4

    በጣምም ትችላለህ ወንድሜ!! እግዚአብሔር ይባርክህ:: አሜን

  • @fanu6110
    @fanu6110 Před 3 lety +13

    ከቨር ከተባለም እንዲ ነው እንጂ አይደል እንዴ ልዑሌ በርታ ቀጣይ ደሞ በራስህ ስራ ከች በል ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ 💚💛❤

  • @amanuelmehari2934
    @amanuelmehari2934 Před 3 lety +62

    ዘፈን ሀፅያት አደለም ምለው በ ቴዲ አፍሮ እና ባንተ ምክንያት ነው ዘመንክ ይባረክ

    • @aleta6649
      @aleta6649 Před 3 lety

      @Degu balageru tube ደጉ ባላገሩ ቱዩብ lefetari migebawin kibber le sew lij mestetu ly nw chigiru

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Před 3 lety +9

    efuu betam harif new
    ሀገራችንን እግዛብሔር ይጠብቅልን
    ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው

  • @fikermehari3522
    @fikermehari3522 Před 3 lety +2

    Leulya berta 🥰😍 Fetari kante ga yihun

  • @toskatube1988
    @toskatube1988 Před 3 lety +2

    ትችላለህ!!!!💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 Před 3 lety +12

    እምዬ ያንቺ ስቃይ ህመሜ ነው ትንሳኤሽን አፍጥንልኝ ይሄ የሁሌም ፀሎቴ ነው እምዬን አረሳም ሀገሬን መቼም አረሳሽም እናቴ ሀገሬ የክፉ ቀኔ

  • @user-we7sy5rj4c
    @user-we7sy5rj4c Před 3 lety +32

    የአዲስ የሸገር ልጆች አቤት ፍቅራችን ሲመች 😍 💚💛❤✌💃💃💃💃💃💃😘😘😘😘

    • @haqentertainment
      @haqentertainment Před 2 lety

      ስለ ሀገራችን የተዘፈነ ምርጥ Cover ስራ ነዉ czcams.com/video/ol4F6dXrKGc/video.html

  • @user-xt9mn8fh5f
    @user-xt9mn8fh5f Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ስላም ያረገልን ደንቅ ድምፅ ነው ወንድሜ

  • @netsihaile1254
    @netsihaile1254 Před 3 lety +14

    ቆንጆ ስራ ከ ውብ ድምጽ በርታልን💚💛❤

  • @melyden725
    @melyden725 Před 3 lety +2

    ምርጥ እኮ ነህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ

  • @yonatantesfaye1565
    @yonatantesfaye1565 Před 3 lety +9

    አንተ ትለያለህ ፡ መቶ ክብር 🙌 🤲 🙏

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 Před 3 lety +9

    በዚህ ዘፈን ወደቀድሞ ጤናኛ መንፈስ የደጉ ግዜ ውስጥ ተመልሼ ሄድኩኝ። ጤንነትም ተሰማኝ። ይሄንን መንፈስ ነበር ስንት አመት ስንናፍቀው የነበረው። ክፉ መንፈስ ከሀገሬ እየተነነ ሊጠፋ የሚያመላክት የመልካም ጉዞ ምልክት ሆኖኛል ለኔ። እናመሰግናለን።

  • @user-vi6sl9rs9w
    @user-vi6sl9rs9w Před 3 lety +3

    ስወድህ ሁሌም ነዉ የማዳምጥህ ለጥሩ ነገር እግዚአብሔር ያብቃህ ምርጡ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @user-nm2wy5lr2d
    @user-nm2wy5lr2d Před 10 měsíci +4

    እኔ እናት የለኝም ግን የኔን የናትነት ፍቅር በልጆቼ ስለማይ በጣም እወዳታለሁ የበለጠ ደግሞ እምዬ ሀገሬ እናቴ አለችልኝ

  • @kidu2668
    @kidu2668 Před 3 lety +2

    Tebarek!

  • @lililili8188
    @lililili8188 Před 3 lety +9

    ምንም ቃል የለኝም እናመሰግናለን ልዑል
    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!!!!!!!!!

  • @nebyyemariam8658
    @nebyyemariam8658 Před 3 lety +11

    ሀገሬ ካንቺ በፊት ድፍት እንድል ነው ሁሌም ምኞቴ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @muhammeddemissie2221
    @muhammeddemissie2221 Před 3 lety +41

    አቦ ይመችክ
    ልብ ውስጥ ሰርጾ የሚገባ የኢትዮጰያዊነት ስሜት አለው
    ❤ኢትዮጰያ❤

    • @haqentertainment
      @haqentertainment Před 2 lety

      ስለ ሀገራችን የተዘፈነ ምርጥ Cover ስራ ነዉ czcams.com/video/ol4F6dXrKGc/video.html

  • @MinteZi
    @MinteZi Před 3 lety +58

    This should be every Ethiopian ringtone so that it remind us to love each other.

    • @haqentertainment
      @haqentertainment Před 2 lety

      ስለ ሀገራችን የተዘፈነ ምርጥ Cover ስራ ነዉ czcams.com/video/ol4F6dXrKGc/video.html

    • @BT-uy9kl
      @BT-uy9kl Před 2 lety

      TDF (Tplf)is Coming to save our lovely Country from this mess.

  • @yohannesht7363
    @yohannesht7363 Před 3 lety +2

    ከቀረሁ እንጂ አይበልጥብኝም ግን በጣም ደስ ይላል

  • @meronlife5129
    @meronlife5129 Před 3 lety +20

    መንፈሳዊ ማለት ምን ማለት ይሆን? 🤔 ይሄን ሙዚቃ እያዳመጥኩ መንፈሳዊነት ተሰማኝ ብል የሚቀየም አይኖርም፣ በጣም ቆንጆ ድምፅ፣ ቆንጆ የዘፈን ምርጫ። እናመሰግናለን አገሬ ለዘላለም ኑሪልኝ🙏🙏🙏💚💛❤

  • @getahunmuche1249
    @getahunmuche1249 Před 3 lety +25

    የነዋይን ሀገሬን አረሳም ስሰማ እባየ ሁሌም ይመጣል ነዋይ ነዋይ

  • @jemalbeshir7796
    @jemalbeshir7796 Před 3 lety +2

    ኢትዮጺያየ ያንችን ክፍ አያሰማኝ ሃገሬ. ሰላሙን ያብዛልሽ

  • @solomonkidane3264
    @solomonkidane3264 Před 3 lety +12

    እናንተዬ Coverም ለካ እንዲህ ያምራል!!

  • @user-so2mo8jc8u
    @user-so2mo8jc8u Před 3 lety +14

    አሞለቶ የፍጠርህ ነህ ልኡሌ ሁሉንም ባንድ ይዝህዋል ውብት ድምጽ አሪፍ ነው በርታ

  • @user-py9pe6ct6u
    @user-py9pe6ct6u Před 3 lety +20

    አሪፊ የሀገር ፍቅር ዘፈን በቃ የሚገርም ሰራ ትችላለህ ።

  • @d2199
    @d2199 Před 3 lety +4

    በጣም ቆንጆ አድርገህ ነው የዘፈንከው እግዚአብሔር ይባርክህ ከነ ቤተሰብህ እንዲሁም በጣም ታምራልህ

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn Před 7 měsíci +1

    ልዑላችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤️

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +10

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👌ዋዉ ሀገሬሬሬሬ ወይኔ ሀገሬሬሬ ኑሪልኝኝኝ 💚💛❤💚💛❤👌👌👌👌👌

  • @ethiopia3792
    @ethiopia3792 Před rokem +6

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ekram0007
    @ekram0007 Před 3 lety +3

    ያናደደኛ ቶሎ ማለቁ 😭😭😭😭ድንቅ ነው ልዩ ነው !!!! ቃላት አጠረኝ 😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @tsiongratemom2835
    @tsiongratemom2835 Před 3 lety +6

    ትችላለህ አባቴ

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 Před 3 lety +8

    አቤት እንዴት ደሰ የሚል የዘፈኖች ቅንብር ነው በጣም ቆንጆ አድርገህ ተጫውተህዋል ❤❤❤

  • @tttt-ei9vm
    @tttt-ei9vm Před 3 lety +6

    ኢትዮጵያዬ 💚💛❤

  • @masniguse4369
    @masniguse4369 Před 3 lety +14

    ኢትዬጵያ ማለት ፍቅር የሆነች ሀገር

    • @haqentertainment
      @haqentertainment Před 2 lety

      ስለ ሀገራችን የተዘፈነ ምርጥ Cover ስራ ነዉ czcams.com/video/ol4F6dXrKGc/video.html

  • @elazeshegeru6249
    @elazeshegeru6249 Před 3 lety +4

    ሱስ የሆነ ሙዚቃ ኢትዮጵያችን በሰላም ኑሪልን

  • @igo1071
    @igo1071 Před 3 lety +5

    💚💛❤️🙏🏼Excellent thanks ጎበዝ ኢትዮጵያን ያላችሁ እስቲ እንያችሁ ለኢትዬጵያ ፍቅራችሁ ይህንን ስላቀነባበራችሁ ለዘፋኙና አቀነባባሪው ለልዩ ፈጠራችሁ እናመስግናለን መልካም ትውልዶች 💚💛❤️🙏✌️ኢትዬጵያን አደራ ወላጆቻችን እንዳስረከቡን ኢትዮጵያን እንጠብቃት 💚💛❤️🙏ግን ትምህርትና ስራ ልመዱ💚💛❤️🙏ኢትዬጵያ አምላክ አላት 🙏💚💛❤️🙏ኢትዬጵያ አምላክ አላት እመኑኝ የናት ጡትነካሾች ይቅር ይበላቸው የውጭ ጠላቶቿ በልጆቿ ይቀጣሉ ልኡል እናመስግናለን ጎበዝ ልጅ💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏

  • @beletetilahun9097
    @beletetilahun9097 Před 3 lety +54

    ክብር ለእውነተኛው ኢትዮጵያዊነት !!!

    • @haqentertainment
      @haqentertainment Před 2 lety

      ስለ ሀገራችን የተዘፈነ ምርጥ Cover ስራ ነዉ czcams.com/video/ol4F6dXrKGc/video.html

  • @tg16hailu23
    @tg16hailu23 Před 3 lety +9

    ዋይ ዋይ ዋይይይይይይይ ልዑሌ ሀገሬ ሀገሬን የበለጠ አሰኘኸኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Před 3 lety +2

    እንባዬ ይፈሳል ይሄን ስሰማ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ጠላቶችሽ ይፍረሱ !!

  • @user-ch3fq7tc4z
    @user-ch3fq7tc4z Před 3 lety +4

    ስወድህ ልኡል ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘህ ለምን እንደማትሰራ አልበም አላውቅም አትጥፋብን

  • @abieman9782
    @abieman9782 Před 3 lety +11

    ድንቅ ነው🔥💚💛❤

  • @yimam9344
    @yimam9344 Před 3 lety +8

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አገሬሬሬሬሬ

  • @isayasmulu3314
    @isayasmulu3314 Před 3 lety +7

    በጣም ያምራል

  • @user-sp6qr9zv8p
    @user-sp6qr9zv8p Před 2 lety +5

    ኢትዮጵያዊነት ከዘርም በላይ ኩራት ነው💚💛❤️🙏

  • @tarikuzewdie4449
    @tarikuzewdie4449 Před 2 lety +4

    እንደዚህ አይነት ገራሚ ስራ ኢትዮጵያውያንን የሚያቀራርብ ምርጥ አቅም የኔ ትዉልድ ሲደግመዉ የሚሰማኝ ንዝረት ❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹 ተባረክ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @lubabaawolu3830
    @lubabaawolu3830 Před 3 lety +5

    ኢትዮሀገሬለዘላምትኑረ

  • @getinetzerihun8798
    @getinetzerihun8798 Před 3 lety +5

    Eree betam tanadaleh liuel yemir esikahun yet hede new yemanim cover seri mechawecha sinihone, andegna new lelam etebikalew 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹 GOD bless Ethiopia

  • @freetube9768
    @freetube9768 Před 3 lety +3

    ዉለህ ግባ ......ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @yohannesjohn3084
    @yohannesjohn3084 Před 3 lety +13

    ምን ብዬ መናገር እንዳለብኝ አላቅም በቃ ውስጤ ያለውን ነው ያወጣሕው በጣም ነው ማመሰግንህ እውነትም ልዑል ነህ

  • @lidyagetubitew6302
    @lidyagetubitew6302 Před 3 lety +13

    Best cover ever 💚💛❤

  • @mattanight5890
    @mattanight5890 Před 3 lety +14

    ልዑሌ በጣም ያምራል የስሜት በህር ውስጥ ከተትከኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ እድሜ ጤና ከሀብት ጋር ይስጥህ ኢትዮጵያን አትንኩ

  • @yonasworkie6720
    @yonasworkie6720 Před 3 lety +12

    ወቅቱን የጠበቀ እናመሰግናለን

  • @reinsonkibisu2056
    @reinsonkibisu2056 Před 3 lety +3

    Love from your neighbour from Kenya 🇰🇪 in the USA 🇺🇸

  • @k.d.ethiopia1945
    @k.d.ethiopia1945 Před 2 lety +3

    በእውነት ለአቀናባሪዎቹ ትልቅ አድናቆት አለኝ ብሠማ ብሠማ የማልጠግበው ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን 💚❤💛 እግዚአብሔር ኢትዬጲያ ሀገራችንን አብዝቶ ይባርክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-jl4yq4lu3p
    @user-jl4yq4lu3p Před 3 lety +12

    ልዑሌ አባቴ ወላሂ አስደምመሺኛል ትችላለህ በርታ የሰፈሬ ልጅ
    Wow wow ❤💪💪💪
    ተሰምቶ የማይጠገብ ስራ ❤❤❤

  • @kalkidannegash4335
    @kalkidannegash4335 Před 3 lety +7

    💚💛❤ ውይ በቃ ውስጤን ነው የነካኝ leulye big love and respect ❤

  • @mekdite
    @mekdite Před 3 lety +26

    No words can explain it 💚💛❤

  • @girmaysamrawit
    @girmaysamrawit Před 3 lety +27

    Simply beautiful! 🇪🇷 💚💛❤

  • @helinahelina1415
    @helinahelina1415 Před 3 lety +3

    ምርጥ የኢትዮጲያዊነት ስሜት ያለው ሙዚቃ😘

  • @abelgirma9
    @abelgirma9 Před 3 lety +40

    one step forward eskahun ketseru cover musics big up man

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Před 3 lety +8

    ምርጥ ስራ ነው በርታ ልኡል👌👌👌

  • @sameraath4612
    @sameraath4612 Před 3 lety +3

    ጉራጌዎች ስራ ልምዳቸው ለወሬም ጊዜ የላቸው
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግል የኢትዮጵያን
    ሀገሬ ሁሉም ባህሎችሽ ውብ ናቸው

  • @hailekebede583
    @hailekebede583 Před 3 lety +17

    ዋው ሉሌ ምንም ማለት አይቻልም እስኳሁን ካየዋቸው ምርጡ cover #1💚💛💜

  • @youtoubechanal317
    @youtoubechanal317 Před 3 lety +3

    ኢትዬጲያዊነት ከዘርም በላይ ነው አለባበስህ ሙዚቃው እንቅስቃሴህ ሁሉ ነገር ይስባል በቃ ትችላለህ ተደምሬአለሁ ❤😍

  • @masniguse4369
    @masniguse4369 Před 3 lety +5

    ጎበዝ ነክ ዋው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @dagdanielmusic4566
    @dagdanielmusic4566 Před 3 lety +12

    Great job Leul Sisay💚💛❤️

  • @user-kz4ct5dv2y
    @user-kz4ct5dv2y Před 3 lety +9

    Man you have a lot of ታለንት እና በጣም የሚያምር Cover ነው የሰራከው Big respect for you

  • @assaminewharegewoin19
    @assaminewharegewoin19 Před 3 lety +6

    ኢትዮጵያዬ ውብ ሀገሬ!! በርታ ወዳጄ መልካም ነው።

  • @ajufix9320
    @ajufix9320 Před 3 lety +6

    ልዑሌ : youtube ላይ mashup cover ስራዎች የሚሰሩትን ልጆች ክብር እና ዝና እንደሰጠሀቸው ነው ዛሬ የተሰማኝ። u also gave gave 'em a great lesson about how to .... cuz አንተ ትለያለህ - አቅምህ 100% mind blowing የሆነ ድምፅ ነው ያለህ...... wish you all the best... don't want C nobody compare u with z so called youtube singers... ur beyond zat. Keep up🔥🔥🔥

  • @aynalemfufa1150
    @aynalemfufa1150 Před 3 lety +1

    Betam Betam arif 💚💛❤

  • @kidistmeb8560
    @kidistmeb8560 Před 3 lety +30

    ገራሚ ስራ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

    • @haqentertainment
      @haqentertainment Před 2 lety

      ስለ ሀገራችን የተዘፈነ ምርጥ Cover ስራ ነዉ czcams.com/video/ol4F6dXrKGc/video.html

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 Před 3 lety +9

    አንደኛ የኢትዮጵያ አምላክ ይክፈልህ! ጥርስዋን በቀጨሞ በሚለው ስራህ በጣም ነበር የማደንቅህ በርታ የሚገርም ድምፅ ጥሩ ምርጫ

  • @igo1071
    @igo1071 Před 3 lety +2

    WOW🙏💚💛❤️🙏ተባረኩ ተባረክ እናመስግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏✌️✌️✌️💚💛❤️🙏

  • @Lubapictures
    @Lubapictures Před 3 lety +5

    ያንተ ድምጽ ሁሌም ያስገርመኛል😍🇪🇹
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 Před rokem +1

    ጥሩ ድምፅ
    ጥሩ ስራ
    በርቱ
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @leulmekonnen3253
    @leulmekonnen3253 Před 3 lety +1

    🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍edat ayente yabzalen bezu enexbkalne

  • @bekitech
    @bekitech Před 3 lety +6

    በጣም አሪፍ ነው በርታ ለሃገራችን ሰላሙን ያብዛልን

  • @Assefae
    @Assefae Před 2 lety +9

    Can’t get enough of this cover! So talented. ኢትዮጵያዬ ! 💚💛❤️

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 Před 3 lety +3

    Wow Yemigerem New💚💛💖

  • @selinadelo1306
    @selinadelo1306 Před 3 lety +7

    ጉዋደኛየ አንደኛ ስራ ነው