"ወይ ምኝታሽ" አበጄሽ እና ያየሽ ምርጥ ድራማ (Wey Migntashi New Ethiopian Dirama) 2023.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 216

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před rokem +49

    እኒህን ገራገር የሆኑ ልጆች የማህበረሰባችን ማንነት ሳይበረዝ ቁልጭ አድርገው የሚያሳዩ ማነው እንድኔ ኢነሱን በየቀኑ ማየት ሱስ የሆኑባቹህ 👍👍👍

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ 💋

    • @AddisGumata
      @AddisGumata Před 6 měsíci

      ተደማሪነኝ❤❤❤❤❤❤+++++++++++❤❤❤❤❤

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +61

    ከተሜዉም እንደገጠር ጣዉንትና ጎባን ተዋዶ ቢኖር ሀገር ሰላም በሆነች ነበር የኔ አማራ የሰዉ ዘር ነንኮ ከዚህ ህዝብ ባልወለድ በተቆጨሁ ነበር🥰🥰👏

  • @user-rq1ck8rr5g
    @user-rq1ck8rr5g Před rokem +10

    መስለው ሳይሆን ሁነው እኮነው የሚሰሩት እተርቢው ተደርገው እንያቸው የሚል ❤❤❤

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem +28

    ❤❤❤❤እንኳን አደረሳቹለቅዱስጊወርጊስ❤❤❤የተዋይዶልጆች❤❤❤

  • @famel9098
    @famel9098 Před rokem +7

    የመዋ እያንዳንዱን እንቅስቃሴ ድንቅ ነው። ድራማ መስራቷ በፍጹም ትዝ አይላትም ።

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před 7 měsíci +1

    አማርኛቸው ሲጥም ። እንደናንተ ባወራ ደስስስ ይለኝ ነበር ። አማርኛው በራሱ በባለቤቱ ሲወራ ነው የሚያምረው❤

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Před rokem +26

    አንደኛ ነኝ በላይክ ግጩ እመዋ አድናቂወች❤❤❤

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 Před rokem +13

    እደው ስወዳችሁ እኮ ❤😂አበጀሽ ገንፎ ብይ እንጂ 😂

  • @NanaNana-or3my
    @NanaNana-or3my Před rokem +5

    ሳቅሽ ያስቀኛል የዘመኑ መብራቶቻችን በናንተ ነው እየኖርን ያለነው ፓዎዛናችሁ ሁላችሁም ስታምሩ ሲያምርባችሁ መታደል እንደናንተ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    እምዋ የኔ እናት ሁሉም የዚህ ድራማ ተዋናዩች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እውነት በጣም ድስ ነው የምትሉኝ የገጠር ሰው እኮ ጠፈፍ ያለ ሀይማኖቱን በተግባር የሚፈፅም ነውርና ክብርን በደንብ የሚያውቅ ድንቅ ሀዝብ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያኑራቸሁ የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር በሀፅያታችን ያመጣብንን መከፈፈል ያርቅልን አንድ ሁነን የድሮው አመትባል ስርጉ ማህበራዊ ሀይውቱን እንግዳ ተቀባይ የሆነውን ማንነታችንን ያምጣልን🙏

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Před rokem +15

    ሰላም ለናተ ይሁን ያገሬልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ እስቴ በስደት ሁኖ ከናቱ ለመገናኘት የናፈቀ አየስደት ይችን ይችን እያልን ፈጣሬ በሰላም ያገናኘን እስቴ😢❤❤

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 Před rokem +1

    በጣም ነውኮ የዩኝመሥጡኝማነውእደኔበጉጉትለማየትየሚቸኩል በላይክ አሣዩ

  • @user-ej6uh9tp8m
    @user-ej6uh9tp8m Před měsícem

    በአለም ላይ እደናተ የምወደው ሰው የለም 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሠላማችሁ ይብዛ

  • @saidarqway5739
    @saidarqway5739 Před rokem +3

    አቤት እኒህ ሴቶች ችሎታችሁ ቶቶለ ልቀቁልን😍😍👍👍

  • @kalkal8332
    @kalkal8332 Před rokem +9

    ዉይ አሁንማ ሱስ ሆናችሁብኝ ቶሎቶሎ ልቀቁት እስኪ✌❤

  • @user-zr7xf2dl2j
    @user-zr7xf2dl2j Před rokem +7

    ደስ ትላላችሁ ❤❤ ግን እምዋ ያለችበት ደሥ ይለኛል❤❤❤

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +6

    😀😀😀😀እሰው ቤት ሂደሽ አገንፍተሽ "ላንች ብዬ ልካስሽ " እያልሽ "ቁርስ ይሄን ካልበላሁ አይሆንልኝም "😀😀😀😀ጭራሽ " በሞቴ ብይ "😀😀😀😀
    ጠላ በገንፎ 😀😀😀😀😀
    አበጀሽ ግን ምናለ ብትበይ 😮
    ልብሳችሁ ሲያምር 👏👏👍👍👍👍👍

    • @hayattesema4388
      @hayattesema4388 Před rokem +1

      ኧረ በሣቅ ሞኩ በዚህ ኮመት የነሡ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂አነሠኝና

  • @salamkenabish5808
    @salamkenabish5808 Před rokem +7

    የሳቄ ምንጮች እንኮን ደና መጣችሁ 😅😅😅❤❤❤

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 Před rokem +1

    እመዋኮ የሴት ጀግና ናት ከምር ቆፎጣና ነጭ ነጯን ተናግራ ተቃ😍😍😍😍😍😀😀😀😀😊

  • @user-fx7qp3ud9o
    @user-fx7qp3ud9o Před rokem +4

    ሱሶቸ መጣችሁ የእምዋ አድናቂዎች እስኪ በላይክ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před rokem +7

    ይቺ አውደልድል ሴትዮ ገንፎዋን በቅቤ እየዋጠች ነው የሴቶችን ባል ሁሉ ምትቀማ ክክክክክክ😂😂😂😂😂

  • @user-nu6zv4nj2g
    @user-nu6zv4nj2g Před rokem +9

    ምን የሚያምር ውብ የሆነ ባህል ያለነ አማራ ነን ወገን ውሎ ይግባ❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem +3

    አማራዬ ❤❤💝💝ዉብዬ❤❤❤

  • @meye1988
    @meye1988 Před rokem +4

    የአበጀሽ አድናቂ ነኝ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před rokem +9

    አገነፋፍቶ ይበላል አስተምሬው አለሽ ልጅሽን😂😂😂😂ኸረ ወይኔ 😂😂😂ማርያምን ጥበብ እኮ ቦታዋን አግኝታለች😘

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před rokem +7

    ገንፍ እና ፍቅር ትኩስ ትኩሱን ነው. 🥰🥰

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 Před rokem +3

    ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ አንደኛ ኮማች ነኝ ዛሬ

  • @leenlook8213
    @leenlook8213 Před rokem +2

    እኔ ይሄ ነገር ድረማ አይመስለኝም😂😂😂

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh Před 3 měsíci

    ቅንነታቸዉ ወደር የለዉም ጠቃሚ ትምህርት🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💙💙💙💙💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 Před rokem +3

    Yena Wedochei Enkane Dahena Matachuei weddddddd

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Před rokem +8

    የታዴ ውሽሞች ደሞ ጅጅ ዝሆኔን ይመስል ገንፎ እና ቂጣ ጉራ ይወዳሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mamekiya5666
    @mamekiya5666 Před rokem +2

    ወይ ሰወዳችዉ

  • @yunus7860
    @yunus7860 Před rokem +3

    አንደኛ ነኝ እመዋ😊😊😊😊

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Před rokem +1

    እደውኮ ስወዳቸው ከልቤ ነው በርቱ❤❤❤❤

  • @worebado6556
    @worebado6556 Před rokem +7

    የአበጀሽ ቅቤ ቅል ተደፈረ ክክክክክ

  • @user-vf1jn7bi2z
    @user-vf1jn7bi2z Před rokem +2

    እንዴት እኮ. እንደምታምሩ

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c Před rokem +1

    ማደፍኛ አላለችም አይ አበጀሸ አያቴን የምመሰሊኝ ነገረሰ ❤😘🌹

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před rokem +1

    አረናፈቃቹኝ❤❤❤❤

  • @famel9098
    @famel9098 Před rokem +1

    የኔ ምርጥ እመዋ

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 Před rokem

    Ere biy Abejeshi

  • @user-sv1xx2qo2e
    @user-sv1xx2qo2e Před rokem +1

    እንኳንሰላምመጣቺሁ

  • @beleteamare5945
    @beleteamare5945 Před rokem

    እጅግ ገራሚ ነው።

  • @hdjid988
    @hdjid988 Před rokem +2

    ታምራላችሁ በርቱ እሽ

  • @hiwotyibeltal1334
    @hiwotyibeltal1334 Před rokem +1

    ገንፎውን ከካሜራ ጀርባ ይበሉታል አሁን😂😂😂

  • @gitidadi2022
    @gitidadi2022 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AmusedAzaleaFlower-sh2qf
    @AmusedAzaleaFlower-sh2qf Před 4 měsíci

    ብርቱ

  • @jamisweet6787
    @jamisweet6787 Před rokem +2

    ይቺ ጠጋጠጋ እቃ ለማሳት ነው አሉ ለካ አብሬ ልኑር ለማለት ነው ይሄሁሉ ሀሀሀ እምዋ ነቅታብሻለይ መጀመሪያ ምናለበት ብበላላት ብየ ነበር😂

  • @abebemalsa6160
    @abebemalsa6160 Před rokem +1

    እንዴት ነሽ ያየሽ ጎበዝ ነሽ ሆድ ባዶውን ነው የሚጠላው አንበሲት አበጀሽ ወልጃለሁ አለች ያየሽ ዝምብለሽ ጥለፊዉ አይቀዝቅዝ በስማም ወዲያና ወዲህ አለች

  • @user-cm9rw1dv7c
    @user-cm9rw1dv7c Před 3 měsíci

    አበጀሽ ❤❤❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Před rokem +1

    የኔ ምርጦች መጣችሁ ጎባኔ ጎባኔ አልብለሽእና ዉን ዉን አትበይ እዳህያ ጂና ስትባባሉ አሁን ፍቅር ሆናችሁ እሰይ ስወዳችሁ❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Před rokem

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @zeritutube
      @zeritutube Před rokem

      ​@@sebelyoutube ኮሚት አስቀምጭልኝ እመጣለሁ

  • @merayammerayam5856
    @merayammerayam5856 Před rokem +2

    አይአበጀሽ ያልወሥውሥሽአላች ሥወድሽእኮ

  • @user-oc9oy4tp8q
    @user-oc9oy4tp8q Před rokem +3

    ገንፎው አስጎመጀኝ

  • @messimessi9862
    @messimessi9862 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤

  • @abebemalsa6160
    @abebemalsa6160 Před rokem +1

    እሰው ቤት አድራ ቁርሷንም እፍን አርጋ ወደቤቷ በሄደች ግን እኮ እንደ ያየሽ አይነት አሉ በየ ሀገሩ አሉ ውድድ አረኩአችሁአበጀሽ ጥገቢው አምና አለች ክክክ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem

    ምንአለ አባትናልጅቷን ብታቀርቧቸው በጣም እኮነው የሚዝናኑት ሸፍኝ ሸፍኝ አለ😂

  • @woletemaryam418
    @woletemaryam418 Před 11 měsíci

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገናችን ዉዶችዬ ጠፍታችኋል ናፈቃችሁን እኮ

  • @gashawyifru96
    @gashawyifru96 Před rokem +1

    ወይኔ አበጀሽ ሳልኖር ሳልኖር እዚህ ነው የኖርሽው ወዬው😂😂😂😂😂😂😂

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Před rokem +1

    ማረግ አይወድልሽም አላለችም የናቴ አባባል🤣🤣🤣

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem +2

    እመዋ❤❤❤❤

  • @halmaabc9097
    @halmaabc9097 Před rokem +2

    የሳቅ ምንጮች ስወዳችሁ ምርጥ ናችሁ ትለያላችሁ የምር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem +2

    አምና😂😂😂የተሰበረምጣድ😂😂😂ወይኔ

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Před rokem

    ያየሽ ስወድሽ አድማቂ ሳቂታ

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před rokem +3

    ሱሶቼ😘😘😘😘 ቂቤ አለው እንምጣ

  • @yalem2598
    @yalem2598 Před rokem

    እረ ተይ አቨጀሽ ብይላት እንድትወፍሪ 😀❤️😘

  • @user-zr7xf2dl2j
    @user-zr7xf2dl2j Před rokem

    እረ በህግ አያታዴን እና እምዋን ከነልጇ አምጡልኝ ናፈቁኝ ወላሂ በነሱ ነበር እምዝናናው የመዳም ጩሃት የሚቀለኝ እነሱን ሳይ😭😭😭😭😭😭አምጡልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 Před rokem +2

    ሠላምናችሁ

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Před rokem

    ❤❤❤❤❤አበጀሺ የኔ ቅመም ስወድሺኮ

  • @romansurafel9283
    @romansurafel9283 Před rokem

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❣❣❣❣❣❣Ay Abejeshi nurulun wudoche bertu

  • @rakold8482
    @rakold8482 Před rokem +1

    አየ አነጎባን ሰትተሳሰቡ

  • @hiwotyibeltal1334
    @hiwotyibeltal1334 Před rokem

    ለጥ ያለ ብር 23ሽ አለኝ አላለችም😂😂😂😂😂

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 Před rokem +1

    አንደና😊 ነኝ

  • @user-zr7xf2dl2j
    @user-zr7xf2dl2j Před rokem

    ብርቁን እምዋን አያታዴን ልቀቁልን አምጡልኝ❤

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w Před rokem +1

    ማስታወቂያ ስለሌለው በጉጉት ነው የምጠብቀው

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 Před rokem +3

    23 ሺ ብር አላለችም

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 Před rokem

    እመዋ ❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před rokem

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @davayalew8506
    @davayalew8506 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před rokem

    አበጀሽ❤❤❤ፍቅር

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Před rokem

    😂😂😂😂😂 ሞሳውእያገነፋይበላል አለይ፣ የምርሥወዳቸው ❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před rokem

    እመዋ 💝💝ያየሽ 💝💝ስታምሩ

  • @AbdurRahman-yl6sf
    @AbdurRahman-yl6sf Před rokem

    ❤❤

  • @user-pd8nw9dw2h
    @user-pd8nw9dw2h Před rokem

    ድቁ ይቅረብ የምትሉ

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 Před rokem

    Gobazoch wow wow

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před rokem +1

    9ኛነኝ😂😂😂እልልልልልእንኮንደናመጣቹ

  • @SuhfAlgetwira-vy1xl
    @SuhfAlgetwira-vy1xl Před rokem

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 Před rokem

    የሠዉ ቤት ቸሩ ሞታ ይሆንአላለችም😂😂😂😂😂

  • @makdabekele1655
    @makdabekele1655 Před rokem +1

    Hi everyone😊 Emewa yegeter a rada 😁👍👍👍👍👍👍💖

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před rokem

    😂አይ እናተ ገፎ ስጠላው ትክክል ነሸ ሳያላምጡ መዋጥ😂😂

  • @alainfef176
    @alainfef176 Před rokem

    😂😂😂ተይ. አበጀሽ. ብይ. ደርቀሽ ቀረሽ😂😂

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤😂

  • @user-uj1bb8ym2s
    @user-uj1bb8ym2s Před rokem

    እረ ስታስቁ❤

  • @selamtemtime5227
    @selamtemtime5227 Před rokem +5

    እምዋ ቆፍጣና ነች ማንም ያቦካውን አትበላም ድርቆሽ አስጪው😅😅😅😅😅😅

  • @eteneshkibore1556
    @eteneshkibore1556 Před rokem

    😘😘😘😘💛💚❤💛💚❤

  • @samerah1015
    @samerah1015 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y

    ልብሱ ግን የመውጫም የመስሪያም የኩሺና አደረጋቺሁት

  • @agereeageree8190
    @agereeageree8190 Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የምወዳችሁ

  • @user-me3tr3lh5t
    @user-me3tr3lh5t Před rokem

    አሳመርሽኝገፎ

  • @Rozatades-cc7mv
    @Rozatades-cc7mv Před rokem

    አበጀሽዬ😂😂😂😂

  • @emamiyo
    @emamiyo Před rokem +1

    ❤❤❤❤😂😂😂😂