አስቂኝ የገጠር ገፀባህርያት በማለዳ ኮከቦች🤣🤣🤣❤❤

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • This video is top 5 best acting of yemaleda kockeboch computition show.
    ======= Follow Us ========
    Google+ : plus.google.co...
    Facebook Page : / yemaledakokeboch
    Twitter : / yemaledakyemaledak
    Instagram: / bogastube
    Website : www.bogastube.net/
    Subscribe: https: / @bogasstudio
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright © 2022 BogasTube

Komentáře • 18

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj Před 2 lety +6

    ማለዳ ኮኮቦች ባታቁአርጡት ምርጥ program ነበር
    ፈጣሪ በአራቱም አቅጣጫ ያሉትን ወገኖቻችንን ይጠብቅልን ክፉአቸውን አያሰማን 🙏🙏🙏
    ጦርነቱን አስቁሞ 🇪🇹ሰላም 🇪🇹ፍቅር🇪🇹ጤና🇪🇹
    🇪🇹መተሳሰብን🇪🇹አንድነትን🇪🇹 ይስጠን🙏🙏🙏

  • @eyarustube9545
    @eyarustube9545 Před 2 lety +12

    ብቻ ልንጀምረው ነው ብላችሁ እንዳታስደስቱኝ የምወደው የማከብረው የፍጼ መልካም ስራ ነበር ብዙ ኮከቦችን ያወጣ ይጀመር የሚል እጁን ያውጣ🖐🖐🖐 እኔ አውጥቻለው

  • @manofbest6830
    @manofbest6830 Před rokem +3

    ፍፄ ወደ ስራህ ተመለስ እባክህ ናፍቆናል ይሔ ሁሉ ደስታ

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye Před 2 lety

    ብትጀሚሩ አሪፍ ነበር👍👍👍👍👍

  • @senigebray4954
    @senigebray4954 Před rokem

    Betam desssss ylaluuuu enamesegnalen

  • @SamsungA-dr3uo
    @SamsungA-dr3uo Před rokem +2

    እር ፍፁም አስፈው ለምድነው የጠፍው ሚሴጁ ከደርሳችሁ ንገሩን ?????????

  • @Lguama
    @Lguama Před 11 měsíci

    ፍፄ ለምን አትመልሰውም አሜሪካን የጠላሁት ባንተ ነው ወስዶ አቀለጠህ

  • @user-so4rb8mt2u
    @user-so4rb8mt2u Před 2 lety

    እናት እዝህ ለመድርስቻሁ ምክናት የአገርቤት ሰው አርሶ አደሩ ገበሬው ነው
    ትጨዋታ ይልቅ ትምትቀልዱበት
    ሀኪቤት
    ትምህርት ቤት
    ውሀ
    መብራት አሰሩለት
    እንድህ የምራመደው እነሱ ያርሱትን እህል በልትን ነው
    እናት አምራችሁ እነሱ ዝቅ ማርግ ና መቀለጃ ማድርግ የለባችሁም
    ያልትማርው ህብርትሰብ ነው ሀገራችንን ጠብቆ. ያስርከበን
    ትምርናል ያሉ ደነዞች ሀገሬቷን የደም መሬት አርጓት እሱ በሚጭሩት ፓለቲካ እኒህ ናችው እሚሙቱት
    እስኪ ያለእህልትቀመጡ ከቲሚዋች አትችሉም
    እዝህ መድርሳችን ምክናየት ያ ደጎ ገበሬ በእሚያርሰው እህል ነው

  • @Zenitube2559
    @Zenitube2559 Před 2 lety +1

    የማለዳ ኮኮቦች ብዙ ብርቅየ ተዋንያኖችን አውጥቶ ብዙወች ከፍብለው እየሰሩ እያየናቸውነው ነገር ግን ይህጓበዝ ድማሙ ይታየው አይተነው አናቅም በሰላምነው? ፍፄ ካወክ መልስልን ለምንከሚድያ ጠፍ?

  • @asfc7228
    @asfc7228 Před rokem

    1:16

  • @user-zf3wm4ne7j
    @user-zf3wm4ne7j Před 10 měsíci

    😂

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 Před 2 lety

    👏👏👏👏👏👏😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣👍👍💯

  • @user-em5ys4iv5f
    @user-em5ys4iv5f Před rokem +1

    💋💋💋💋💋💋

  • @asfc7228
    @asfc7228 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @tamenechyaka7892
    @tamenechyaka7892 Před 2 lety

    Welcome

  • @sofiyashahama1309
    @sofiyashahama1309 Před 2 lety +1

    የገካአ

  • @-Ele
    @-Ele Před 2 lety

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍👍