🟠" ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና "
Vložit
- čas přidán 2. 05. 2024
- ©Wudase Media# wudase_media #wudase_mezmur #ortodoxo #Ethiopian_Orthodox_Mezmur #የማለዳ #Chrstian_Mezmur #Mahbere_Kidusan #Eotc_Tv
#Adonis_Zema #Chernet_Senai #ማኅቶት ቲዩብ _Mahtot_Tube #ቤተ_ቅኔ Bete_Qene #የእመቤታችን_መዝሙር #Agape_Ze_Ortodox ቀሲስ_አሸናፊ_ገብረ_ማርያም #Melken_Kebede #mezmur__Orthodox_Christian #zemarit_tsigereda_tilahun #ዘማሪት #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #Zemari_Abel_Mekbib #New_Orthodox_Mezmur #amazing_Mezmur #zemarit_tirhas #ዘማሪ_ሰለሞን_አቡበከር #zemari_solomon_abubeker_official #ሃዲስ_ኪዳን_ዘኦርቶዶክስ_Zemare_Hawaz_Tegegne #ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ #Rama_tube #Samson_Negash #Mulken_Kebede #Zemenay_Gosaye_Official #Gashaye_Melaku #Zemarit_Tirhas #Tabor ታቦር Tube #Memher Mehreteab Asefa #Et Art media #AwutarTube #Quanquayenesh Media #Seifu ON EBS #Donkey Tube #ቀደሜጸጋ ሚድያ Kedametsega Kedia #donkey tube #አሜን ቲዩብ #finote_Tsidk #diakon #diakoniamultimedia #mezmurorthodox - Hudba
ሰላም የኔ ተወዳጆች በአምላኬ እርዳታ እንደገና ውዳሴ ሚድያ ተመልሷል ። ቢሆንም እንደ ከዚህ ቀደሙ ዝማሬዎቹ እይታ እያገኙ አይደሉም !! በተቻላችሁ አቅም መዝሙሩን ከሰማችሁ በኋላ ሃሳብ መስጠት like ማድረግ አትርሱ ይህ ለእኔ ብርታት ነውና ።
😍😍በቃ ዝማሬ ይፈስልሀል እንደ ጅረት ! ታድለህ ❤🙏)😍🙏💟💟)🙏😊❤❤❤
ትንሳኤ እርሱ ነው ህይወትም እርሱ ❤❤❤
አሜን ሞት ልይዘው አልቻለም የኔ ጌታ ኢየሱስ ትንሳኤያችን ህይዎታችን መዳንታችን😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤♥️♥️🙏🙏🙏
አሜን ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን የእኛ ጌታ የእኛ አባት ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏♥️♥️♥️ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ሶል ዘመን ይባረክ🙏♥️♥️♥️
አሜን,አሜን,አሜን,አሜን❤❤❤❤❤
Amen
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
አሜን ስሙ ይቀደስ
Ameni
አሜን አሜን አሜን ስሙ ይቀደስ
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ❤❤❤❤❤❤❤
Amen zemare maliketen yasmalen ❤
EllllllllllllllllllllllEllllllllllllllll✝️❤️🔥🙏
Eyesus
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወዲማችን
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
~ በዓቢይ ሐይል ወሥልጣን
~ አሰሮ ለሰይጣን
~ አግኣዞ ለአዳም
~ ሰላም፡ እምይእዜሰ
~ ይኩን ፍስሐ ወሰላም!!!
¹³ ትንሣኤ ሙታንስ ከሌለ ክርስቶስ አልተነሣማ፤
¹⁴ ክርስቶስም ካልተነሣ እንግዲያስ ስብከታችን ከንቱ ነው እምነታችሁም ደግሞ ከንቱ ናት፤
¹⁵ ደግሞም፦ ክርስቶስን አስነሥቶታል ብለን በእግዚአብሔር ላይ ስለ መሰከርን ሐሰተኞች የእግዚአብሔር ምስክሮች ሆነን ተገኝተናል፤ ሙታን ግን የማይነሡ ከሆነ እርሱን አላስነሣውም።
¹⁶ ሙታን የማይነሡ ከሆነ ክርስቶስ አልተነሣማ፤
¹⁷ ክርስቶስም ካልተነሣ እምነታችሁ ከንቱ ናት፤ እስከ አሁን ድረስ በኃጢአታችሁ አላችሁ።
1ኛ ቆሮንቶስ 15
--------------------
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
❤❤❤❤❤