ጫት ብዙ ብቅምም አስክሮኝ አያቅም ስለዚህ ብቅም ሀራም ይሆንብኛል?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 05. 2024
  • ‪@Aliftube1‬

Komentáře • 34

  • @user-ut4do8mz7h
    @user-ut4do8mz7h Před 2 měsíci +4

    ጫትን አላህ ያጥፋልን ጫትለኑሮ ውደነት ለሰላም መጥፋ የጫትሰበብነው ሰውጫት እዝከተቀመጠ ምንምአይነት ኢባዳየላቸዉም እሚቅምሰው የአይምሮደሃነው።

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 2 měsíci +2

    ሱለላሁአሊይሂወስለም ።አላህከመጥፎነገይጠብቀን

  • @MeremaGashaw-hw2du
    @MeremaGashaw-hw2du Před 2 měsíci +2

    የባሰ አለ የወንዶች ሲገርመን ሴቶችም ጀመሩ ደሞ አለማፈሯ መዳኒት የሚሆነው ማር ጋ ልታወዳድር መሞከሯ አላህ ይህድኪ

  • @maryamm4385
    @maryamm4385 Před 2 měsíci +2

    አላህ ሂዳያ ይሰጥሽ እቅማለሁኝ አላለችም ክክክ

  • @MuhammadAhmed-b8s
    @MuhammadAhmed-b8s Před 6 dny

    ስለላ አለይወሰለም አላህ ይጠብቀን

  • @FatmaaAlshehhi
    @FatmaaAlshehhi Před 27 dny

    ክክክ

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u Před 2 měsíci +2

    እሩቅያ አሰደረጉለትአላህያሸረወ እደወበሰወሂወትየሚጫወቱ በተለይ በሲሂር

  • @አልሀሙዱልላህ
    @አልሀሙዱልላህ Před 2 měsíci

    ኣድኮነው መጠጥ ክልክል ነው ተባለ ትንሽ ችግር የለውም ኣላለም ክክክ ኣሁንደግሞ ይች ሃራምነው ስትባል ኣድ ቅጠል ሁለት ቅጠል ትላለች ክክክክ

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 2 měsíci

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    አይአተጫትየሚሎህ ተከራካሪህበዛልህ ሱባሀንአላህ መችነዉመጥፊህከምድርገፅ አላህሂዳይስጥሺ አጂብነዉ

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u Před 2 měsíci +1

    አይጫት

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před 2 měsíci

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ውሱ ጀዛክአላህከይርን እኔም ባለቤቴ እህት ይለኝንነበር. ግን አይበቃ ሲባል ሠምቸ አትበል ሚስትህነኝ ብየውትቷል

  • @mamesd156
    @mamesd156 Před 2 měsíci

    ፀጉርን አባልጦ መስተካከል እንደት ይታያል??

  • @user-nq9hu5jr8e
    @user-nq9hu5jr8e Před 2 měsíci

    ሡብሀንአላህ

  • @user-rj9lx3kw9j
    @user-rj9lx3kw9j Před 2 měsíci

    ዱቃአድርግልኚዉሴባሌይቅማልለሡሡአይደለምይለኛልአቺስትመጪአልቅምምይላልግንአይገዛምአለዉሀረምይሆነበታልአብራራልኝጀዛኩመላህኸይር

  • @gerger7112
    @gerger7112 Před 2 měsíci

    ጠጉርህን ምንአነሳሳህ አበላጦመቅረጥ

  • @RedwanJemal-se2dm
    @RedwanJemal-se2dm Před 28 dny

    ወንድሜ አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ እኔም ጥያቄ አለኝ ፀጉር አበለልጦ መቆረጥ ይፈቀደልን? በአለህ ይሁንብህ ብታብረረው

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 Před měsícem

    እኔ በረሀ ነው ያደኩት እና 15 አመት ካለፈን መቃል እንችል አለን ፈርሸን ነበር ለውዝና ኮካ አቅርበን እምንቅመው አየ አለማወቅ አላህ ይቅር ይበለን በስ የምር አሁን በረሀ ሂዳችሁ ሀራም ነው አትቃሙ ብትሉዋቸው ሙድ ትይዛለህ ነው እሚሉት 😂

  • @MaryemBirhan
    @MaryemBirhan Před 2 měsíci

    Awlamualykum

  • @FatmaaAlshehhi
    @FatmaaAlshehhi Před 27 dny

    እንደውጥያቄነበረኝ

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 Před 2 měsíci +1

    ጫትያልታወቀመርዚ፣አሁንላይኢቶቢያስንትበለትዳሪፈረሰ፣ውጣትንአከርበ፣ከሀራምአልፌ፣ሂውትንእያከረበነው።

  • @user-rj9lx3kw9j
    @user-rj9lx3kw9j Před 2 měsíci

    ጀዛከላህኸይርዉሴንአላህይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SartT-yv7db
    @SartT-yv7db Před 2 měsíci

    😅😅😅😅

  • @user-ut4do8mz7h
    @user-ut4do8mz7h Před 2 měsíci

    እደዚህ ደጋግማ የጠየቀቹዉ ይፈቀዳል መስሎትነውግን? እሚቅምሰው በጥቅሉ የአይምሮደሀነው ጫት ካላገኜሰውይጨርሳል ማንምቢናገረዉ ጡሩመልስአይሰጠም ቀማቴን ማናገር ሲቂምብቻነው ይባላል

  • @AminaDaawud
    @AminaDaawud Před 2 měsíci

    إن لله وإنا إليه راجعون 😢😢😢

  • @AminaDaawud
    @AminaDaawud Před 2 měsíci

    اُستانی جزاكم الله خير الجزاء آخسن 👍👍👍👍🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🎁🎁🎁🎁🎉🎉🎉🎉

  • @AminaDaawud
    @AminaDaawud Před 2 měsíci

    صبحان الله 😢😢😢

  • @user-oq5xs7rr5u
    @user-oq5xs7rr5u Před 2 měsíci

    እረበደብ አደጋነወ ሰወየወሲቅምአድር ጧትስራ ሄደ አናጺነበር 12ቁጥር እጁላይመታወ እጨቱላይ መታሁኝብሏ እቅልፍ ይዞት ለምንሲቅ አድሮ

  • @RabiaAhmed-zr6uj
    @RabiaAhmed-zr6uj Před 2 měsíci

    እር አህት ወደራስሽ ተመለሽ

  • @user-es3xc5ts3p
    @user-es3xc5ts3p Před 2 měsíci

    ምድረ ጫታም ደግሞ ለሱ መከራከራቸው ተካዩንም ገዡንም ሻጭኑም ቃሚወችንም አላህ ያጥፋችሁ