Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ድንቅ ነው በጣም! እኔ ባገባ ለ አጃቢዋቼ ከ መጥሪያ ጋር ይሄን እልክላቸው ነበር አጥንተው እንዲይጅቡ😁
🎉
ስንቴ ሰማሁት ገና እሰማዋለሁ🥰🥰🥰😌 ለእኔ ሰርግ የሚመጣ ይህንን መዝሙር መዘመር አለበት🥰
አንቺ ጥሪን እንጂ እናጠናለን❤❤❤
@@yeabsramasresha-tv3po እሺ🥰
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።በአማርኛ የተዘመሩ የሰርግ መዝሙራትም እንዲ ቢዘጋጁ መልካም ነው።
ግሩም ነው ። 🙏🙏🙏 አጃቢዎች ይህንን ፍጹም መንፈሳዊ ጥዑም ዝማሬዎች እናጥና እንጠቀምበት ። 🙏🙏🙏 በርቱልን ልሳነ ሱራፊ 🙏 የሕይወትን ቃል ያሰማችሁ 🙏
መልካም ነው። የግእዝ ሰዋስው በሚከተለው መልኩ ቢታይ ግጥሙም ቤት ይመታል ምስጢሩም የሠመረ ይሆናል፡"መርዓዊ ሠናየ (2) ወመርዓቱ ትመስል ፀሐየ።" ትርጉም፡ሙሽራው አማረ፤ሙሽሪትም ፀሐይን ትመስላለች።
ክፍል ሁለትን በጉጉት እየጠበቅሁ ነው ደሞ ለጥናትም ይመቻል ስብስብ አድርጋችሁ ማቅረባችሁ
czcams.com/video/76dgBFPxvb0/video.htmlsi=ByPrK59yXbWeTB1Q
ካለ እቅድ ልታጋቡን አስባችኃል መሰለኝ 😊 የሌለ ተወሰወስኩ እኮ ❤
😂😂😂😂😂እኮ
እኔ እራሱ ስርግ አስቤ አልውቅም አሁን ግን አግብ አግብ እያለኝ ነው 😂☺️
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ብትችሉ ረጅም መዝሙሮችንም ብትሰሩልን
Kale hiywet yasemaln
ዝማሬ መላእክት ያሰማል የሰርግም ሆኖ እርጋታቹ ይደንቃልየቤተ ክርስቲያን ለዛዋን ስለመለሳችሁ እናመሰግናለን በርቱ በርቱሳገባ እደምታችቡኝ ተስፍ አደርጋለው
እጅግ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ።ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ
መንፈስን የሚድስ የተረረጋጋ መዝሙር ስለሆነ በርቴልን ዝማሬ መላእክት ያሰሰማልን ❤❤❤
ደስ ይሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ❤❤❤
ናሁ /2/ ሶበ ሰማዕነ ዜናሁ መርዓዊነ ይዓቢ ግርማሁ /4/
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ ጥሩ ነው በረጃጅሙ ብትሰሩ መልካም ነው
Part 2 እንጠብቃለን!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ግሩም፡ዝማሬ
elelelelelele.... ejig wub ziema. Zmarie Melaektn YasmalnAmen!#Ethiopian_Orthodox_Church
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግሩም ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወኔ ልቤን ነው የነካኝ እናመሰግናለን ዝማሪ መላክት ያሰማልን
Zmare melaktn yasemaln
Wy esti serg trugn lzemrbet😊 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ❤
በርቱልን መልካም ዝማሬዎች ናቸው። የድምጻችሁም ውሕደት ሠናይ ነው። ሲሰሙት ልብን ይመስጣል። ዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን።
Zimare Melaktn yasemaln.
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Part 2 እንጠብቃለን?
የአማርኛም እባክህ
የሰርግ ሳይሆን የሃዘን ነው የሚመስለው 😂😂😂
ጎበዝ 🙏
ድንቅ ነው በጣም! እኔ ባገባ ለ አጃቢዋቼ ከ መጥሪያ ጋር ይሄን እልክላቸው ነበር አጥንተው እንዲይጅቡ😁
🎉
ስንቴ ሰማሁት ገና እሰማዋለሁ🥰🥰🥰😌 ለእኔ ሰርግ የሚመጣ ይህንን መዝሙር መዘመር አለበት🥰
አንቺ ጥሪን እንጂ እናጠናለን❤❤❤
@@yeabsramasresha-tv3po እሺ🥰
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
በአማርኛ የተዘመሩ የሰርግ መዝሙራትም እንዲ ቢዘጋጁ መልካም ነው።
ግሩም ነው ። 🙏🙏🙏 አጃቢዎች ይህንን ፍጹም መንፈሳዊ ጥዑም ዝማሬዎች እናጥና እንጠቀምበት ። 🙏🙏🙏
በርቱልን ልሳነ ሱራፊ 🙏 የሕይወትን ቃል ያሰማችሁ 🙏
መልካም ነው። የግእዝ ሰዋስው በሚከተለው መልኩ ቢታይ ግጥሙም ቤት ይመታል ምስጢሩም የሠመረ ይሆናል፡
"መርዓዊ ሠናየ (2)
ወመርዓቱ ትመስል ፀሐየ።"
ትርጉም፡
ሙሽራው አማረ፤
ሙሽሪትም ፀሐይን ትመስላለች።
ክፍል ሁለትን በጉጉት እየጠበቅሁ ነው ደሞ ለጥናትም ይመቻል ስብስብ አድርጋችሁ ማቅረባችሁ
czcams.com/video/76dgBFPxvb0/video.htmlsi=ByPrK59yXbWeTB1Q
ካለ እቅድ ልታጋቡን አስባችኃል መሰለኝ 😊 የሌለ ተወሰወስኩ እኮ ❤
😂😂😂😂😂እኮ
እኔ እራሱ ስርግ አስቤ አልውቅም አሁን ግን አግብ አግብ እያለኝ ነው 😂☺️
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
ብትችሉ ረጅም መዝሙሮችንም ብትሰሩልን
Kale hiywet yasemaln
ዝማሬ መላእክት ያሰማል የሰርግም ሆኖ እርጋታቹ ይደንቃል
የቤተ ክርስቲያን ለዛዋን ስለመለሳችሁ እናመሰግናለን
በርቱ በርቱ
ሳገባ እደምታችቡኝ ተስፍ አደርጋለው
እጅግ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ።ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ
መንፈስን የሚድስ የተረረጋጋ መዝሙር ስለሆነ በርቴልን ዝማሬ መላእክት ያሰሰማልን ❤❤❤
ደስ ይሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን ❤❤❤
ናሁ /2/ ሶበ ሰማዕነ ዜናሁ
መርዓዊነ ይዓቢ ግርማሁ /4/
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ ጥሩ ነው
በረጃጅሙ ብትሰሩ መልካም ነው
Part 2 እንጠብቃለን!!
czcams.com/video/76dgBFPxvb0/video.htmlsi=ByPrK59yXbWeTB1Q
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ግሩም፡ዝማሬ
elelelelelele.... ejig wub ziema. Zmarie Melaektn Yasmaln
Amen!
#Ethiopian_Orthodox_Church