Anchor Breaking የፋኖ ሃይሎች ወደ ባህርዳር እየገቡ ነው። በሶስት አቅጣጫዎች ውጊያ እየተደረገ ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Komentáře • 565

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 5 měsíci +58

    ነፃነታችን በክንዳችን አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️

  • @ykt4447
    @ykt4447 Před 5 měsíci +45

    የባህር ዳር ወንድም፣እህቶች፣አባት፣እናቶች ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ድሉ የእናንተ ነው፣ ይህም ያልፋል ❤❤❤

  • @Bretanssa
    @Bretanssa Před 5 měsíci +23

    አማራ መብቱን በነፍጥ ብቻ ማስከበር ነው መፍትሄው ። ዘመዴ ! ዘመነ! ፋኖ! በርቱልን

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 Před 5 měsíci +183

    ሁሉም ሰው ከፋኖ ጋር ቀና ትብብር ሊያደርግ ይገባል፡፡ ባንክ እየጠበቀ እንጀራ የለመነ እየበላ የሚዋጋ ተዋጊ ነው ፋኖ!!!

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 Před 5 měsíci +5

      በትክክል አላህ የደግፍልን❤❤❤😊

    • @Awake.726
      @Awake.726 Před 5 měsíci +4

      ትክክል! እግዚአብሔር ሀይልና የድል ጉልበት ይሁናቸው!

    • @user-zd7mm3uy4e
      @user-zd7mm3uy4e Před 5 měsíci +3

      ትክክል ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናቸዉፋኖየ❤❤

    • @amlakuzewdie1579
      @amlakuzewdie1579 Před 5 měsíci

      🎉🎉

    • @gfg4073
      @gfg4073 Před 5 měsíci +1

      ትክክል ድል ፋኖ ድል አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemanlenager9080
    @lemanlenager9080 Před 5 měsíci +57

    እግዚአብሔር ለእውነት ይፈርዳል:
    ይህን ዜና ለመስማት ያበቃህን ለተበደለ የቆምክ ጌታ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን!!

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 Před 5 měsíci

      በጣም ወላሂ

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 Před 5 měsíci

      ተቀጥቅጦ በሩጫ ቢፈረጥጥም ጀግናው መከላከያ እያባረረ እየገረፈው ነው። ቤተሰብ ወይም ዘመድ ካለህ ደውልና መርዶህን ትሰማለህ።😂😂😂😂😢😢😢😢

  • @user-messi952
    @user-messi952 Před 5 měsíci +29

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ድል ለተገፋው የዋው የአማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m
    @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m Před 5 měsíci +67

    ድል ለመብረቁ የአማራ ፋኖ በጎጃም 💪💪💪

    • @bekkiman7359
      @bekkiman7359 Před 5 měsíci

      doma wuta kezih@@Gracefull-ok9lr

    • @TigistMamo-or1pu
      @TigistMamo-or1pu Před 5 měsíci

      ምነው ከፋህ አዴ አይዞህ ገለቴ​@@Gracefull-ok9lr

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f Před 5 měsíci +4

      ቅዘናም​@@Gracefull-ok9lrቅዘናም በየኮመቱ እየገባህ አላዝን ደነዝ

    • @remlaahmed654
      @remlaahmed654 Před 5 měsíci +1

      Eyew kahunu gojam gonder eyalachu atkefaflu amra amara new beka angolachenen atazurun fano fano eyalen mech addis aba meto begelagelen snel demo enante tekefaflachu yihen hula meswatnet kentu endatadergut 1 net kemechewum gize belay ahun yasfelgal

    • @Mekd87
      @Mekd87 Před 5 měsíci +1

      ​@@user-rh2un1qs2fወረራ ሰው በላ ጋላ👎

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 Před 5 měsíci +23

    ጌታ ከፊታቹ ይቅደም የዳዊትን ድል ተላበሱ ❤❤ዉርደት ለጎልያዶች

  • @user-ij6zu5tx4b
    @user-ij6zu5tx4b Před 5 měsíci +36

    ሀገሬ ነጻነትሽ ናፈቀኝ....አምላክ ትንሳኤሽን ያፍጥንልን።

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 Před 5 měsíci +26

    መሳይ ለምታረገዉ ጥረት እናመሰግናለን።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 5 měsíci +35

    እግዚአብሔር ከፋኖ ጋር ነዉ 🙏🙏🙏 ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪ድል ለፋኖ

  • @user-eo2kz2zk5t
    @user-eo2kz2zk5t Před 5 měsíci +22

    አላህ ይጠብቃችሁ ወድሞቸ ድሉ ለናተ ፋኖወች❤❤❤❤❤❤❤❤ ሞት ለብልፅግና

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Před 5 měsíci +50

    ዘላለማዊ ውድመት ለአብይ አህመድ ቅጥረኛ ወታደሮች ድል ለጀግው ለአማራ ፋኖ 💚💛❤💪💪

  • @tseganeshkebede8936
    @tseganeshkebede8936 Před 5 měsíci +120

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ💪💪💪

    • @Gracefull-ok9lr
      @Gracefull-ok9lr Před 5 měsíci

      😂ይናፍቅሀል። 😊

    • @RayaAmhara
      @RayaAmhara Před 5 měsíci +4

      @@Gracefull-ok9lr
      Eyegerefe eyasayeh eko new 😅

    • @Gracefull-ok9lr
      @Gracefull-ok9lr Před 5 měsíci

      @@RayaAmhara
      እውነቱን ልንገርህ? አማራ ብቻውን ምንም አያመጣም። የአማራ ብርታቱ የሚታየው ከወንድሙ ትግራይ ጋር ሲሆን ነው። ትግራይን አጥላልታቹህና ተጣልታችሁ 100 አመትም ቢሆን ምንም አታመጡም 100%

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f Před 5 měsíci +8

      ​@@Gracefull-ok9lrደነዝ እዳተ ብችላ መስሉህ ድል ለፋኖ

    • @RayaAmhara
      @RayaAmhara Před 5 měsíci

      @@Gracefull-ok9lr
      Esun abren mnayew yihonal, demo Mechem wendmamachoch honen anawkm hulem telat nbern ahunm nen mnm yetekeyere neger yelem

  • @asamnbelay3352
    @asamnbelay3352 Před 5 měsíci +23

    ህዝብ ሙሉ ለሙሉ ከፋኖ ጋር መሆን አለበት 🦅🦅🦅

  • @ethiopiaagere5417
    @ethiopiaagere5417 Před 5 měsíci +11

    ሰማይና ምድርን የዘረጋ ፈጣሪ አብሮአችሁ ይዋጋ ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @user-xz5xg2pq8p
    @user-xz5xg2pq8p Před 4 dny

    እየፈሩ እንጂ ሁሉም አማራ ፋኖነው ። ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @ephremtsegai9398
    @ephremtsegai9398 Před 5 měsíci +19

    እልልልልልልል ኤርትራዊ ነኝ አንበሳ ፋኖ።

    • @WasihunAbate-yy8co
      @WasihunAbate-yy8co Před 5 měsíci +1

      በእውነት እስከዛሬ በመለያየታችን አዝናለሁ እንወዳችሗለን ወንድሜ

  • @alemalem9255
    @alemalem9255 Před 5 měsíci +22

    ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 Před 5 měsíci +15

    እመብርሃን ከነ ልጇ ከፊት ትቅደማቸው ❤❤❤❤💪💪💪 የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ

  • @Tube-du8kt
    @Tube-du8kt Před 5 měsíci +21

    ለኔ ስትሉ ሞትን ያልፈራችሁ የክርስቶስ ልጆች
    ያሉትን እግዚአብሔር ያበርታችሁ
    የሞታችሁ ከ ጻድቃን ቦታ ይደምራችሁ❤❤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Před 5 měsíci +22

    ድል ለፋኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር በድል ያጎናጽፋችሁ

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 Před 5 měsíci +120

    ፋኖወችዬ እግዛብሄርን ጎልበታችሁን ከብረት ያጠንክረው የተገፋው ህዝብ አምላክ ይጠብቃችሁ:: ጠላታችሁን ጉልበቱን ቄጠማ አይኑን ጨለማ ያርግላችሁ እንደጤዛ ያርግፍላችሁ በእግራችሁ ስር ይጣልላችሁ እንወዳችዋለን::

    • @kor405
      @kor405 Před 5 měsíci +3

      Amen !!!!!!.....
      FANO sibal ene enbaye yimetal

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn Před 5 měsíci +1

      አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ🤲🤲🤲

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Před 5 měsíci +1

      አሜን💚💛❤️🙏

    • @titimulatu5426
      @titimulatu5426 Před 5 měsíci +1

      አሜንንንንንን የጌድዎንን ድል ይስጣቸው የዳዊትን በትር ይስጣቸው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 5 měsíci +1

      አሜን! በግፍ የተጨፈጨፉ ህፃናትና አዛውንት አምላክ ይርዳቸው!

  • @ashenafi-21
    @ashenafi-21 Před 5 měsíci +54

    ከአሁን በኋላ የአማራ ህዝብ ወደኋላ የለም ማንኛውንም መሰዋትነት በመክፈል ራሱ በክንድብቻ ያሰከበራል💪💪💪💪‼️‼️

  • @meronbelay2660
    @meronbelay2660 Před 5 měsíci +9

    አምላኬ ሆይ የአማራን ሕዝብ አደራ ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @Mekd87
    @Mekd87 Před 5 měsíci +13

    ድል በግፍ ለተጨፈጨፉት አማራ ህዝብ በገዛ አገር አትኖርም የተባለው ታላቁ አማራ ህዝብ እናሸንፋለን ከእግዚአብሔር ጋር❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @user-iz2bk3fq6w
    @user-iz2bk3fq6w Před 5 měsíci +7

    አላህየ እንተ ጠብቃቸው አማራየ እናሸንፋን ድል ለ ፋኖ

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před 5 měsíci +15

    ጀግኖቻችን ድል ይቅናችሁ የኛ አለኝታዎች ፋኖ💚💛❤💪💪💪👑👑👑👑🔥🔥🔥🔥🔥

  • @eshetassefa676
    @eshetassefa676 Před 5 měsíci +1

    ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @selam65030
    @selam65030 Před 5 měsíci +9

    ❤❤ዋን የአባታቸዉ ልጆች የአማራ በለአብቶች አኩርተዉኛል ደፋር በለሀበሸቶች የጀግናዉ ፋኖ ዘሮች🎉🎉

  • @user-yk6bo6gy2e
    @user-yk6bo6gy2e Před 5 měsíci +19

    የሚኒሊክ ልጆች ፋኖዎች ብርታቱን ይስጣችሁ። ድል ልብ ፋኖ ከተጨቄነው ህዝብ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ይሄንን የብልግና አገዛዝ ቅብረሉን።

  • @BirhanAdela
    @BirhanAdela Před 5 měsíci +6

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ

  • @TikurSew720
    @TikurSew720 Před 5 měsíci +11

    ወጥር አማራዬ

  • @BiniyamDemle-le6tt
    @BiniyamDemle-le6tt Před 5 měsíci +1

    ድል ለፋኖ የእስሳቱ ትታግ ❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenmaru1038
    @temesgenmaru1038 Před 5 měsíci +15

    ፋኖ 💪💪 ህዝብ እና የህዝብ ልጅ ነው ።

  • @selam65030
    @selam65030 Před 5 měsíci +9

    ❤❤❤አንበሳዉ ፋኖ ይህን መሀይም 4ኛ ጨ ዘረሩት ድል ድል🎉🎉🎉

  • @tesfayeassefa5677
    @tesfayeassefa5677 Před 5 měsíci +13

    ነፃ ልንወጣ ነው መኖር ልንጀምር ነው

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 Před 5 měsíci

    አማራ ተነስ ተዋጋ ለነፃነትህ ከፍኖ ጎን ቁም በማንነትህ እየተገደልክ ከምትሞት ድል ለፍኖ 💚💛❤️💪💪💪

  • @Sara-kr9xn
    @Sara-kr9xn Před 5 měsíci +6

    እግዚእብሄር ይርዳችሁ ፋኖዎች ጥላከለላ ይሁናችሁ!!!ይቅደምልችሁ!!!የዚህህዝብን ሠቆቃ ና ደም ግፍ ያየ ፈጣሪ ያግዛችሁ❤

  • @SintayehuMoses
    @SintayehuMoses Před 5 měsíci

    ማርያምን ነው የምለው ከዓድዋ ጋር ድል ለአማራ ህዝብ፣ የአማራ ህዝብ ሀይል ከእግዚአብሔር ነው

  • @emusha1765
    @emusha1765 Před 5 měsíci +22

    እመብሀን እናቴ የጭንቅ አማላጅቱ ጥላ ከለላ ሁኛቸዉ

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před 5 měsíci

    ነበልባሉ ፋኖ ጀግኖቸ አይ ዞን ወንድሞቸ ድል ለቤተ ለጀግኖቸ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zd4uh2os7t
    @user-zd4uh2os7t Před 5 měsíci +9

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋው አማራ 💪

  • @user-fk7qi4vr3i
    @user-fk7qi4vr3i Před 5 měsíci +1

    መሰየ በረታ የኛ ጀግና ድል ለፋኞ💚💛❤

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 Před 5 měsíci +5

    ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ያግዝሽ 💚💛❤️

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 Před 5 měsíci +7

    ድል ለጀግናው የአማራ ልጅ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪

    • @toyotaw2500
      @toyotaw2500 Před 5 měsíci

      ጎጃም ስንት ሚልዮን ሕዝብ አላት ሚገርም ጀግና ሕዝብ በጣም ልዩ ነው???

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu Před 5 měsíci +5

    አምለኬ ወገኖቻችንን ጠብቅልን አይዟችሁ ድሉ የኛነው

  • @eshetassefa676
    @eshetassefa676 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይ ድል ለአማራ ፋኖ አድርግልኝ እባክህ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-bn8zx1ij9s
    @user-bn8zx1ij9s Před měsícem

    ድል ለአማራው ፋኖ ቅዱስ ጊወርጊስ ይርዳችሁ ፋኖ ያሸንፋል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪🇨🇬💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪🇨🇬🇨🇬💪💪🇨🇬

  • @jemalyasen8831
    @jemalyasen8831 Před 5 měsíci +2

    ወላሂ ፋኖ ጀግና ነው። የአለማችን ጀግና ፋኖ ነው 💪💪💪💪💪💪

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 5 měsíci +9

    ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @amantamiru5450
    @amantamiru5450 Před 5 měsíci +12

    እየመጡ ነው እየመጡ ይሉሀል ይሄ ነው 🤙🤙🤙🤙😎😎😎😎😎😎

  • @user-qr7vr9fl3b
    @user-qr7vr9fl3b Před měsícem

    ፈጣሪ ሆይ ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን አንተ ተክፉ ነገር ጠብቅልን ድል ለአማራ ህዝብ

  • @sofyaabdela6450
    @sofyaabdela6450 Před 5 měsíci +7

    አላህ ይጠብቃቸዉ ያረብ ፈረጃዉን አቅርብልን እኔስ ጨነቀኝ

  • @solomonbaraki7711
    @solomonbaraki7711 Před 5 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መሳይ ሌት ቀን ለሀገር የምትሰራዉ❤

  • @alazaryosef
    @alazaryosef Před 5 měsíci +7

    ድል ለፋኖ !!!
    ድል ለፋኖ !!!
    ድል ለፋኖ !!!
    ድል ለአማራ!!!
    ድል ለአማራ!!!
    ድል ለአማራ!!!
    ድል ለኢትዮጵያ !!!
    ድል ለኢትዮጵያ !!!
    ድል ለኢትዮጵያ !!!

  • @habtamueyasu-pl1vu
    @habtamueyasu-pl1vu Před 5 měsíci +7

    ድሉ የፋኖ ነው

  • @user-dg1rz6rl3x
    @user-dg1rz6rl3x Před 5 měsíci

    ፋኖ ያሸንፋል እውነትን ስለያዘ።ድል ለአማራ ፋኖ

  • @fifim1297
    @fifim1297 Před 5 měsíci

    ድል ለፋኖ💚💛❤️🙏🙏🙏💪🏽💪🏽💪🏽

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 5 měsíci +8

    ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @binitesfa6862
    @binitesfa6862 Před 5 měsíci

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @DuEu-gp8dt
    @DuEu-gp8dt Před 5 měsíci +3

    ይችላል ፋኖ

  • @sintayehudamite7914
    @sintayehudamite7914 Před 5 měsíci +3

    ድል ለፍኖ

  • @tesfukidane8739
    @tesfukidane8739 Před 5 měsíci +8

    እንኳን ደስ አለን !!!!!!!!

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Před 5 měsíci

    አንዳንድ ጥያቄዎችህ አደራ ፋኖን የሚያስጠቃ እንዳይሆን። በሚስጥር መያዝ ያለበት በሚስጥር ይሁን።
    ድል ለፋኖ ጎበዞች!

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 5 měsíci +2

    የነገው ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንደ ጥንቱ💚💛❤️ይዋጋላችሁ🙏ጠላትን ያድቅላችሁ አምላከ ሚኒሊክ ይረዳችሁ አደዋ!!የደገማል 💚💛❤️💪💪💪በፋኖ🙏

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j Před 5 měsíci +10

    አምላኬ ሆይ አንተከፉኖዎች ፊት ቅደም በደምህ ወድምቻችንን ሸፍንልን። አተ አምላካችን ተዋጊ ነህና ቀድመህ ተዋጋልን።

    • @Mekd87
      @Mekd87 Před 5 měsíci

      አሜንን❤❤❤

    • @Awake.726
      @Awake.726 Před 5 měsíci

      አሜን!

  • @debebeketema7193
    @debebeketema7193 Před 5 měsíci +5

    ፋኖ ናናናናናናናናበለው
    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏ፋኖ ያሸንፋል 💪💪

  • @temsganabel5688
    @temsganabel5688 Před 5 měsíci +17

    አቅጣጫውን መናገር አስፈላጊ አልነበረም

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Před 5 měsíci +1

    አማራ ክልል በፋኖ ብትመራ ልክ እንደህዉሃት? ትግራይ ክልል

    • @user-zd7mm3uy4e
      @user-zd7mm3uy4e Před 5 měsíci

      በሆን ጥሩነበር አይቀርም ድሉ የፋኖየነዉ

  • @Steven.24
    @Steven.24 Před 5 měsíci +3

    በአድዋ የድል ቀን ዋዜማ ላይ የተሰማ ልብ የሚያሞቅ ዜና ይቅናቹ ቆንጆዎቹ ድል ለፋኖ🔥💪💚💛❤

  • @user-fy6yj6bx6r
    @user-fy6yj6bx6r Před 5 měsíci +10

    Victory for fano I am olso fano❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ow2ke4du6p
    @user-ow2ke4du6p Před 5 měsíci

    ድል ለአማራዬ ፍኖዬ❤❤❤❤❤❤

  • @ethioone8159
    @ethioone8159 Před 5 měsíci

    ድል ለፋኖዎቻችን ውድቀትና ሞት ለደም መጣጩ ብልግና

  • @user-zz9vr7hz9z
    @user-zz9vr7hz9z Před 5 měsíci

    ድል ለፋኖ

  • @user-im5eg2mj3m
    @user-im5eg2mj3m Před 5 měsíci +2

    መሳይ:ጀግናችን:ሰላም:እወነት:ያሸንፋል:ድሮም:ኦሮሞ:የት:ሀገር:አስተዳድሮ:ያቅእና:ነዉ:ድል:ለአማራ:ልጅ:ፋኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤

  • @user-qn6iu6px5k
    @user-qn6iu6px5k Před 5 měsíci +1

    አሏሕ ጉለበታችሑን ብርት ያድርግላችሑ ያርብ ድል ለፋኖ ላይበገሬዉ❤❤❤

  • @user-tm8ye3bu9m
    @user-tm8ye3bu9m Před 5 měsíci

    ድል፡ለፋኖ

  • @amaamm-ho1
    @amaamm-ho1 Před 5 měsíci

    ፋኖኖኖኖኖ የህዝብ ልጅ

  • @user-ff9jk2ob4f
    @user-ff9jk2ob4f Před 5 měsíci +3

    ድልለፋኖ

  • @edeneden1033
    @edeneden1033 Před 5 měsíci

    ድል ለጀግኖቻችን ፍኖውች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbamatiyasAbamatiyas
    @AbamatiyasAbamatiyas Před měsícem

    ድልውድየኢትዮጵያልጅለኾነውየማራፋኖ

  • @Mekd87
    @Mekd87 Před 5 měsíci +2

    አንበሳው ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @abebatarkign7029
    @abebatarkign7029 Před 5 měsíci +1

    ድል ለፋኖ እግዝያብሔር ይርዳችው❤❤❤❤

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 Před 5 měsíci +2

    ፋኖ ለነፃነት ፋኖ ለፍትህ ፋኖ ለእኩልነት
    FANO FOR FREEDOM FANO JUSTICE FANO FOR EQUALITY
    💚💛❤️💪💪💪💚💛❤️💪💪💪
    💚💛❤️💪💪💪💚💛❤️💪💪

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 Před 5 měsíci

    መሳያችን በድል ቀን ድል አሰማን

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Před 5 měsíci +1

    ግፍ ግፍ ፍኖ ወደፊት 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 5 měsíci

    ፋኖ💚💛❤️ጀግናችን ኢትዮጵያን የምታዋልዱልን🙏💚💛❤️ትንሳዬዋን የምታበሱር
    ሩልን💚💛❤️💪💪💪ድል ለጀግና ሃገር ወዳዱ💚💛❤️💪💪💪ፋኖ

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml Před dnem

    መሳይ ሰላምላንተ ይሁን ወንድሜ እነ ያንተን መረጃ አምናለሁ ግንብዙ የምዲያ ሰዎች በሬወለደ መረጃን ፖስት ስያደርጉ እናስተውላለን ግንአንተ ከዚህ የተጠበክ ነህብዬ አምናሃለሁ።

  • @rosebloom9097
    @rosebloom9097 Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ሁሌም ለተገፉት ይፈርድላቸዋል መላው የአማራ ፋኖና ህዝብ በውስጥም በውጪም ያለኸው ከመቼውም ጊዜ በላይ ማንኛውንም ከፋፋይ ጆሮ ዳባ ልበስ ብለህ ታሪክህን ለማደስ ተነስ!!!የውርደትና የሰቆቃ ማቅህን ቀደህ ቀና የምትለው በአንድነት ብቻ ነው!!! መላው ኢትዮጵያዊ እየጠበቀህ ነውና በተራና በማይረባ አጀንዳ መራኮትህን ትተህአማራንም ንጹሁን የተበደለውንም ኢትዮጵያዊ ይዘህ ታሪክህን አድስስስስ!!! እግዚአብሔር (አላህ) ለተገፉት ይፈርዳል!!!🙏🙏🙏!!!💚💛❤️!!!

  • @Hggiyfhjrgjgfdfjkbvrty
    @Hggiyfhjrgjgfdfjkbvrty Před 5 měsíci

    ድል ለአማራ ፋኖ❤💪🙏

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 Před 5 měsíci +4

    በርቱ እግዚሐብኤር ይርዳችው።

  • @OmarOmar-ji5em
    @OmarOmar-ji5em Před 5 měsíci +2

    ድል ላማራ ህዝብ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Před 5 měsíci +1

    Fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @Shiroye99
    @Shiroye99 Před 5 měsíci +3

    እግዚአብሔር ቀን አለው!!!!!

  • @user-rp7by5ky8o
    @user-rp7by5ky8o Před 5 měsíci

    እልልልልልልል ፋኖዬ የአማራ ኩራት

  • @amaamm-ho1
    @amaamm-ho1 Před 5 měsíci

    አላህ ፋኖን ጠብቅልን

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 Před 5 měsíci

    ሁሉም ከፋኖ ጎን መቆም አለበት ድል ለተገፋዉ ለአማራ ህዝብ

  • @0ahh858
    @0ahh858 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤ፋኖ ያሸንፋል

  • @yeabmyy
    @yeabmyy Před 5 měsíci +1

    ድል ለ ፋኖ!!