የምንሰማው ሁሉ እውነት አይደለም!!ሁሉም ሰው ሊያውቀው የሚገባ እውነተኛ ህይወት በ አሜሪካ/Life In America/ @YOYO’S Tube
Vložit
- čas přidán 30. 01. 2023
- ሁላችንም ከምንሰማው ባለፈ እውነቱን ማወቅ አለብን ይህን አውቀን ብንመጣ ይጠቅመናል
It will be useful if you know this before you come to America
Like, Comment and Subscribe my CZcams channel
እናቴ ሰው እዚህ መጥቶ ካላየው የሚያምንሽ የለም እኔ እስካሁን አሜሪካ ገብቼ የሳልካትን አሜሪካ በመፈለግ ላይ ነኝ
lol 😆 🤣 😂
አትፈልጋት በእውነተኛ ማንነቷን ተቀበላት ..ከኢትዮጵያ ይሻላል እረ አይወዳደርም
@@mariyamawit ያው የሳለከው እና የገጠመህ ሳይመሳሰል ሲቀር ግር ይልሀል እንጂ ጠንክረህ ከሰራህ እንኳን አሜሪካ አረብ አገርስ ይኬድ የለ
@@mariyamawit አረብ ሀገርም ሄድክ አሜሪካ አውሮፓ የትም ሂድ ጠንካራ የስራ ሰው መሆን ና የሄድክበትን ሀገር ህግ ጠንቅቀህ ማወቅ ሲቀጥል የትም ሀገር የህይወት ውጣ ውረድ አለ
😀😀😀😀
በጣም ትክክል የኛ ሰው እውነታውን ስትነግሪው የምታሾፊ ነው የሚመስለው, የሀገራችን አየር ግሉኮስ ነው ቢርብ አየራችን ምግብ ነው በርቺ!!
እኔ ደግሞ የምለው እህቴ ብዙ የዘለለች አለ ሁሉም ቢመጣና ስርቶ ቢያልፍለት ደስ ይለኛል ፈረሀ እግዚአብሔር ያለው ኢትዮጵያውያ ነው ያለው
እሷም እኮ አትምጡ አላለችም
እኔስ አሜርካንን እንዴት እንደምወዳት ❤️❤️❤️❤️አሜርካንዬ ወርቅ ይዝነብብሽ
በርዶ ማለትሽ ነው
@@user-ie7qz7gs6k እኔ እንደዚህ የምትሉ ሰዎች ለምን ተመልሳች እንደማትሆዱ በጣም ይገርመኛል አሜርካንዬ 😘😘😘ሁሉም በሰራው በተማረው ልክ የሚኖርባት
ሁላችንም፣እንወዳዋለን፣እውነታው፣ግን፣ይሄ፣ነው።እራሳችንን፣ግን፣ማታለል፣የለብንም
የኔ ቆንጆ ሰላም ላንቺ ይሁን አሜሪካ የምንሄደው ሰርቶ ለመለወጥ ነው ኢትዮጵያ ሰርቶ ለመለወጥ ከባድ ነው ሰው ራሱ አይሰራም አያሰራም እድሉ ተገኝቶ በመጣሁና ሰርቼ በተመለስኩ
Ayimselish wude betam kebad newu be hagerish lay life tigi fetari yiredashal yalfilishal
Mikerew mikerew enbi kale mekra yimkerew!
መመለስ አታስቢው 😂😂😂ወይ መመለስ
እኔም እንዳተ ብየ መጥቸ ተወኝ እባክህ ዘዴ አላቸው ብሯን አትይዛትም አደዳሜ አገር ቤት በብድር ይመጣና ምንዛሬዉ የወደቀ ስለሆነም ከግርድና ለረፍት ስለሆነ ሲመዘዉ ያለው ያለፈለት ይመስልሀል።
ምን ይዘሽ ነው ምትመለሽወው
You are right my sister! It’s good to realize that the grass isn’t always greener on the other side. When you leave your own country and go elsewhere, be prepared for the ride. But, if you are mentally strong individual you will succeed.
እኔ ደሞ የመጨረሻ ለምለም አገረህን ጥለህ ልትሄድ ነዉ ብለዉኝ አሜሪካ ስደርስ ያየሁት በተቃራኒ ነዉ ሌላዉ ደሞ አበሻ የፈረንጅ መኪና እየተደገፈ እየተነሳ ፎቶ ይልካል ሲባል ሰምቼ መጥቼ ያየሁት ሰዉ መኪና ሲቀየር ነዉ። ትልቁ ችግር ብዙ ሰዉ በቁሳቁስ ደስታ ይገኛል ብሎ ስለሚያስብ ያ ሳይሆን ሲቀር እንደገና አገሩን ጥሎ ሲመጣ ያጣዉን ፍቅር እና ማህበራዊ ኑሮ መናፈቅ ይጀምራል።
አሜሪካን መኪና እግር ነው ወዳጄ።መኪና ከሌለህ የለህም
Ene kemetahu 4wer new gin betam kebidognal yekonko chigirim alebign
@@user-lu7lv4bx6h አይዞን ይለመዳል!
right my dear🙏 share✅
ሰውን ለመርዳት የምታደርጊውን ጥረት አደንቃለው። ችግሩ ሰምቶ የሚማረው ብዙ አለመሆኑ ነው። እግዜር ይርዳን።
በጣም ቆንጆ ገለጻ ነው በጣም ጥሩ መረጃ ነው።
ጎበዝ
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን
ተባረኪ እውነት እውነቱን ነው የነገርሽን ጥሩ መሆን ከራስ ይጅምራል መች ዛሬ አመስኝሻለሁ የኔ እህት 🙏
I am glad you spoke out reality.
ብዙዎች አበሾች ጉረኞች ናቸው:: አሜሪካም እያጣጣሉ ሲያወሩ ይገርማሉ ከመጡ በሁዋላ ግን በደንብ እየኖሩ ማማረር ያበዛሉ ለምን ከደበራቸው አይመለሱም????
እባካችውን እውነተኛዋን አሜሪካ አፋልጉኝ! ጭንቀቱ ጭንቅላቴን ሊያፈነዳ ነው:: ሰው እንዴት የአህያ ኑሮ ይኖራል!? መስራት መሮጥ መሮጥ መሯሯጥ ስለ ቢል መጨነቅ! ወገቤ ና እግሬ ከጥቅም ውጭ ሆኖአል::አይ ደሃ መሆን ጥሩ ሐገር ያላቸው ወዲያው ነው ወደ ሐገራቸው የሚመለሱት:: የኛ ሐገር ሰው ሰውን የሚበላበት ሐገር ስለሆነ ወዴት እንሔዳለን? አይ ደህነት በቁም የሚገድል በሺታ አዋራጅ አንገት የሚያስደፋ:: የበፊቱ ባርነት እኮ የተሻለ ሳይሆን አይቀርም::
አይዞሽ የኔ እናት እዚህ የሚኖር ሰው ብቻ ነው የምትይው የሚገባው
አይዞሽ እህቴ እኔም አርብ ሀገር ንበር ያለሁት ወደሱ ለመምጣት እያሰብኩ ነበር እና እጃ
I really like the way you explained! God bless you!
አሜሪካም ሆነ ከኢትዮጵያ ውጪ መኖርም ሆነ መሞት አልፈልግም ቀብሬን ባገሬ አርገው
እናመሰግናለን ቀጥያበት please
Wow my sister you explain is very nice thank you so much
It's my first time to join in ur channel...and I appreciated ur ideas but i think it doesn't matter if someone know the all reality before going to US or if they face different challenges they may become depressed but they didn't get enough courage to return back to zre home country.. this the reality !! here in Ethiopia life is too expensive we are struggling even to fulfill our basics need.... we can't feed ourselves and families so whatever happened in US still they know it's far far better than ethiopia.
I wish you toldl me this 20 years ago, you would saved me a lot of pain.
አብዛኛው ስራቦታ ዩኒፎርም ነው የሚለብሰው ብዙ ልብስ እንኩዋን የሚገዛው ኢትዮጵያ ሲኬድ ነው እዚህ የት ይለበሳል ሁሌ ዘንጠን የምትኖር እንዳይመስላችሁ
ትክክል መዘነጥ ያምረናል
እናመሰግናለን ያለ ዲቪ በተለያየ መንገድ ለሚመጡ ሰዎች የስራ ፈቃድ ለሚጠይቁ የሚሆን ብትሰሪ ደስ ይለናል
0 seconds ago
ያለግሪን ካርድ የስራ ፈቃድ የሚገኘው ጠበቃ ቀጥሮ አሳይለም በመጠየቅ ነው። ይህንን የሚሰሩ ብዙ ኢትዮጵያዊ ጥበቃዎች በየስቴቱ ይገኛሉ።
እውነት ነው እህቴ እኔ ያለውት ካናዳ ነው ሲስተሙ ውስጥ እራሱ ለመግባት ጊዜ ይወስዳል ፈተና ነው በዚያ ላይ በረዶው ቅዝቃዜው እኔ በረዶ የማየው ፊልም ላይ ነበር የማውቀው አሁን በትልቅ ቡትስ በኮፍያ በጓንት በትልቅ ካፖርት እየቧቸርኩ ነው
እናመሰግናለን ፤የኔ ፤እህት
እንደነ አመለካከት ችግሩ ከአሜሪካን ሳይሆን : አሜሪካ ድረስ ሜቶ እንደ ኢትዮጵያ ለመኖር የሚያስብ ሰዎች ነው::
Sister no complain .just thanks to be GOD..
ሰላም እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ ምንም የሰለጠነች ሀገር ብትሆንም ሀገረ አሜሪካ ብዙ ያልታዩ ጉዳንጉዶች በውስጧ የያዘች ሀገር ትመስለኛለች ዜጎቻችንም አብዛኛውን የሚገኙበት ሀገር ሲሆን በጣም ተለፍቶ ተደክሞ ነው የገቢ ምንጭ የሚያገኙት ያለውን ትክክለኛ ነገር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ውድ ቤተሰብ ስላረኩሽ ደስ ብሎኛል😘
በጣም የሚለፉት ሁለት ስራ በቀን 16 ሰአት የሚሰሩት ናቸው። የተማሩ ፕሮፌሽናሎች በቀን 8 ሰአት እየሰሩ ዘና ብለው ነው የሚኖሩት። ለጥሩ ህይወት ቁልፉ ትምህርት ነው።
አገሬ ወርቅ ናት በሠላም ልግባ ብቻ
ጎበዝ ልጅ ነሽ ተባረኪ
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
በጣም ሀሪፍ ነዉ
Yordiye Moyawi gidetashin Eyetewotash silehone enamesegnalen!
እግዚአብሔር ይጥሽ ህቴ አች እናጰየተወሰኑ ሰወችናቸው እወነታውን የሜናገሩት
Ideal!
Yordaye yene Gobez
I just find out your channel today,
Yewusiten newu yaworashiwu. please do more vedio.
Thank you for your time
ጎበዝ፡ እንዳንቺ፡ አይነት፡ ሰው፡ ይብዛልን፡ እዚ፡ቁጭብሎ፡ ተሸምጥ ጦ፡የሚመጣ፡ ለሚመስለው
I studied in 🇸🇪 and worked in 🇩🇪 before moving to the USA. For me one of the best countries I have ever seen and lived in. Maybe I am biased as I came here as an Employee of an organization. I was making 10600 ETB per month in Ethiopia in 2015 as a lecturer. I was making 45000 Euros per year in Germany as a researcher in 2016 in the US I am making more than triple in Germany per year as Software Engineer. So it actually depends...
I agree. Everybody’s experience depends on their work ethic and ability to market themselves.
Bro? Are you really making more than 142000 usd ??
@@mekes8541Yes, my salary is around the 50 percentile; I choose to work from home; if I change jobs and go to the office, I might earn way more...
Yordi berchi arif new
Thanks
Thank you❤🙏🙏🙏❤❤❤❤
Tnx
እውነት ነው እኔ ስሜት ተደበላልቆብኝ ምን ጉድ ነው መጥቶ ሰው ካላየው አያምንም እኔ ያልኩት ምን አለ መጀመሪያ መረጃው በኖረኝ ብዬ ነበር ለጥቂት ጊዜ ተከፍቼ ቆይቻለሁ ቀስ ብዬ እራሴን ለማስለመድና እውነታውን ተቀብዬ መኖር ጀመርኩ
በተራ በተራ መቀያየር ቢኖር
nice
Oo I fill the same like you. Ke airport wed bet semeta betam neber yegrmgn
Berchiln yordiye
God bless America!!
እዉነት ነው
እግዝአብሔር ካንች ጋር ይሁን
So helpful. Thank u bae🙏🏼. I won a dv lottery and i wanted to know what to expect when i come to america.
My unsolicited advise to you.
Buckle up to work. And by "work", I don't mean the kind of laid back work you are used to in Ethiopia. And start college after you saved some money while working. If you have family here that will help you while you go to school, start college as soon as you can. But like I said if you have nobody to you can fall back on, work hard for minimum 1 or 2 years and save money, they go to college while still working.
And be careful of the law, Don't ever get arrested for anything at all, because you can get deported over some silly stuff.
Agreed 👍
That's geart
Berchi ihitachin
America has two sides if you have a goal you will achieve it but you ha e to work hard until you meet the goal. It depends how fast you are and how manageable you are. Above all this your status also matter. If you have a Green card definitely you will achieve your goal but you have to work and study at tge same time which require sacrifice. If you maintain that you will achieve. As an Ethiopian we don't use working or have that kind of life. We have plenty of time to give for our self so when we come here it will be a long road for us to go in the system. Other foreigners their dream is one and one achieving what they need, house or school and being professional or bussiness person. They will dedicated to the full extent and get what they want. So the big difference is the way we get in the system quickly or not. Forget what professional we have in Ethiopia and work and get a way inorder to move to the next chapter
Berchi yene wude
Gobeze nesh berchee
Des yilal berchi🙏
አሜሪካ በጣም አሪፍ ሀገር ናት
I am new for this channel! I like you.🙏🏽 I subscribe. & like. Your video…🙏🏽
Yene konjit yene family binegirachew ayigebachewim
Very true
Yene konjo ethio iyalew tendelakike yeminor bet nibret yalegn sew nberku, siyakebtegn lijochen lastemir, ethio safe adelm biye Europe yizachew metaw. Yaw minim hiwet endalinberew, inde mehayim ye ken sira iyeswraw noralew, wed ethio indalimels.... Mekina sheche... Betam wud yebet eka sheche, beten gin akerayiche new yemtawut. Gin efret yazegn. Wuch hager minim nuro lalinberew sew inji, tiru nuro ethio lalew sew indmetu alimekirm
👍🏾
Grass always looks greener on the other side
ዛሬ ገና እዉነቱን የሚያወራ ሰዉ አየሁ ይህነዉ የሰዉ ሀገር እዉነቱ
Sister bitawarigi des yelegial
Hi yo yo endet nesh asabsh tkkl nw ene yemnorew Brazil sao Paulo nw btm metropolitan city nw Brazil btm arif ena des yemilu sewoch nachew yalut gn genzebachew(birr) tru aydelm specially after covid hulu ngr tewdoal ena yaw ene arif life nw yalegn gn ale aydel Ethiopian sthogni familia yehone ngr yitebkalu silak dmo ye Brazil genzeb simenzer tinsh nw so ahun wede USA Kentucky yehone sew eza arif nw alegn ena mn timkrignalsh specially sele Kentucky pls answer ❤️❤️❤️
letsebel eza heje neber bzuwoch nechoch nachew habeshochim alu
እኔም ዱባይ እንደዚህ ነው የሆነችብኝ ።
ጡጦሽ ግን ያምራል🥰🥰🥰
ትክክል ነሽ እኛ አሜሪካንን እንደዚህ አልሳልናትም
ስው ከስራ የሚለወጥበት ምድር ነው
ትክክል! በተለይ መማር ከተቻለ ከራስም አልፎ ዘመድ እየረዱ ጥሩ ኑሮ መኖር የሚቻልበት ሰፊ እድል አለ።
እህህህህህ እስካሁን ይሄው 3 አመቴ ኢትዮጵያ እያሰብኩኝ በናፍቆት ተሰቃየው ልክ እግሬ የረገጠ ለታ ነው ለምን መጣው ፣ለምን እኛ እንደዚህ መሆን አንችልም ለምን ለምን ለምን
Yene konjo tekekel nesh
Most of Most of......
🙏🙏
ልክ ነሽ ግን ብዙ የቀረሽ ነገር አለ ምንም ቢሆን ምን እንደ ሀገር ምንም የለም ፣ በተለይ አሜርካ የምመጣበት ሀገር አይደለም ከሀገር ወጥተህ የምትሰራውን ያክል ግማሽ ቢትሰራ በእውነት ተንደላቀ ኦርጋንክ በልተክ፣ ፀሎትን ፀልየ ፣ ዘመዶችህን ጠይቀክ ፣ በአየሩ ራሱ ፏ ብልለክ ምኑን ብየ ምኑን ሀገሬ ገነት ናት እንዲያውም ብዙ ነገሮቹን ረስታለች ከዚህም በላይ መናገር ይችላል ። ግን ጎበዝ ነሽ እናመስግናለ።
ትርፍ እንግሊዘኛ መናገር ብቻ
it's ,true
Hi
Metche kalayew alamnm 😭😭
እኔ በግምት ስለአለየትኛውም ሀገር ሲኬድ በአላማ ና መድረሻን አጥብቆ ያወቀ ሰው ስኬታማ ይሆናል ሁለተኛ ዜጋም መሆንን አለመዘንጋት ለ1 ሳንቲም ዋጋ መስጠት እራስን ሆኖ መገትና ከጌታ በታችበራስ መተማመን ። እነዚህን ያስተዋለ ስኬታማ ማይሆንበት ?????
ሰላም ሰላም እንደት ነሽልኝ አድስ ነው ቤቸሰብ ያደረኩሽ አንቺም ጎራ ብለሽ እንጠያየቅ ከኢትዮጵያ ነኝ
Eyandandu neger betam tikikil new. Ergit sponsorship yemilewin life alayehum bihonim yigebanyal betewesene melku. Very clever girl. Please, do keep up sharing your life journey in the US. 👏👏👏👍🏿👍🏿👊🏿👊🏿👍🏿🙏👏🙏
👊🏿👍🏿👍🏿👍🏿🙏
Wow thank you for this vdeio you posted for our poor people I travelled to eroup several times I know details about ethiopians lifestyle and eroup weather even when I tell about eroup people they don't listening you then they paid unnecessary sacrifice to go
ታድያ እዛ ምን ትሰሪያለሽ ወደሀገርሽ አትመለሽም
😂😂
👍👍👍🙏🙏
ቤተሰብ ከሆነ ቀድሞ የመጣው ፕሮሰስ ላይ እንዳለሽ መጥታችሁ እዩት ይላል።ግዴለም መጥቼ ልየው ብለሽ ትመጪና ቀድሞ የተባልሽውን ታይዋለሽ።ምናልባትም የበለጠ።ዮርዲ ኢትዮጵያ ያለ ይሄንን አይቀበልሽም።በርቺ እህቴ
It's good idea but when someone came to this country he can not finish his documentation process with in one month it takes to 2-3 months at least and to find a job maybe it takes 3-4 months most of the time.
please prepare some thing aboutexact picture of using of narcotine drawback
Eni gen ethiopia weset teru nuro eyalachew yanen tetew yemimetutn aldegefem enim selayhute new
አሜሪካ 14ት አመት ኖራ ህይወትዋ ያልተቀየረች አለች
Demrigni wde🥰🥰🥰
Betengeriachewm ayamenum leraswa eynorch tatelalalech new yemilushe!!
be dv nw yehedshew?
When did you move to U.S
እረ እኔ ሂወት ከብዶኛል አንድ ልጅ አለችኝ ሸልተር ነዉ ያለሁት በረሃብ አለቅን አሜሪካ ያለሁ ሁላ አይመስለኝም ግራ ገብቶኛል
Ine dero hagre nafekegn bilewu sezefnu wushet yimeslegn neber ahun gin be Ken 100 gize zefnalhu
Get out of DMV. America is a very good country period.
እህቴ ለቤትሽ አድስ ነኝ ሠላም ለአንቺ ይሁን እኔ በስዴት ነው እድሜዬን የጨረሰኩትና አሁን 13 አመት ነው ኬንያ ካምፕ ከገባን በዚህ ሰአት ግን ኢትዮጵያ ነኝ ባሌ ግን እዛው ነው በUN በኩል እድል ስላለ እባክሽ ስፓንሰር አድርግኝ ወይም ሰው ፈልግልኝ መቼ ከኢትዮጵያ ወይም ከኬንያ የባሰ አይሆንም እባክሽን
እንዲሁ ወሬ ብቻ ከምታደርጊው፣
1) የመኖሪያ ፍቃድ ሂደት
2) የማሕበራዊ ሕይወት አጀማመር
3) የሥራ ፍለጋ መንገድ
4) ምን ዓይነት ሥራ በምን ሙያ ይገኛል?
5) የሥልጠና እና ትምህርት ዕድል አለ ወይ?
6) የቀድሞ ሙያ ምን ያህል ተቀባይነት አለው?
7) ማንኛውም ሥራ ክፍያው ለመኖር ይ ይበቃል ወይ?
8) በየትኛው ሙያ በቂ ገንዘብ ማግኘት ይቻላል?
9) ቤት ኪራይና ኑሮ ምን ያህል ብር በአማካይ ይጠይቃሉ?
10) ደህና ቤት ለመኖሪያ መከራየት ይቻላል በማንኛውም ሥራ ይቻላል?
10) የትኞቹ ግዛቶች ለመኖር ይመቻል? ኑሮው የት ቀላል ነው?
11) በማሕበራዊ ሕይወትና ሥራ ፍለጋ የዘር አድልዎ ይደረጋል ወይ?
12) ያላገቡ ወጣቶች ትዳር ለመመሥረትና ለመኖር ይመቻቸዋል ወይ?
13) መንግሥት ለሥራ አጥና ለተቸገሩ የሚያግዘው ነገር አለ ወይ?
ሌሎችም ብዙ ነጥቦች
አመሰግናለሁ በጣም video በደንብ ሰምተኅው ከሆነ እነዚህን ሁሉ በተለያየ video በዝርዝር እንደማስረዳ ተናግሬያለሁ
@@Yordanosbeyene512 እሺ መልካም! እከታተላለሁ
አይይይ ፊታችን ጠባሣ በጠባሣ ሆኖዋል
ሰላም እህቴ ከአንቺ በጣም ምክር እፈልጋለሁ በአሁኑ ሰአት የምኖረው በአውሮፓ ነው ግን ደግሞ ወደ አሜሪካ መምጣት እፈልጋለሁ ነገር ግን ጓደኛየ እርጉዝ ነች. ስለዚህ ይከብደናልወይ ብንመጣ በተጨማሪ ፓስፖርት የማግኘት እድላችን እንዴት ነው በጣም እርዳታሽ እፈልጋለሁ በምትችይው ፍጥነት መልስሽ እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ ተባረክልኝ🙏